Elsa Domestic real Etate sales consultant

Elsa Domestic real Etate sales consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Elsa Domestic real Etate sales consultant, Real Estate, Addis Ababa.

ለመኖርያዎ አልያም ለስራዎ የሚሆኑ ውብ ፣ ቅንጡ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን እና ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለመግዛት አስበዋል? እንግዲያውስ እኛ ጋር መፍትሄ አለ።

ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል ⬇️
☎️ 0988575375 / 0951386519
📨 https://t.me/Ayat_Real_Estate_Marketing
🌐 www.ayatrealestate.com

አያት ዞሮ መግቢያዬ!

🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምን...
06/08/2026

🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!

✅ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን።

✨ ልዩ ጥቅሞች፦

Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም!
ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት።
ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበት አስተማማኝ እድል።
📐 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ)

🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር

🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር

🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር

🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር

📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ!
እድሉ ሳያመልጥዎት ቀጠሮ ለመያዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በታማኝነት እና በሃላፊነት እጠብቆታለሁ።

📱 ስልክ፦ +251988575378

👤 የድርጅቱ የሽያጭ ባለሞያ ፦

💬 Telegram:
🟢

መልካም ዜና(20%  ቅናሽ )✅  ከ30 አመት በላይ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚታወቀውና ግንባር ቀደም የሆነው አያት ሪል ስቴት   አሁን ደግሞ ✅ በካዛንቺ ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት እጅግ ው...
23/06/2026

መልካም ዜና(20% ቅናሽ )

✅ ከ30 አመት በላይ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚታወቀውና ግንባር ቀደም የሆነው አያት ሪል ስቴት አሁን ደግሞ

✅ በካዛንቺ ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት እጅግ ውብ የመኖሪያ መንደር ሽያጭ ጀምሯል።

እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
እንደፍላጎትዎ ....
ከ ባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ

✅15% ቅድመ ክፍያ

➡️ ከ 477,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

✅ ባለ አንድ መኝታ 55, 60 ካሜ
✅ ባለ ሁለት መኝታ 80ካሜ
✅ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ
✅ ባለ አራት መኝታ 140, 160 ካሜ

✅100% ለከፈለም 20%ቅናሽ ተዘጋጅቷል
በግቢው ውስጥ
➤ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➤ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➤ መዋኛ ገንዳ
➤ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር
➤ የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በጊቢው ዙሪያ
✅ሸራተንና ሂልተን ሆቴሎች
➤ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➤ አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➤ የእምነት ተቋማት

✅ እንዲሁም ግንባታቸው ከ 90% በላይ የተጠናቀቁ ቤቶች በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ።

✅90% የተጠናቀቁ 27---350 የካሬ መጠን ያላቸውን የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን
ይደውሉልን

ለምዝገባ📞 0988575378

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elsa Domestic real Etate sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category