DMC Real Estate

DMC Real Estate የሺዋስ የዲኤምሲ ሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ

24/09/2025

🌼🌻 የአዲስ ዓመት ልዩ ቅናሽ🌼🌻
ከ27 ዓመታት በላይ ለረጅም ጊዜ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የቆየው አንጋፋው ድርጅት ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት " የኪነ ሕንጻ ልህቀት ( Architectural Excellence") ተሸላሚ በመሆኑ የተሰማንን ደስታ እየገለጽን!!!

መጪውን የ 2018 አዲሱን አመት እንዲሁም የመስቀልን በዓል በማስመልከት አዲሱን ፔንትሃውስ ቤቶች በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የግልዎ ማድረግ እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :

➤ ባለ አንድ መኝታ 77ካሬ - 99.6 ካሬ
➤ ባለ ሁለት መኝታ 130-165 ካሬ
➤ ባለ ሦስት መኝታ 150-214 ካሬ
➤ ባለ አራት መኝታ 168 -295 ካሬ

🌼10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
🌼 60% የባንክ ብድር የተመቻቸ

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል!

📍አድራሻ - ለቡ ማብራት-ሀይል
ለተጨማሪ መረጃ:-+251942036384/ +251910403000

14/05/2025

DMC REAL ESTATE
የመጨረሻዉ BLOCK ለሽያጭ ቀረበ!

የዝቅተኛ ወለል አማራጮች ያለው …
ማራኪ የተፈጥሮ እና የከተማ እይታ ያለው

✅ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ዋጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!

📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ መብራት-ሀይል

⭐️ከሀያ ዘጠኝ ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት DMC Real estate

✍️በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ
✍️60% ባንክ ብድር
👉 በካሬ ከ78 ሺ ብር ጀምሮ
✍️በረጅም ጊዜ አከፋፈል
✍️እጅግ ማራኪ በሆነ ቦታ ላይ
✍️ቤት ከሰፊ ጊቢጋ ይዞ ይጠብቆታል !!!

ቤቶቻችን:-
🎯የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ
🎯ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ
🎯አራት የ Passenger እና አንድ የእቃ አሳንሰር
🎯በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
🎯የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማረግያ
🎯የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ
🎯ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
🎯ዘመናዊ የገበያ ማዕከል
🎯የከርሰ ምድር ውሀ እና የመብራት አገልግሎት

🛌እስቱድዮ _ ባለ 4 መኝታ እና
የንግድ ሱቆች

👉 በተጨማሪም እስከ 30% እንደ አከፋፈሎ ቅናሽ ይደረግሎታል።
ለበለጠ መረጃ

☎️ 09-10-40-30-00
09-27-34-92-46 ይደውሉ ።

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት -
ደስታው እዚህ ይጀምራል

🏢 እንኳን ደስ አላችሁ!!🏠 ልዩ የትንሳኤ ገጸ በረከት ከዲኤምሲ ሪልእስቴት💥 ከስቱዲዮ እስከ ባለ አራት መኝታ💥 50/50 የባንክ ብድር የተመቻቸለት💥 በ 280ሺ ቅድመ ክፍያ💥ከ 8% አስከ 2...
02/05/2024

🏢 እንኳን ደስ አላችሁ!!
🏠 ልዩ የትንሳኤ ገጸ በረከት ከዲኤምሲ ሪልእስቴት
💥 ከስቱዲዮ እስከ ባለ አራት መኝታ
💥 50/50 የባንክ ብድር የተመቻቸለት
💥 በ 280ሺ ቅድመ ክፍያ
💥ከ 8% አስከ 25% ልዩ ቅናሽ
💥 እነዚህን ሁሉ ለመኖር እጅግ ምቹ በሆነው ለቡ መብራት ከአፍሪካ CDC 2km ከቻድ ኤንባሲ አጠገብ 65 ሺህ ካሬ ላይ ባረፈው DMC real estate ያገኙታል
📞 ለበለጠ መረጃ +251927349246
+251942036384 ይደውሉልን።

26/04/2024
26/04/2024

➪DMC REAL ESTATE
🔥🔥ሊያመልጦት ማይገባ እድል🔥🔥
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ድርጅት
❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ አጠገብ
❇️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው
➪65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
➪ግንባታው በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ
✅ ከስቱዲዮ እስከ ባለ4 መኝታ ድረስ
✅ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ30 ወራት
➩ በተጨማሪ የባንክ ብድር 50/50 አለው

💝💝💝 እስቱዲዮ 56 &57ካሬ
💝💝💝አንድ መኝታ👇👇
👉77ካሬ እሰከ 98ካሬ
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇
👉123ካሬ እሰክ 153 ካሬ
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇
👉146 ካሬ እሰከ 181ካሬ
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
👉177ካሬ እሰከ 186ካሬ

