Home Era Real estate, Apartment and Housing Sales and Rental

Directions

Home Era Real estate, Apartment and Housing Sales and Rental House Realtor

28/05/2026

ሰላም በአዲስ አበባ ኢትዬጲያ ለማንኛውም የቤት መረጃ እኛ ጋር ይደውሉ። ለአንድም ቀን ሆነ ለወር የትኛውንም አይነት ገስት ሀውስ እኛ ጋር ያገኛሉ::

For Every one abroad and here in Ethiopia, Home Era just like AIRBNB is here to provide full support on finding Furnished Apartment, Furnished Villa and Guesthouses in Addis Ababa Ethiopia, Which you can rent starting from one day. And also if in need of Big houses for different events such as Wedding, Birthday and graduation all is here to be found.
- Furnished Apartments
- Furnished Villas
- Guesthouses
To make our service more effective you just have to tell us three things ( What type of house you want, location, Budget) within 10 minutes we will send full info together with the videos we think matches your desired house.
🏡APARTMENT FOR RENT !
شقة مفروشة بالكامل للإيجار. الإيجار اليومي متاح.

📍 BOLE

Apartment And Guest House For Rent
Most affordable and luxurious Bedsitter

If You Are Interseted Call us :

☎️ 0976117260

'You Rest We Will Find You That Perfect Place '
HOMEERA BY DAGI

Join us : https://t.me/homeerahousing

06/11/2025

በአስቸኳይ ብር ተፈልጎ ነው እንጂ በዚህ ዋጋ የሚሸጥ አልነበረም ። 28 ሚሊየን ብር ሲሸጥ የቆየው አንድ ቤት ብቻ ቀርቶት በ 20 ሚሊየን ብር ለገበያ ቀርቧል
ለአጭር ግዜ የሚቆይ ቀናሽ ስለሆነ መተው ይውሰዱት።
Apartment for sale with 20% Discount on, which will be available for only a short period.
Two bedroom Luxurious Apartment in Bole next to Embassy and other luxury houses, very great for both living in or Rental.
🏡 Apartment For Sale 🏡

💰Price (BIRR): 20 Million
📍Area: Bole Japan ቦሌ
🏠Type: Two Bedroom Apartment
🟩Size: 169sqm, 169 ካሬ
🛌Bedroom: 2 Bedroom
- 3 Bathroom
- Open amd Closed Kitchen
- Maids room
- Laundry Room
👉🏾Description: unfurnished
The building that has living room, two kitchen, service, water tanker, and maids bathroom.
- Brand New Building with Great Pricing, with great security condition.

📞 Phone: 0976117260

‘You Rest We Will Find You That Perfect Place'

Home Era By Dagi N.

04/08/2025

የሚገርም ዜና
በቦሌ ላይ ቤት መግዛት ከባድ በሆነበት ግዜ አስቸካይ ብር ያስፈለጋቸው ሻጮች እጃችን ላይ ናቸው፣ ቢፈልጉ ለመገንባት ቢፈልጉ ለመኖሪያ የተመቻቸ ቤቶችን አዘጋጅተናል።
160 ካሬ G+1 ፎቅ ቤት በ20 ሚሊየነር ብር ብቻ
እነዚህ ቤቶች ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ የተሸጡ ቤቶች ናቸው፣ አሁን የብር እጥረት ስላለ በአስቸካይ መሸጥ ስለተፈለገ ነው። ሁለት ቤት ብቻ ስላለን ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ ቦታውንም ለማየት በ ☎️ 0976117260 ይደውሉ

HOME ERA BY DAGI

'YOU REST WE WILL FIND YOU THAT PERFECT PLACE'

18/06/2025

የሚገርም ዜና
በቦሌ ላይ ቤት መግዛት ከባድ በሆነበት ግዜ አስቸካይ ብር ያስፈለጋቸው ሻጮች እጃችን ላይ ናቸው፣ ቢፈልጉ ለመገንባት ቢፈልጉ ለመኖሪያ የተመቻቸ ቤቶችን አዘጋጅተናል።
160 ካሬ G+1 ፎቅ ቤት በ20 ሚሊየነር ብር ብቻ
እነዚህ ቤቶች ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ የተሸጡ ቤቶች ናቸው፣ አሁን የብር እጥረት ስላለ በአስቸካይ መሸጥ ስለተፈለገ ነው። ሁለት ቤት ብቻ ስላለን ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ ቦታውንም ለማየት በ ☎️ 0976117260 ይደውሉ

HOME ERA BY DAGI

'YOU REST WE WILL FIND YOU THAT PERFECT PLACE'

28/04/2025

LAND SALE IN ADDIS ABABA WITH TREMENDOUS PRICING

Starting price of 6 Million for 233 Sq. Meter Land

የመሬት ሽያጭ በሚገርም ዋጋ
መቼም የመሬት ግዢ በአዲስ አበባ ላይ የማይታሰብ ሆኗል: አሁን ግን አንድ አስደሳች ነገር ይዘን መተናል፤ የመንግስት እውቅና ያለው ህጋዊ መሬት ከ150 ካሬ ጀምረው ከገበያው ሂሳብ በግማሽ የሚቀንስ ከ 6 ሚሊዬን ብር ጀምሮ በተለያዬ የአዲስ አበባ ክ/ከተማ ይዘን መተናል።

