Ayat Real Estate Consultant

Ayat Real Estate Consultant Temer Real Estate

ቡልጋሪያ ሳይት ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ ከ ባለ 1 መኝታ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት📍ባለ 1 መኝታ ቤት   60ካሬ📍ባለ 2  መኝታ ቤት  90 ካሬ...
23/02/2026

ቡልጋሪያ ሳይት
ከ ቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና አስፋልት ከመብራቱ አለፍ ብሎ
ከ ባለ 1 መኝታ ቤት እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት

📍ባለ 1 መኝታ ቤት 60ካሬ
📍ባለ 2 መኝታ ቤት 90 ካሬ
📍ባለ 3 መኝታ ቤት 125ካሬ

✅ቅድመ ክፍያ 20%

✅100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ ይደረጋል፡፡
ከ 7ኛ ፎቅ እስከ 13 ፎቅ የፍሎር አማራጭ አላቸው ፡፡
ከ ግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች
6ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያ

ባለ 1 መኝታ ቤት 60ካሬ
አጠቃላይ ክፍያ = 6,900,000
20% ቅድመ ክፍያ = 1,380,000

🏗️ ቀሪውን ክፍያ በ 3 አመት በግንባታ ሂደት የሚከፍሉት ይሆናል፡፡

100% ለሚከፍል 30%ቅናሽ ተደርጎ የሚከፍለው ክፍያ = 4,830,000
☎️+251910301918 /+251911272647

11/01/2026

🏠ታማኝ_ካልነው_ጊዜ_ቀድመን_እናስረክባለን ከባለ1 እስከ ባለ2 መኝታ አለን 🤔አከፋፈሉ ቀላል ነው 10%ብቻ ለበለጠ መረጃ
☎️+251911272647/+251910301918

05/01/2026


#በ10% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ እንዲሁም ቀድመው ለገዙት ደግሞ ዳጎስ ባለ ሽልማት እያበሸብሽናቸው እንገኛለን እርሶም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ ከባለ 1እስከ ባለ3መኝታ በአያት ፣በፒያሳ፣በአዋሬ፣ በጋርመት እና ሳር ቤት

በ500ሺ ብር ብቻ
👉ንግዶን ማስፋፋት ከፈለጉ በገላን ሮቢክ ሆቴል ፊት ለፊት G+7 ሱቁን ከነ ገበያው ይዘን መተናል ይደውሉ

☎️+251911272647/+251910301918

18/11/2024
እንኳን ደስ አለዎት ከዚህ ቀደም በዶላር ስንሸጥ የነበሩትን ቅንጡ የአፓርታማ  ቤቶች በዓሉን በማስመልከት ለውስን ቀናት በኢትዮጵያ  ብር መሸጥ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን ።🛖በከፊል ግ...
02/07/2024

እንኳን ደስ አለዎት ከዚህ ቀደም በዶላር ስንሸጥ የነበሩትን ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች በዓሉን በማስመልከት ለውስን ቀናት በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን ።

🛖በከፊል ግንባታ የዋጋ ዝርዝር

72ካሬ
72 ካሬ *79,971ብር= 5,757,912
ጠቅላላ ዋጋ፡ 5,757,912 ብር
ቅድሚያ ክፍያ8%፡- 460,633ብር

✔️100ካሬ

100ካሬ *79,971= 7,997,100
ጠቅላላ ዋጋ፡ 7,997,100 ብር
ቅድሚያ ክፍያ 8%፡ 639,768 ብር

✔️ 115ካሬ

115 ካሬ *79,971= 9,196,665 ብር
ጠቅላላ ዋጋ፡ 9,196,665 ብር
ቅድሚያ ክፍያ 8% ፡- 735,734 ብር

✔️ 125 ካሬ

125 ካሬ *79971=9,996,375 ብር )
ጠቅላላ ዋጋ፡ 9,996,375 ብር
ቅድሚያ ክፍያ8%- 799,710 ብር

138 ካሬ
138 ካሬ *79,971 = 11,035,998 ብር
ጠቅላላ ክፍያ = 11,035,998 ብር
ቅድመ ክፍያ 8%= 882,880ብር

በተጨማሪ አክሲዮንም በሽያጭ ላይ እንገኛለን።
የአንድ አክሲዮን ዋጋ አንድ መቶ ብር ነው።
ለበለጠ መረጃ 0910301918 ላይ ይደውሉ።

Ayat Real-Estate / የአያት የመኖሪያ ቤቶች አክሲዮን አጓጊ ሽያጭ 👀🏚 ለመኖርያ ቤት 45%📌ቅናሽ 🏚 የንግድ ሱቅ🏚 60/40 የ ብድር አገልግሎት🏚 ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ...
15/03/2024

Ayat Real-Estate /
የአያት የመኖሪያ ቤቶች አክሲዮን አጓጊ ሽያጭ 👀

🏚 ለመኖርያ ቤት 45%📌ቅናሽ
🏚 የንግድ ሱቅ
🏚 60/40 የ ብድር አገልግሎት
🏚 ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሁሉም ክፍያ በ ኢትዮጵያ ብር የሚከፈል ይሆናል
🏚 አክስዮን250,000, ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ባለድርሻ የሚሆኑበት
🏚 በሙሉ ግንባታ በ ካሬ 113,526 ብር
🏚 በ ከፊል ግንባታ በ ካሬ 103,569 ብር
🎉ሁሉን በ አንድ ቦታ የሚያገኙበት አያት መኖያ ቤት ይምጡ እና ይጎብኙ🎉

👉 ክቡራን እና ክቡራት፥ ለበለጠ መረጃ 0910301949 ይደውሉ::

💎ጥቂት ቀናት የቀሩት የአክሲዮን ሸያጭ💎 ውጪ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በወኪሎቻቸሁ አማካኝነት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን! ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!     ...
16/02/2024

💎ጥቂት ቀናት የቀሩት የአክሲዮን ሸያጭ💎

ውጪ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በወኪሎቻቸሁ አማካኝነት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ጊዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

❤️❤️❤️የተሰማራባቸው መስኮች
📌በሪል ስቴት ልማት
📌በሆቴልና ቱሪዝም
📌በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንትና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

:➛ከ51% እስከ 55% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የ 2015 ዓም ትርፍ 51.3%

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት ክፍያና
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ የሚከፈል

: ሔቨን ደበበ
☎️ +251910301918
+251713624829

አዲስ መንደር በአዲስ ሳይት በጣም ውብ መንደር ላይቤቶን ይስሩ በመሪ ተክለ ብርሀን ህንፃ ,በአያት ከቢጫ ፎቆች ጎን እና ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፊት ለፊት ከ75 ካሬ ጀምሮ በማይታመን ዋጋ ከ10...
06/02/2024

አዲስ መንደር በአዲስ ሳይት በጣም ውብ መንደር ላይ
ቤቶን ይስሩ በመሪ ተክለ ብርሀን ህንፃ ,በአያት ከቢጫ ፎቆች ጎን እና ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፊት ለፊት ከ75 ካሬ ጀምሮ በማይታመን ዋጋ ከ102,258 ብር
ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪውን እስከ 4 አመት
እንዲሁም ብድር እናመቻቻለን 60/40
ለበለጠ መረጃ +251910301918 ይፍጠኑ ይደውሉ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category