01/02/2024
አሚባራ ፕሮፐርቲስ
☎️ 09-45-570269
በመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣
ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት
ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም፣
እና ሸራተን አዲስ
አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ
የተሰኘ ዘመናዊ የአፓርታማ መንደር ከአሚባራ
ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ቀረበሎት።
አፓርትመንቶች
ባለ1 መኝታ
86ካሬ፣ 91ካሬ
ባለ2 መኝታ
135 ካሬ፣142ካሬ, 163ካሬ
ባለ3 መኝታ
172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ
ባለ4 መኝታ
211 ካሬ፣ 221 ካሬ
ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ
ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ
መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ
ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች።
በህንጻዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
የሆስፒታል አልጋ የመያዝ አቅም ያላቸው ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች
24/7 ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሀ
ባለ3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ
እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት
የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የእግር ኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ
በ10% ቅድመ ክፍያ በታሪካዊው መንደር መሀል በከተመው የአፋር መንደር መኖሪያዎን ያድርጉ።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ።
☎️ 09-45-570269