Ayat S.C

Ayat S.C Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayat S.C, Real Estate, Addis ababa, Addis Ababa.

አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51 % የትርፍ ክፍፍል ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብርዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ...
25/11/2023

አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51 % የትርፍ ክፍፍል ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ
ቅድመ ክፍያ 40% ነው።
ቀሪ 60% በ3 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ

በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ
ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ። ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

0988755737

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category