Bet Addis properties - ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ

Bet Addis properties - ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bet Addis properties - ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ, Estate agent, Addis Ababa.

ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ
“በሪል እስቴት ዘርፍ የላቀ አገልግሎትን በመስጠት የደንበኞቻችንን ፍላጎት ማርካት ተቀዳሚ ዕሴታችን ነው!”
Our address: A.A Bethel Habesha Tower 2nd Floor
No: +251 944222227
+251 944222228
+251 944222229

100 ቢሊየን ብድር ለዲያስፖራ================================አሁን ባለው ሁኔታ ሃዋላ ወደ መደበኛው መስመር  እየገባ ይመስላል።  ያዝልቀው ነው የሚባለው። በአልን ምክንያ...
08/09/2024

100 ቢሊየን ብድር ለዲያስፖራ
================================

አሁን ባለው ሁኔታ ሃዋላ ወደ መደበኛው መስመር እየገባ ይመስላል። ያዝልቀው ነው የሚባለው። በአልን ምክንያት በማድረግ ባንኮቹ እያቀረቡ ባለው ቦነስ ምክንያት የመደበኛው መላኪያ ከጥቁሩ ገበያ ትርጉም ባለው ሁኔታ ልቋል። ይሁን እንጂ የባንኮቹ የመሸጫ ዋጋ ከመግዣው ስላነሰ ሁኔታዎች ካልተለወጡ ተረጋግቶ በዚህ የሚቀጥል አይመስልም።

ዙሩን እያከረረው ያለው ብሔራዊ ባንክ አሁን ደሞ ሌላ ማበረታቻ ይዞ መጥቷል። ተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት መደበኛውን የሃዋላ መስመር ለሚከተሉ የውጭ ነዋሪዎች በ31ዱ ባንኮች ለኢንቨስትመንት እና መኖሪያ ቤት መግዣ የሚውል 100ቢሊየን ብር ብድር አመቻችቻለሁ ብሏል።

ምን ይፈይዳል?
=================
- መንግስት ከዚህ ብድር ምናልባትም ወደ 1 ቢሊየን ዶላር ለመሰብሰብ ያስችለዋል።
- መመንዘሪያው ከተቀራረበለት ላኪው መደበኛውን መስመር። መጠቀሙ አይቀርም
- ዲያስፖራ ሁሌ ህልሙ ቤት መግዛት ነው። በዚህ ፈንድ አደጋ ላይ ያለው የሪል እስቴት ገበያ ይነቃቃል ይሆናል።
- በውጭ ለሚኖሩ ኢትየዬጵያዊያን በሃገራቸው ላይ የኢንቨስትመት እድል ይፈጥራል። የካፒታል ገበያውም ላይ ኢንቨስት የማድረግ እድል ይከፍታል።

ምን ችግር ሊያስከትል ይችላል?
=====================

- ብሄራዊ ባንክ በብድር ጣርያ አስሮ ያወረደውን የዋጋ ንረት የዚህ ብር ወደ ገበያ መግባት የዋጋ ንረትን መልሶ ሊያመጣበት ይችላል።
-የመኖርያ ቤት ዋጋን ሊያንር ይችላል።

የዕድሉ ተጠቃሚ እንዴት መሆን ይቻላል?
================================

- ብሔራዊ ባንክ ብሩን ለባንኮቹ በምን መልክ እንደሚደለድለው አላስታወቀም። ይሁን እንጂ ብሄራዊ ባንኩ በውጭ የምትኖሩ ወገኖቻችን: ካላችሁበት ሆናችሁ በዲጂታል ዘዴ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈትና ማንቀሳቀስ፣ የምትችሉበት ፕላትፎርም አዘጋጅቶላችሁዋል። (unite.et) አፑን በማውረድ የፈለጋችሁበት ባንክ የውጭ ምንዛሪ ወይም የብር አካውንት መክፈት ትችላላችሁ ሞክሩት።

Bet Addis 🇪🇹 Properties

https://t.me/BetAddisHome

ያለቀ  የአፓርትመንት ሽያጭ  👇👇👇👇👇👇👇👇👇〽️ ለቡ ቫርኔሮ አካባቢ〽️ ዋና መንገድ  ላይ〽️ 2B+G+9〽️ ባለ 3 መኝታ 110 ካሬ ሜትር〽️ ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው〽️ ተጨማሪ ...
19/06/2024

ያለቀ የአፓርትመንት ሽያጭ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

〽️ ለቡ ቫርኔሮ አካባቢ
〽️ ዋና መንገድ ላይ
〽️ 2B+G+9
〽️ ባለ 3 መኝታ 110 ካሬ ሜትር
〽️ ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው
〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው
〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ

