Jambo Real Estate

Jambo Real Estate Jambo Real Estate
Quality | Reliablity | On time Delivery
DownTown Location | Affordable Price

Jambo Real Estate, a member of Jambo Group, is a top rated developer in Addis Ababa, Ethiopia that is revolutionizing the real estate industry.

ጃምቦ ሪል እስቴት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የብልጽግና እና የደስታ እንዲሆንላ...
27/05/2026

ጃምቦ ሪል እስቴት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የብልጽግና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

ደረጀ ሀይሌ ማን ነው? ልዩ ዘጋቢ ፊልም ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር
22/05/2026

ደረጀ ሀይሌ ማን ነው? ልዩ ዘጋቢ ፊልም ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር

የጃምቦ ሪል እስቴት (Jambo Real Estate) ብራንድ አምባሳደር ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከአንድ ዓመት በፊት ያከበረው የ60ኛ ዓመት የልደት በዓል ድምቀት ትዝታዎች። ጃምቦ ሪል እስቴት ከብራንድ አምባሳ....

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ:: የደረጄ ኃይሌልብ የሚነካ ንግግር | ጃምቦ ሪልሰቴት
18/05/2026

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ::

የደረጄ ኃይሌልብ የሚነካ ንግግር | ጃምቦ ሪልሰቴት

የጃምቦ ሪል እስቴት (Jambo Real Estate) ብራንድ አምባሳደር ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከአንድ ዓመት በፊት ያከበረው የ60ኛ ዓመት የልደት በዓል ድምቀት ትዝታዎች። ጃምቦ ሪል እስቴት ከብራንድ አምባሳ....

መልካም የእናቶች ቀን!
10/05/2026

መልካም የእናቶች ቀን!

የአባቶቻችን ጀግንነት ለሀገር ፍቅራችን ስንቅ ነው! 🇪🇹 የነፃነታችን ምልክት ለሆኑት አርበኞቻችን ክብር ይሁን። መልካም የአርበኞች የድል በዓል!
04/05/2026

የአባቶቻችን ጀግንነት ለሀገር ፍቅራችን ስንቅ ነው! 🇪🇹 የነፃነታችን ምልክት ለሆኑት አርበኞቻችን ክብር ይሁን። መልካም የአርበኞች የድል በዓል!

ጃምቦ ብለን ዛሬም ቀጥለናል “ቤት ብቻ ሳይሆን መተማመንን ገንብተናል" በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው አዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ድርጅታችን ጃም...
24/04/2026

ጃምቦ ብለን ዛሬም ቀጥለናል

“ቤት ብቻ ሳይሆን መተማመንን ገንብተናል" በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው አዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ድርጅታችን ጃምቦ ሪል እስቴት አፓርትመንት ቤቶቹን በልዩ ልዩ አማራጮች ከታላቅ ቅናሽ ጋር ይዞ ይጠብቅዎታል።

ቤት ለሚገዙ ደንበኞችም ሙሉ የቤት ዕቃን አሟልቶ የምናስረክብበትም ዕድል ይዘንልዎ መጥተናል።

ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
+251 901660000
ጃምቦ ሪል እስቴት
ህልምን እናሳካለን!


ዛሬም፣ ነገም ይቀጥላል! ጃምቦ ሪል እስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ እያሳየ የሚገኘውን ልዩ ልዩ ቤቶች ዛሬም በደመቀ ሁኔታ እየጎበኙ ይገኛሉ። ነገም እንዲሁ እንጠብቅ...
24/04/2026

ዛሬም፣ ነገም ይቀጥላል!
ጃምቦ ሪል እስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ እያሳየ የሚገኘውን ልዩ ልዩ ቤቶች ዛሬም በደመቀ ሁኔታ እየጎበኙ ይገኛሉ። ነገም እንዲሁ እንጠብቅዎታለን!

የኤክስፖው ዝርዝር፦
• ቀን፦ እስከ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ
• ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

ይምጡና የወደፊት ቤትዎን ከእኛ ጋር ይምረጡ!

#ጃምቦሪልእስቴት #አዲስአበባ

ጃምቦ ሪል እስቴት በታላቁ የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ ይጠብቅዎታል። ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ጎራ በማለት የነገውን ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ!📅 ቀን፦ ከሚያዝያ 15...
22/04/2026

ጃምቦ ሪል እስቴት በታላቁ የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ ይጠብቅዎታል። ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ጎራ በማለት የነገውን ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ!

📅 ቀን፦ ከሚያዝያ 15 - 18
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

ጃምቦ ሪል እስቴት - ጥራት ለላቀ ህይወት!

ጃምቦ ብለናል!
21/04/2026

ጃምቦ ብለናል!

21/04/2026

🏗️ ጃምቦ ሪል ስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026! 🏗️
በግንባታ ዘርፍ የ29 ዓመታት እና በሪል ስቴት የ9 ዓመታት ልምድ ያካበተው ጃምቦ ሪል ስቴት፤ ያለቁ ቤቶችን፣ በግንባታ ላይ ያሉና አዳዲስ ሳይቶችን ይዞ ይጠብቅዎታል።
📍 ቦታ፦ የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም
📅 ቀን፦ ከሚያዝያ 15 - 18፣ 2018 ዓ.ም
ይምጡና የህልምዎን ቤት ይምረጡ!
ጃምቦ ሪል ስቴት - የምንገነባው ለትውልድ ነው!
#ጃምቦሪልስቴት #አዲስአበባ

Address

Meskel Flower
Addis Ababa
9471

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30
Sunday 08:30 - 12:30

Telephone

+251901660000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jambo Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jambo Real Estate:

Share