16/12/2023
መንዚል ሪል እስቴት
1. መግቢያ
በመሀል አዲስ አበባ በ CMC Gast mall አካባቢ ለዋናው መንገድ ቅርብ ላይ እጅግ ዘመናዊ በ573 ሜ2 ካሬ ያረፈ 2B+G+15 የአፓርትመንት ህንፃ ግንባታ በማካሄድ ላይ እንገኛለን፡፡
በአሁኑ ወቅት ውስን ቤቶች በ20% ቅድሚያ ክፍያ ለሽያጭ አቅርበናል፡፡ በመሆኑም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡ ለመኖሪያም ካሰቡት እንደልብዎ የሚንፈላሰሱበት፤ ካሻዎትም አትራፊ የሚሆኑት ሁነኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀርቦሎታል፡፡
2. የህንፃ ይዘትና መግለጫ
* የራሱ የሆነ ውብ አረንጓዴ ግቢ ያለው (Compound with green area )
* በዋናው CMC-መገናኛ መንገድ በቅርብ የሚገኝና ለትራንስፖርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
* ሁሉም ክፍሎች የራሳቸው የውጭ በረንዳ (ባልኮኒ) ያላቸው
* 24/7 አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው
* 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
*የከርሰ ምድር ውሃ ያለው እንዲሁም በቂ የውሀ ታንከሮች ያሉት
* ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው (Garbage Chute System)
* የ 24 ሰዓት አስተማማኝ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ ያለው (CCTV Camera)
* የእሳት አደጋ ማስጠንቀቅያ ያለው (Fire skip)
* በቂ የሆነ የፀሀይ ብርሀንና አየር ያለው (Proper light and ventilation)
* ለሀዘን ለደስታ የሚጠቀሙበት እና ልጆች የሚጫወቱበትና አዋቂዎች አረፍ ብለው የሚዝናኑበት የራሱ የሆነ ግቢ ያለው
* ግንባታው በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት የሚገነባና ደረጃቸው በጠበቁ የፊኒሺንግ ማቴርያሎች የሚጠናቀቅ
* በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች(Parking Space)ያለው
* ለኢንቨስትመንት ምቹ፤ ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ
ሊያመልጥዎ የማይገባ ለኢንቨስመንት ወይም ለመኖሪያ የሚሆን በየቀኑ ዋጋው የተሻለ ትርፍ ያለው ባለ ግቢ የመኖሪያ አፓርትመንት
3. የአፓርትመንት ክፍሎች ይዘትና መግለጫ
* በወለል(በ floor)3 የአፓርትመንት ቤቶች (የአባወራ ) ብቻ ያሉት
* ሁሉም የአፓርትመንት ቤቶች ባለ 3 መኝታ ሆነው ተጨማሪ 3 ክፍሎች ይኖራቸዋል(ለሠራተኛ፤ ለስቶር እና ለላውንደሪ)
* የክፍሎቹ ስፋት ስታንዳርድ የሚያሟሉ ናቸው
* የቤቶቹ ስፋት
^ Type A: 197 m2 (ካሬ)
^ Type B: 176 m2 (ካሬ)
^ Type C: 155 m2(ካሬ)
4. የመሸጫ ዋጋና የአከፋፈል ሂደት
* የካሬ ዋጋ በሙሉ ማጠናቀቂያ
^ 1,550usd / 85,000ብር Semi finished 1,300 usd
* የአከፍፈል ሁኔታ
^ ቅድም ክፍያ - 20%
^ ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት ጊዜ ውስጥ በ 6ዙር ክፍያ ከወለድ ነፃ የሚከፈል
5. አድራሻ
©የቢሮ አድራሻ ፡ ቦሌ ወሎ ሰፈር፣ ኤች ኤም ኤም ህንፃ፣ ቢ.ቁ ፡ 303
© ስልክ፡ 0911451388 ወይም 0921327866
© ኢሜይል ፡[email protected]
የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ፡፡
የምንሽጠው መኖሪያ ቤት ብቻ አይደለም፤ የአካልዎምና የአእምሮዎም ማረፊያን እንጂ
MENZIL REAL ESTATE! WHERE YOU WANT LIVE!
መንዚል! መኖር የምትፈልጉበት ቦታ!