👉 አጠቃላይ ዋጋ 7 ሚሊየን 800ሺ ብር ብቻ

👉 አሁን የሚከፈል 6 ሚሊየን 500 ሺ ብር

👉 ቀሪ 1 ሚሊየን ሶስት መቶ ሺ ብር ወደፊት የሚከፈል አለው

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

+251944222227
+251944222228 ላይ ይደውሉ

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ

⭐️ አስደሳች ዜና የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት እና ሱቅ  ፈላጊዎች በሙሉ🏠 እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንቶችን ወደ እናንተ ይዘን ብቅ ብለናል📍የግንባታ ቦታውን በመዲናችን አዲ...
04/03/2024

⭐️ አስደሳች ዜና የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት እና ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ

🏠 እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንቶችን ወደ እናንተ ይዘን ብቅ ብለናል

📍የግንባታ ቦታውን በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪያ ተመራጭ በሆነው ቤተል ሮም ሰፈር አዲሱ ዋና 20 ሜትር ላይ ያደረገው ግዙፉ 3B+G+18 የመኖሪያ አፓርትመንታችን በውስጡ ምን ምን አካቷል?

📌 በ 150 ካሬ ሜትር ላይ የተንጣለለ ባለ 3 መኝታ ቤት በመሆኑ ሰፊ የመኖሪያ ቦታን ያገኛሉ

📌 ሰፊ ቦታን ከማግኘትዎም ባሻገር በአንድ ወለል ላይ 3 አባወራ ብቻ በመኖሩ ለእርስዎም ሆነ ለቤተሰብዎ ምቾትና ነፃነትን ያገኛሉ

📌 ሁለት ዘመናዊ ሊፍቶች የተገጠሙለት ሲሆን ስታንድባይ ጄኔሬተርን ጨምሮ የከርሰምድር ውሀ አቅርቦትን አካቶ መያዙ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል

📌 ምን ይሄ ብቻ!
ለእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴዎ ቅልጥፍና የንግድ ሱቆችን እንዲሁም ጅምናዝየምን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎት ሰጪዎችን የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ እዛው ማግኘትዎ ገደብ የለሽ ምቾትን ያጎናፅፍዎታል

🏅ቀድመው ለመጡ ውስን ተመዝጋቢዎች ታላቅ የቅድመ ክፍያ ቅናሽም አድርገናል

♻️ በዚሁም መሰረት
ለውስን ተመዝጋቢዎች ቅድመ ክፍያ 1,600,000 ብር ብቻ ሲሆን

♦️ከፊል ፊኒሺንግን ጨምሮ አጠቃላይ የዋጋ ክፍያ 7,500,000 ብር ብቻ

♦️ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ወደ እኛ በመምጣት በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ

አድራሻችን፡

አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

በውስጥ ያናግሩን 👇

☎️ +251944222227
☎️ +251944222228 ላይ ይደውሉ

🔴🔴አስቸኳይ መልእክት ❤️ውድ የቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ደንበኞቻችን በሙሉ በጀርመን አደባባይ ሳይት ያለንንግንባታ የቁፋሮ ስራ የጀመርን መሆኑን እየገለጽን 👉 እዚህ ሳይት ላይ ያለን ቀሪ ሽያጭ...
29/02/2024

🔴🔴አስቸኳይ መልእክት

❤️ውድ የቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ደንበኞቻችን በሙሉ በጀርመን አደባባይ ሳይት ያለንንግንባታ የቁፋሮ ስራ የጀመርን መሆኑን እየገለጽን

👉 እዚህ ሳይት ላይ ያለን ቀሪ ሽያጭ ቤቶች ጥቂት ስለሆነ ያልገዛችሁ ደንበኞች በዚህ አጭር ቀናት ውስጥ ደውለው ይመዝገቡ እንላለን።

🔻 በጀርመን አዳባባይ ዋና መንገድ ላይ

140 ካሬ ሜትር

ባለ 3 መኝታ ቤት እና

ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ያለው

በቅድመ ክፍያ 1.6 ሚሊየን ብር ብቻ

አድራሻችን፡

አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

በውስጥ ያናግሩን 👇

☎️ +251944222227
☎️ +251944222228 ላይ ይደውሉ

🔴 አስቸኳይ የቦታ ሽያጭ ቤተል ዋና መንገድ ጀርባ ላይ👉 ቤተል  አካባቢ👉 1600 ካሬ ሜትር👉 ዲጂታል ካርታ ያለው👉 ኤል ላይ ሰፊ መንገድ ያለው👉 ለሪል እስቴት ለአክሲዮን እና ለት/ቤት ግን...
22/02/2024

