06/08/2026
0912887968 Ekram
60% ቤቱን ከተረከቡ በኃላ የሚከፍሉበት ልዩ እድል ከቴምር!!!
ቅድሚያ 40% ከፍለው ከከፈሉት ላይ ደግሞ 10% ተጨማሪ ቅናሽ አግኝተው ቀሪውን ቤቱን ቁልፍ ከተረከቡ በኃላ የሚከፍሉ ይሆናል።
አሊያም 20% ቅድመ ክፍያ ከፍለው በመዋዋል ቀሪውን በግንባታ ሂደት በ3 ዓመት በ 15 ዙር የክፍያ ዙር ያጠናቁ።
ያስታውሱ:- በቀሪው ከፍያዎች ላይ ምንም አይነት የማቴሪያልም ሆነ የዶላር ጭማሪ አይመለከቶትም።
✅ ፕሮጀክቱ የሚፈጀው ጊዜ 36 ወራት
✅ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት አማራጭ
✅የቤት ዓይነቶች እና የካሬ ሜትር ስፋት
ስቱዲዮ: 32 ካሬ ሜትር
ባለ 1 መኝታ: ከ 60 እስከ 71 ካሬ ሜትር
ባለ 2 መኝታ: ከ 90 እስከ 105 ካሬ ሜትር
ባለ 3 መኝታ: ከ 112 እስከ 145 ካሬ ሜትር
✅ስቱዲዮ 32 ካሬሜትር
ጠቅላላ ዋጋ 3,840,00 ብር
20% ቅድመ ክፍያ =765,000
40% ቅድመ ክፍያ = 1,382,400
✅ ባለ 1 መኝታ 60ካሬሜትር
ጠቅላላ ዋጋ = 7,2000,000
20% ቅድመ ክፍያ = 1,440,000
40% ቅድመ ክፍያ = 2,592,000