Genet seals consultant

Genet seals consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Genet seals consultant, Real Estate, Adis abeba, Addis Ababa.

17/07/2024
አድራሻ - በደማቋ ለቡ ማብራት-ሀይል    👉1ኛ እና 2ኛ ወለል ላይ⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!🛌እ...
12/07/2024

አድራሻ - በደማቋ ለቡ ማብራት-ሀይል
👉1ኛ እና 2ኛ ወለል ላይ

⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!

🛌እስቱድዮ - 56 ካሬ
ባለ 1 መኝታ - 69- 98ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 99 - 155 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 139 -157 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 177 - 189 ካሬ
የንግድ ሱቆች - 43- 900 ካሬ

💸10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
💸50% የባንክ ብድር ጋር

ለበለጠ መረጃ በ 0947139411ላይ ይደውሉ

0947139411
08/07/2024

0947139411

💥💥 ለራስዎ ቅንጡና ዘመናዊ መኖሪያ ለልጅዎ ደሞ ቋሚ ንብረት በአዲስ አባባ ዉስጥ ለራስዎ ማድረግ እያሰቡ ነዉ? 👉  እንግዲያዉስ እኛ እናግዝዎ💥 ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን በ3 አመት...
04/07/2024

💥💥 ለራስዎ ቅንጡና ዘመናዊ መኖሪያ ለልጅዎ ደሞ ቋሚ ንብረት በአዲስ አባባ ዉስጥ ለራስዎ ማድረግ እያሰቡ ነዉ?

👉 እንግዲያዉስ እኛ እናግዝዎ

💥 ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን በ3 አመት አልያም
💥 ከ10 - 20 አመት በሚደርስ ጊዜ ከ10 - 12% በሚሆን ዝቅተኛ ወለድ 50 - 50 % የባንክ ብድር ቤትዎን እየኖሩበት የራስዎ ያድርጉ።

💥ከ8-25% በሚደርስ ልዩ ቅናሽ

💥ከስቲዲዬ, ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3, ባለ 4 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ጨምሮ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግምባታ በ Aluminium form work technology በከፍተኛ ጥራት እና በአስደናቂ ፍጥነት በለቡ መብራት ሀይል ግንባታ ላይ ነን።

💥ካሉበት ሀገር ሆነዉ በDHL ግዢ መፈፀም የምትችሉ ሲሆን በ65,395 ካሬሜትር ላይ የተንጣለለ; ለትራንስፖርት ምቹ; በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለዉ፣ የከርሰ ምድር ዉሀ ; Back Up Generator ፣ የመናፈሻ ስፍራ የSport ማዘዉተሪያ፣ የመዋኛ ገንዳ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ Fire Exit ፣ library እንድሁም የኤለክትሪክ ካር ቻርጅ መሙያ እና ሌሎችንም መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው ።

💥ስቱዲዪ - ከ 560, 000 ብር ጀምሮ

💥1 መኝታ - 683,100 ብር ጀምሮ

💥2 መኝታ - 980,000 ብር ጨምሮ

💥3 መኝታ - ከ1.3 ሚሊዬን ብር ጀምሮ

💥4 መኝታ - ከ 1.7 ሚ ብር ጀምሮ
የመረጡት ወለል ላይ የማረኮትን እይታ ይምረጡ

DMC Real state ሳይወርዱ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሚሊየነር እናርግዎ እያሎት ነዉ ። ይፍጠኑ ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት ይደውሉ

📞☎️ +251947139411

የህልምዎን ቤት ለመግዛት ዝግጁ መሆንዎን የሚያሳይዩ ምልክቶች ☎️ መልካም ዜና🦿🦿🦿🦿በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ D...
24/06/2024

የህልምዎን ቤት ለመግዛት ዝግጁ መሆንዎን የሚያሳይዩ ምልክቶች
☎️ መልካም ዜና🦿🦿🦿🦿
በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 180m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
29m2, 35m2, 43m2, 67m
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች
➡️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ:
0947139411

22/06/2024

ቤት ለመግዛት ጊዜው አሁን ነው

Address

Adis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Genet seals consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category