🔴 አስቸኳይ የቦታ ሽያጭ
ቤተል ዋና መንገድ ጀርባ ላይ

👉 ቤተል አካባቢ
👉 1600 ካሬ ሜትር
👉 ዲጂታል ካርታ ያለው
👉 ኤል ላይ ሰፊ መንገድ ያለው
👉 ለሪል እስቴት ለአክሲዮን እና ለት/ቤት ግንባታ የሚሆን
👉 ካርታም እኛ ጋር ነው ይደውሉ

👉 ዋጋ: 150 ሚሊየን ብር ብቻ

✔️ ገዥ ብቻ ይደውል

አድራሻችን፥ አዲስ አበባ

ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

☎️ +251944222227 ወይም
☎️ +251944222228 ላይ ይደውሉ

በውስጥ ያናግሩን 👇 ላይ ያናግሩ

ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር

💯 The Best investment from Bet Addis Properties         🏢 ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ  እንዲሁም  ለኢንቨስትመንት( ለቢዝነስ) ቢጠቀሙበት የሚያተርፍቡበትን እድል...
14/02/2024

💯 The Best investment from Bet Addis Properties

🏢 ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት( ለቢዝነስ) ቢጠቀሙበት የሚያተርፍቡበትን እድል እንሆ እናብስሮ

📍AU Tower Site
ግንባታዉ የተጠናቀቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት ለሽያጭና ለኪራይ የተዘጋጁ ቅንጡና ዘመናዊ ቤቶች።

# እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
# በቂ የመኪና ማቆሚያ
# 24 ሰዓት የሚሰራ ወቅቱን በጠበቀ ቴክኖሎጂ የተሰሩ ፈጣንና ግዙፍ ጄኔነተር ያለው
# 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
# ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው
# በ3 አቅጣጫ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኝ
# በተመጣጣኝና ደንበኞችን ባገናዘበ በ6 ዓይነት የክፍያ አማራጮችና አጎጊ የቅናሽ ፓኬጅም ይዞል።

# ያሉን ቤቶች ጥቂቶች ስለሆኑ እድሉ እንዳያመልጦ።

👉We also provide Bank loan
ለበለጠ መረጃና ሳይቶችን ለመጎብኘት

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል አበሻ ታወር

☎ +251944222227 ላይ ይደውሉ።

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ

አዲስ ለሽያጭ የቀረቡ አፓርትመንት ቤቶች  👇👇👇👇👇👇👇👇👇ቀድመው ለመጡ 6 ደንበኞች ብቻ👉 ቅድመ ክፍያ 1ሚሊየን 600ሺ ብር 〽️ ቤተል ሮም ሰፈር አካባቢ〽️ አዲሱ ዋና 20 ሜትር መንገድ ላ...
01/02/2024

አዲስ ለሽያጭ የቀረቡ አፓርትመንት ቤቶች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ቀድመው ለመጡ 6 ደንበኞች ብቻ

👉 ቅድመ ክፍያ 1ሚሊየን 600ሺ ብር

〽️ ቤተል ሮም ሰፈር አካባቢ
〽️ አዲሱ ዋና 20 ሜትር መንገድ ላይ
〽️ 3B+G+18
〽️ ባለ 3 መኝታ 150 ካሬ ሜትር
〽️ በወለል 3 ቤት ብቻ
〽️ 2 ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው
〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው
〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ

👉 ቅድመ ክፍያ 1 ሚሊየን 600ሺ ብር ብቻ

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

☎ 094 422 2227

አለም ባንክ ትሮፒካል አካባቢ የሚሸጡ ያለቀላቸው አፓርትመንት ቤቶች🤗፠ G+5 ፎቅ ላይ በወለል 2 ቤቶች ብቻ፠ ካርታ ያለው፠ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው፠ ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ በ9.5 ሚሊ...
26/01/2024

አለም ባንክ ትሮፒካል አካባቢ የሚሸጡ ያለቀላቸው አፓርትመንት ቤቶች🤗
፠ G+5 ፎቅ ላይ በወለል 2 ቤቶች ብቻ
፠ ካርታ ያለው
፠ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው
፠ ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ በ9.5 ሚሊየን እንዲሁም 112 ካሬ በ10.5 ሚሊየን ብር አማራጭ አቅርበንሎታል

