Meron Sales Consultant AYAT Real Estate

Meron Sales Consultant AYAT Real Estate ህልምዎን እውን እናደርጋለን ! !!

➣አፓርትመንት

➣ሱቆችን

➣አክሲዮን ከፈለጉ ይደውሉልን

☎️☎️ +251929368535

ለቤተሰብዎ የነገ ዋስትና ዛሬ መሰረት ይጣሉ!በ2015 ዓ.ም. ባለ አክሲዮኖቹን የ51.38% ትርፍ ተካፋይ ያደረገውን የአያትን አክሲዮን በመግዛት ሃብት ለመገንባት፣ ገንዘብዎን ከዋጋ ንረት ለ...
26/01/2024

ለቤተሰብዎ የነገ ዋስትና ዛሬ መሰረት ይጣሉ!

በ2015 ዓ.ም. ባለ አክሲዮኖቹን
የ51.38% ትርፍ ተካፋይ ያደረገውን
የአያትን አክሲዮን በመግዛት
ሃብት ለመገንባት፣
ገንዘብዎን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ እና
የገቢ ምንጭዎን ለማብዛት የሚረዳዎን
ዉጤታማ የኢንቨስትመንት አማራጭ አቅርበናል።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ +251929368535 ይደውሉ
- WhatsApp +251929368535
- Telegram

የሽያጭ ቢሮ፡
22 ጌታሁን በሻ ህንጻ (3ተኛ ፎቅ) ይጎብኙን!

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

ከደሞዝዎ በተጨማሪ ቋሚ ገቢ ያስገቡ!ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኘውን አክሲዮናችንንበ40% ቅድመ ክፍያ በመግዛት ቀሪውን 60% በሦስት ዓመታት ከፍለው ማጠናቀቅ የሚችሉበት የተሻለ የኢንቨስትመንት ...
26/01/2024

ከደሞዝዎ በተጨማሪ ቋሚ ገቢ ያስገቡ!
ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኘውን አክሲዮናችንን
በ40% ቅድመ ክፍያ በመግዛት ቀሪውን 60%
በሦስት ዓመታት ከፍለው ማጠናቀቅ የሚችሉበት
የተሻለ የኢንቨስትመንት አማራጭ ይዘን ቀርበናል።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ +251929368535 ይደውሉ
- WhatsApp +251929368535
- Telegram

የሽያጭ ቢሮ፡

22 ጌታሁን በሻ ህንጻ (3ተኛ ፎቅ) ይጎብኙን!

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Attention Attention ድጋሚ የማይገኝ እድልበዓሉን ምክንያት በማድረግሽያጭ በዶላር ሳይሆን በብር አድርገናልበተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 195 ሺ ብር ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገ...
21/01/2024

Attention Attention
ድጋሚ የማይገኝ እድል

በዓሉን ምክንያት በማድረግ

ሽያጭ በዶላር ሳይሆን በብር አድርገናል

በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 195 ሺ ብር ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

የ60/40 የአከፋፈል አማራጫችንን ይጠቀሙ
ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

የካሬ አማራጭ
80m2
85m2
90m2
107m2
115m2
127m2
120m2
138m2
145m2

ለበለጠ መረጃ:
በ +251929368535 ይደውሉ

👉 Telegram -

👉Whatsapp - +251929368535

ከ50 ሺህ በላይ ዕለታዊ ጎብኚዎች በሚስተናገዱበት፤ በርካታ ነዋሪዎች፣ የግል እና የመንግስት ተቋማት በሚገኙበት ፤ መንገዱ ምቹ ገበያዎም ሙሉ በሆነበት አያት ግራንድ ሞል ሱቅ ገዝተው ንግድዎ...
01/01/2024

ከ50 ሺህ በላይ ዕለታዊ ጎብኚዎች በሚስተናገዱበት፤
በርካታ ነዋሪዎች፣ የግል እና የመንግስት ተቋማት በሚገኙበት ፤
መንገዱ ምቹ ገበያዎም ሙሉ በሆነበት
አያት ግራንድ ሞል
ሱቅ ገዝተው ንግድዎን ያጧጡፉ!

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0929368535 ይደውሉ

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

29/12/2023

51.38% ከፍተኛ የአክሲዮን ትርፍ!

➨ ነግዶ ስለማትረፍ እርግጠኛ መሆን አይቻልም ...ገንዘብን ካለስራ ማስቀመጥም በራሱ ኪሳራ ነው።

➨ ስለ ጥሬ እቃ፣ የቤት ኪራይ፣ የሰራተኛ አስተዳደር እና ደመወዝ ሳይጨነቁ ካለምንም ውጣውረድ ጥሪትዎን በዓመት ከግማሽ በላይ ያሳድጉ።

📌 እጅግ ትርፋማ የሚያደርግ አክሲዮን

➡️ በአያት ሪል እስቴት ስር ያሉ እህት ኩባንያዎች በሙሉ ማለትም
➡️ አያት ሪል እስቴት (7 ሳይቶች)
➡️ ራስ ሆቴል
➡️ አልፋ ዩኒቨርሲቲ
➡️ሮሀ ሆቴል
➡️ ሞዝቮልድ
➡️ የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
የነዚህ ሁሉ ድርጅቶች ሼር ገዝተዉ ከፍተኛ የአመታዊ ትርፍ ተካፋይ መሆን ይችላሉ

