14/01/2023
ወንዶች ሚስት ያጡት ሴቶችም ደግሞ ባል ያጡት በዚህ ምክንያት ነው ይላሉ ጋሽ ሙጋቤ
1. #ቆንጆ ከሆነች #አስተሳሰብ ዜሮ ትወርድብሀለች
2. #አስተዋይ ከሆነች #ኮስታራ ትሆንብሀለች።
3. #ሀብታም ከሆነች #አታከብርህም።
4. #ጠንካራ ሠራተኛ ከሆነች ላንተ #ጊዜ የላትም ።
5. #ኮስታራ ከሆነች #መስፈርቷ ይበዛል…
6. #የዋህ ከሆነች ልቧ በሆነ ወንድ #ተጎድቷል…
7. #ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ #ለፍቅር ደንታ የላትም
8. በጣም #የተማረች ከሆነች ሁሌ #ትክክል ነኝ ትላለች ።
9. #ካልተማረች ስታርማት #ታኮርፋለች ትቆጣለችም
10. #ብልጥ ከሆነች በባዶ ሜዳ ሁሉ #ትዋሻለች ።
11. #ጨዋ ከሆነች የጨረሰች #ሰነፍ ትሆንብሀለች ።
12. #ፉንጋ ከሆነች ምግብ ላይ #ቅመም ታበዛለች ።
13. #ነጋዴ ከሆነች #ባል ትሆንብሀለች ።
14. #የቤት ልጅ ከሆነች ከወጣች #አትመለስም ።
15. #አራዳ ከሆነች #ትወሰልትብሃለች ።
ግልፅ እንነጋገር ከተባለ የጋሽ ሙጋቤ ሃሳብ ትክክል ነው ወይስ አይደለም?
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ #ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ‼️