አድራሻችን፥ አዲስ አበባ

ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

☎️ +251944222227 ወይም
☎️ +251944222228 ላይ ይደውሉ

በውስጥ ያናግሩን 👇

የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇
https://t.me/BetaddisHome

ዌብሳይታችን 👇👇
https://betaddisproperties.com/

ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ እንባላለን ድርጅታችን ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ የሪል እስቴት ሽያጭ ህጋዊ ወኪልና በሪል እስቴት የስራ ዘርፍ አማካሪ ሲሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያ...
23/01/2024

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ እንባላለን

ድርጅታችን ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ የሪል እስቴት ሽያጭ ህጋዊ ወኪልና በሪል እስቴት የስራ ዘርፍ አማካሪ ሲሆን በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተቋቋመ እና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በታማኝነት ይሰጣል ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

# የቪላ እና ፎቅ ቤቶች ሽያጭ

# የሪል እስቴት መኖርያ ቤቶች

# ህጋዊ የአክስዮን ማህበር ቤቶች

# የንግድ ሱቆች, የሕንፃ ሽያጭ እና አስተዳደር

✅ ጅምር , ፊኒሽንግ የቀራቸውና
የተጠናቀቁ የመኖርያ አፓርታማ ቤቶች እና

✅ አጠቃላይ የቋሚ ንብረቶች ሽያጭ እና የማማከር አገልግሎት ከቤት አዲስ ያገኛሉ ።

አድራሻችን፡

አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

በውስጥ ያናግሩን 👇

☎️ +251944222227 ወይም
☎️ +251944222228 ላይ ይደውሉ

የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇
https://t.me/BetaddisHome

ዌብሳይታችን 👇👇
https://betaddisproperties.com/

ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር

አ.አ ጀርመን 📍አደባባይ ዋናው መንገድ ላይ የሚገኝው ሳይታችን ✨️በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ከፍለው ይህን አይን👀 ቦታ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ🤝👉ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ እና ...
17/01/2024

አ.አ ጀርመን 📍አደባባይ ዋናው መንገድ ላይ የሚገኝው ሳይታችን
✨️በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ከፍለው ይህን አይን👀 ቦታ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ🤝
👉ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ እና ስልክ ያገኙናል✨️

አድራሻ ቤተል📍
አበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ
☎️+251944222227/28/29
🏡ቤት አዲሰ ፕሮፕርቲስ🏡
✨የሚተማመኑበት አጋርነት!

🔻 ከቤት አዲስ ፕሮፐርቲስግንባታው የተጀመረ የአፓርታማ ቤት ሽያጭበጀርመን አዳባባይ ዋና መንገድ ላይ140 ካሬ ሜትርባለ 3 መኝታ ቤት እናተጨማሪ የንግድ ሱቅ ያለውበቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን...
14/01/2024

🔻 ከቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ

ግንባታው የተጀመረ የአፓርታማ ቤት ሽያጭ

በጀርመን አዳባባይ ዋና መንገድ ላይ

140 ካሬ ሜትር

ባለ 3 መኝታ ቤት እና

ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ያለው

በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ብቻ

አድራሻችን፡

አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

በውስጥ ያናግሩን 👇

☎️ +251944222227
☎️ +251944222228 ላይ ይደውሉ

BET ADDIS 🇪🇹 PROPERTIES✍ Bet Addis Properties is a trusted real estate Sales Agent in Ethiopia, offering a diverse range...
09/01/2024

BET ADDIS 🇪🇹 PROPERTIES
✍ Bet Addis Properties is a trusted real estate Sales Agent in Ethiopia, offering a diverse range of properties for sale and rent, along with professional consulting services, to help clients make informed decisions in the real estate market.

🎤 ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ በኢትዮጵያ ታማኝ የሆነ የሪል እስቴት ሽያጭ ወኪል ሲሆን ደንበኞች በሪል እስቴት ገበያ ላይ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ የሚያግዝ የተለያዩ ንብረቶችን ለሽያጭ እና ለኪራይ እንዲሁም ከሙያዊ ምክር አገልግሎት ጋር ያቀርባል።

አድራሻችን
አ.አ ቤተል አበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

☎ ️+251944222227/28 ላይ ይደውሉ
📩 በቴሌግራም ላይ በውስጥ ያናግሩን

የቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/BetaddisHomes

ዌብሳይታችን 👇👇
https://betaddisproperties.com/

BET ADDIS 🇪🇹 PROPERTIES

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251944222227

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bet Addis properties - ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bet Addis properties - ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ:

Share

Category