📍በቃሊቲ
- 233 ካሬ - 6.5 ሚሊዬን ብር
- 150 ካሬ - 8 ሚሊየን ብር
📍 በቱሉዲምቱ አለም ባንክ
- 311 ካሬ - በ9.5 ሚሊየን ብር
- 245 ካሬ - በ8.5 ሚሊዮን ብር
📍 በቦሌ አራብሳ
- 300 ካሬ 8 ሚሊየን ብር


ከቪላ ጀምሮ የግንባታ ፍቃድ የተሰጠው

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

📞 Phone: 0976117260

‘You Rest We Will Find You That Perfect Place'

Home Era By Dagi

12/04/2025

LAND SALE IN ADDIS ABABA WITH TREMENDOUS PRICING

Starting price of 6 Million for 250 Sq. Meter Land

የመሬት ሽያጭ በሚገርም ዋጋ
መቼም የመሬት ግዢ በአዲስ አበባ ላይ የማይታሰብ ሆኗል: አሁን ግን አንድ አስደሳች ነገር ይዘን መተናል፤ የመንግስት እውቅና ያለው ህጋዊ መሬት ከ150 ካሬ ጀምረው ከገበያው ሂሳብ በግማሽ የሚቀንስ ከ 6 ሚሊዬን ብር ጀምሮ በተለያዬ የአዲስ አበባ ክ/ከተማ ይዘን መተናል።
250 ካሬ - 6.5 ሚሊዮን
188 ካሬ - 6 ሚሊዮን
300 ካሬ - 8 ሚሊየን

ከአስፓልት ግልባጭ
150 ካሬ - 9 ሚሊዮን
250 ካሬ - 12 ሚሊዮን
411 ካሬ - 17 ሚሊዮን

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

📞 Phone: 0976117260

‘You Rest We Will Find You That Perfect Place'

Home Era By Dagi

አሁኑኑ ይደውሉ
+251976117260
Home Era by Dagi

21/03/2025

የአፖርታማ ሽያጭ በሚገርም ዋጋ
መቼም 📍 በቦሌ ላይ የአፖርታማ ሽያጭ እንዴት ውድ እንደሆነ ያውቃሉ፡ ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከገበያው ሂሳብ በግማሽ የሚቀንስ ቆንጆ አፖርታማ ነው።
አፖርታማው ቦሌ አትላስ ሲገኝ 165 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ካርታ የወጣለት ሙሉ ክፍያ በ19 ሚሊዬን ብር ብቻ እየተሸጠ ሲገኝ 1 አፖርታማ ብቻ ቀርቷል።
ቤቱ በወር 150,000 አየተከራየ የሚገኝ ሲሆን፣ ክራይ ላይ ያለ በመሆኑ እጅግ በጣም ተጠቃሚ ናቹ፣
በህንፃው ላይ አንድ (1) አፓርታማ ስለሆነ የቀረው ይህንን አስገራሚ አጋጣሚ ሳያመልጥዋ ይግዙ።

Apartment for sale in 📍Bole Atlas size of 165 Sq Meter with only 19 Million Birr

🏡 Apartment Sale 🏡

💰Price (BIRR): 19 Million
📍Area: Bole Atlas
🏠Type: APARTMENT
🟩Size: 165sqm
🛌Bedroom: 2
👉🏾Description:
- UNFURNISHED APARTMENT
-ELEVATOR
- WATER SUPPLY
-SECURITY
-GENERATOR
- PARKING SPACE

📞 Phone: 0976117260

‘You Rest We Will Find You That Perfect Place'

Home Era By Dagi

አሁኑኑ ይደውሉ
+251976117260
Home Era by Dagi

03/01/2025

ቤት ክራይ በሚገርም ዋጋ
መቼም 📍 በቦሌ ላይ መኖር እና መከራየት የማይፈልግ የለም፣ እኛ ጋር ደግም ያሉት የቤት ክራይ ዋጋ እጅግ አስገራሚ ነው።
የእኛ አላማ ተከራዬችን ማስደሰት ነው
House Rental with your desired pricing
Apartment
📍BOLE
📍BULBULA
📍 SUMMIT
📍CMC
📍GERGI
📍WELOSEFER
📍DEMBEL
📍 MESKEL FLOWER
📍MEXICO


- Apartment - አፖርታማ
-Villa - ቪላ
- Buildings - ህንፃ
- Offices - ቢሮ
- Ware House - መጋዘን

'' YOU REST WE WILL FIND YOU THAT PERFECT PLACE ''

አሁኑኑ ይደውሉ
+251976117260
Home Era by Dagi

Address

Bole Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 20:00
Tuesday 09:00 - 20:00
Wednesday 09:00 - 20:00
Thursday 09:00 - 20:00
Friday 09:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 20:00
Sunday 09:00 - 19:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Home Era Real estate, Apartment and Housing Sales and Rental posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share