👉👉👉10% ቅድመ ክፍያ
👉👉👉5% ከከፈሉ እስከ አንድ ወር

💖💝 የንግድ ሱቆች ከ30ካሬ እስከ 98 ካሬ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
📞 +251927349246
📞+251942036384

 # # ታላቅ  ቅናሽ ከዲኤምሲ ሬል እስቴት(DMC Real Estate)  በ10%ቅድመ ክፍያ ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ   በለቡ መብራት ሀይል ምቹና ዘመናዊ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ይምጡ...
16/04/2024

# # ታላቅ ቅናሽ ከዲኤምሲ ሬል እስቴት(DMC Real Estate) በ10%ቅድመ ክፍያ ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ

በለቡ መብራት ሀይል ምቹና ዘመናዊ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ይምጡ እና ይጓብኙ

⚡️ከ 56_ 186ካሬ አፓርታማዎች⚡️

🔥ልዩነታችን🔥

#65,395 ካሬ ላይ የተገነቡ ኮንፓውንድ መሆኑ

#ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች

#ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት

#በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ

#ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ

#5 ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር ያሟሉ

# የመዋኛ ገንዳ, ሱፐር ማርኬት, gym እዲሁም የጋራ አዳራሽ ያለው

# # # ቢኖሩበት, ቢያከራዪት ,መልሰው ቢሸጡት የሚያተርፉበት።

🏘🏘🏘 ቀድመው የገዙ መስክረውለታል።

☎️☎️ ለበለጠ መረጃ ሳይት ለማየት, ቢሮ ለመሞጣት, እንዲሁም ይበልጥ ስለዋጋው ለማወቅ ይደውሉ
0927349246

27/03/2024

ዲኤምሲ ሪል እስቴት

🏘 ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል። )

በርካታ ደንበኞቹን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ
በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለን ።

ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::

የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት

🌹 የመኖሪያ አፓርታማ
🌿 የፔንት ሀውስ
🍁 የገበያ ሞልና መኖሪያን ባአንድ ላይ አካትቶ የያዘ።

የግንባታ አይነት

1. ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 2 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡
2. ከፊል ግንባታ - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡

ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ
🌲 ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት/ቻድ ኢምባሲ አጠገብ

የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ
ከእስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ

ከእስቱዲዮ በስተቀር ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያማሉ ናቸው ::

እስቱዲዮ

56.60 ካሬ እና 57.40 ካሬ

ባለ 1 መኝታ ቤት

77.30 ካሬ,
85.60 ካሬ,
93.20 ካሬ,
98.10 ካሬ

ባለ 2 መኝታ ቤት

123.30 ካሬ
126.10 ካሬ
134.90 ካሬ
143.30 ካሬ
155.80 ካሬ

ባለ 3 መኝታ ቤት

146.80 ካሬ 157.30 ካሬ 158.20 ካሬ 159.50 ካሬ 162.10 ካሬ 167040 ካሬ 173.ካሬ 116.10 ካሬ 178.30 ካሬ 181.80ካሬ

ባለ 4 መኝታ ቤት

177.10 ካሬ 180.40 ካሬ 183.60 ካሬ 186.90 ካሬ አማራጮችን የያዘ ነው።

ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን

❇️ ግንባታውን በአልሙኒየም ፍርም ወርክ ቴክኖሎጂ መጠቀማችን

❇️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡

❇️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጮችን ማቅረባችን ።

❇️ የላውንደሪ እና እስቶር ክፍል ማመቻቸታችን ።

❇️ በአነስተኛ የክፍያ መጠን በ 9 ዙር ተመራጭ የክፍያ መንገድ ማመቻቸታችን ።

❇️ ከዲኤምሲ የገዙትን ቤት ለሌላ ሰው መሸጥ የሚችሉ መሆኑን ።

❇️ በ 1 ብሎክ ላይ 4 የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የምንገጥም መሆናችን ።

❇️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን ::

የቅናሽ ፓኬጅ

40% በአንዴ ከከፈሉ 8% ቅናሽ ያገኛሉ

55% በአንዴ ከከፈሉ 10% ቅናሽ ያገኛሉ

65% በአንዴ ከከፈሉ 15% ቅናሽ ያገኛሉ

75% በአንዴ ከከፈሉ 18% ቅናሽ ያገኛሉ

85% በአንዴ ከከፈሉ 20% ቅናሽ ያገኛሉ

100% በአንዴ ከከፈሉ 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

➡️ ለበለጠ መረጃ

+251942036384
+251927349246
ይደውሉ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DMC Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category