📌 በአሁኑ በ 2016 አ.ም ድርጅቱ 51% ትርፍ ድርጅቱ አትርፎ ለባለ አክሲዮኖች ከፍተኛ የ ትርፍ ክፍፍል ክፍያ ከፍሏል

📌 ስለዚህ ከፍተኛ ትርፍ ተጋሪ እንዲሆኑ
የ (1,000,000) አንድ ሚሊዮን ብር አክሲዮን ቢመዘገቡ
➡️ ሙሉ የአክሲዮኑ ዋጋ 1,000,000
➡️ ቅድመ ክፍያ 450,000 ብር ብቻ
➡️ ቀሪዉ 600,000 ብር በሶስት አመት የሚከፈል ትርፉን ግን በየአመቱ የምትካፈሉት
➡️ አከፋፈሉ = በአመት ፤ በአመት 200,000 ብር ብቻ የሚከፈል በሶስት አመት 600,000 ብሩ ተከፍሎ የሚያልቅ

➡️ የአንድ ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ በአመቱ መጨረሻ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድረስ ትርፍ ክፍፍል ያገኛል

➡️ በጣም በአጭር ቀናት ዉስጥ አክሲዮን ሽያጩ የሚቋረጥ በመሆኑ ፈጥነዉ የዚህ አንጋፋ እና ትልቅ ካፒታል ያለዉ ድርጅት ባለ አክሲዮን በመሆን የድርጅቱ ባለቤት ይሁኑ ።

➣ለበለጠ መረጃ



Imo

Telegram

☎️ ☎️ +251929368535

ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::

በሲኤምሲ ሚካኤል በተንጣለለው 135,265 ካሬ ሜትር ላይ ዘመናዊ አፓርታመንቶችና ጊዜውን የሚመጥኑ G+1(Duplex)ቤቶችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።            የእኛን ሪልስቴት ለምን...
22/12/2023

በሲኤምሲ ሚካኤል በተንጣለለው 135,265 ካሬ ሜትር ላይ ዘመናዊ አፓርታመንቶችና ጊዜውን የሚመጥኑ G+1(Duplex)ቤቶችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

የእኛን ሪልስቴት ለምን ይመርጡታል???
30,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ግዙፍ ሞል አፓርትመንት (ባንክ፣የውበት መጠበቂያ፣ጂምናዚየም፣ኢንሹራንስ ወዘተ.... )
ያለበት መሆኑ፣
6,500 ግሪን ኤሪያ (Green area) በግቢው ውስጥ መኖሩ እንዲሁም በያንዳንዱ ህንጻ (block) መሃል 15.7 ሜትር ግሪን ኤሪያ (green area) አጠቃላይ 23,000 Green Area እንዲሁም G+ 1 የሆነ የልጆች መጫወቻ ያለው መሆኑ
የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ስታንድ ባይ ጅኔሬተር፣ጋርቤጅ ሹት ያሟላ እና ሊፍት የተገጠመለት መሆኑ
የረዥም አመት ብድር(10-30) በ 9.5% ወለድ ብቻ የሚያገኙበት
በተጨማሪ ከ7,000 በላይ ቤቶችንና 1,000 የሚሆኑ ሱቆችን ማስረከባችን በደንበኞቻችን ታማኝና ተመራጭ ያደርገናል**
ለያንዳንዱ ለሚከፍሉት ክፍያ ኢንሹራንሽ ለሚገዝ መሆኑ።

ከባለ 2መኝታ( ስቱዲዎ )እስከ ባለ 4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጭ 60% ቱን በ 7 ዙር ከፍለው ቀሪውን 40% ቤቶትን ተረክበው ከ 10-30 አመት በ 9.5% ወለድ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ቅድሚያ ክፍያ 15%
የቅናሽ ፓኬጅ
በአንድ ጊዜ 100% ለከፈለ 25% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 80% ለከፈለ 20% ቅናሽ
በአንድ ጊዜ 60% ለከፈለ15%
በአንድ ጊዜ 40% ለከፈለ 10% ቅናሽ
በእንድ ጊዜ 25% ለሚከፍሉ 6.25% ቅናሽ
5% additional discount for dollar payment
60/40 credit facility

"አያት ዞሮ መግቢያዬ"
"Take Time From The Urgent To Do The Important".

ይደውሉና ይጎብኙን

0929368535
ሜሮን ካስዬ
የአያት ሪል ስቴት የሽያጭ ኦፊሰር

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናልበቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510...
11/12/2023

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ +251929368535

አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51 % የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብርዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ ...
29/11/2023

አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51 % የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ
ቅድመ ክፍያ 40% ነው።
ቀሪ 60% በ3 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ

በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን 20 ሚሊዩን
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።
ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️+251929368535

❇️ ስፋት 80 ካሬ ሜትርበውስጡ የያዛቸው ክፍሎች ❇️ 1 ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ❇️ ሁለት መኝታ ቤት ❇️ 1 ማብሰያ ክፍል ❇️ሁለት መፀዳጃ እና መታቢያ ክፍል❇️ የከፊል ግንባታ ጠቅላ...
26/11/2023

❇️ ስፋት 80 ካሬ ሜትር

በውስጡ የያዛቸው ክፍሎች

❇️ 1 ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል

❇️ ሁለት መኝታ ቤት

❇️ 1 ማብሰያ ክፍል

❇️ሁለት መፀዳጃ እና መታቢያ ክፍል

❇️ የከፊል ግንባታ ጠቅላላ ዋጋ ቅናሽን ሳይጨምር 11,094,472 ብር

❇️ ቅድመ ክፍያ 15% 1,664,171 ብር

❇️ቀሪ ክፍያ ከ 5 እስከ 30 ዓመት

❇️ 100% የሚከፈል ከሆነ የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ ከቅናሽ በሁዋላ 8,875,577 ብር

ለበለጠ መረጃ በ 0929368535
ይደውሉ ሜሮን ካስዬ

Address

AddisAbeba
Addis Ababa

Telephone

+251929368535

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meron Sales Consultant AYAT Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Meron Sales Consultant AYAT Real Estate:

Share

Category