Realstic real estat agent

Realstic real estat agent Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Realstic real estat agent, Real Estate, Arada sub city, Addis Ababa.

11/09/2023
ከቦሌ በ 5 ኪሎ ሜትር በቦሌ ቡልቡላ አሁን የሚረከቡት ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን!!!        ☎️☎️0910630480☎️☎️💵 B+G+6 የግንባታው አይነት 💵 የተናጥል ካርታ ያለው💵 ማስረከ...
07/09/2023

ከቦሌ በ 5 ኪሎ ሜትር በቦሌ ቡልቡላ አሁን የሚረከቡት ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን!!!
☎️☎️0910630480☎️☎️
💵 B+G+6 የግንባታው አይነት
💵 የተናጥል ካርታ ያለው
💵 ማስረከቢያ 100% የተጠናቀቀ
💵 የቤቶች ስፋት፡- ባለ 1 መኝታ 160.12 ካሬ ባለ 2 መኝታ 132.58 ካሬ እና 150.83 ካሬ ባለ 3 መኝታ 220.02 ካሬ እና 215.51 ካሬ
💵 ከአስባልት 15 ሜትር
💵 በወለል (በፍሎር) 2 እና 3 ቤቶች ያሉት
💵 ሆስፒታል እስታንዳርድ ዘመናዊ አሳንስሮች / lift/
💵
💵 ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
💵 ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸።
💵 በየቀኑ ዋጋው የተሻለ ትርፍ ያለው 💰
💵 የቀደሙትን በማስረከብ ላይ ነን።
💵 አውቶማቲክ ጀነሬተር
💵 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
💵 በከፍተኛ ጥራት የተገነባ
💵 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
💵 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
🏡🏡ለበለጠ መረጃ 🏡🏡
☎️☎️0910630480 ☎️☎️

🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሙያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ19 ዙር ከስድስት መቶ በላይ የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በዘርፉ እንዲሰማሩ ያደረገ ተ...
05/09/2023

🌼🌼🌼
እንኳን አደረሳችሁ
ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሙያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ19 ዙር ከስድስት መቶ በላይ የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በዘርፉ እንዲሰማሩ ያደረገ ተቋም ነው።
🌼🌼🌼
በሪል እስቴት ዘርፍ ለተሰማሩና ሊሰማሩ ላሰቡ በሀገር ውስጥ ለሚገኙና በውጭ ሆነው ተደራጅተው መስራት ለሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮች ፣ የቦርድ አባላትና ማኔጅመንት አባላት የተለያዩ ስልጠናዎችን ሰጥተናል።
🌼🌼🌼
ለተለያዩ የሪል እስቴት ተቋማት የሽያጭ ሰራተኞች በተቋሞቻቸው በመገኘት ስልጠናዎችን ሰጥተናል።
🌼🌼🌼
በልምድ በድለላ ስራ ተሰማርተው ለሚገኙ የሽያጭ አሳላጮች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ሰጥተናል።
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በ አዲሱ 2016ዓም ተቋማችን የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ከፍ በማድረግ የሚከተሉትን ስልጠናዎች 🌼 የሪል እስቴት ዲጂታል ማርኬቲንግ
🌼 የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ካልኩሌሽንስ
🌼 ሪል እስቴት ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት
🌼 ሪል እስቴት ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ ሁኔታዎች ውስጥ
🌼 የሪል እስቴት አማካሪነት ስልጠና
🌼 ሪል እስቴት ማርኬቲንግና ሪሰርች
🌼 ሪል እስቴት ፋይናንሲንግ
🌼 መሰረታዊ የሪል እስቴት ጽንሰ ሃሳቦች

🌼 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ🌼🌼🌼

በሪል እስቴት ዘርፍ ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ሲስፈልጎት ወሰን ብሬክስ ህንጻ አራተኛ ፎቅ አካባቢ በሚገኘው ተቋማችን ብቅ ይበሉ ። በስልክ ቁጥሮቻችን @0930100191 @0951040404
ይደውሉ።
🌼🌼🌼

Address

Arada Sub City
Addis Ababa

Telephone

+251910630480

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Realstic real estat agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Realstic real estat agent:

Share

Category