Mesi realestate consultant and sales

Mesi realestate consultant and sales Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mesi realestate consultant and sales, Real Estate, Wollo sefer, Addis Ababa.

11/06/2024
መገናኛ ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ ✴️ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 118 ካሬ በሚፈልጉት የካሬ እማራጭ ያለው ሲሆን✴️ቅድሚያ 20% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ እያሉ በሚስብ የአከፋፈል ሁኔታ እየተደሰ...
21/05/2024

መገናኛ

ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ
✴️ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 118 ካሬ በሚፈልጉት የካሬ እማራጭ ያለው ሲሆን

✴️ቅድሚያ 20% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ እያሉ በሚስብ የአከፋፈል ሁኔታ እየተደሰቱ የሚከፍሉበት አሰራር ስላለን ይፍጠኑ እና የ በአል ቅናሻችን ተጠቃሚ ይሁኑ

ስልክ፡ 0924268579

አድራሻ ፡ ወሎ ሰፈር ድሬዳዋ ህንፃ 7 ወለል
ልብ ይበሉ ይሄ ቅናሽ ለተወሰኑ ቤቶች እንዲሁም ቅድሚያ ለሚመጡ የተወሰኑ ደንበኞች ብቻ ስለሆነ ቅድሚያ በመምጣት ይጠቀሙ ።

04/05/2024

0924268579

📢📢📢   ።+251924268579 #በካዛንቺስ  #በወሎ ሰፈር  #በቦሌ ሚካኤል #በቦሌ ሩዋንዳ #በመገናኛ #በፍል ውሃ #በመስቀል ፍላወር አፓርትመንት ቤቶችን  በሽያጭ ላይ ነን።ከ10% ቅድመ...
16/04/2024

📢📢📢


+251924268579

#በካዛንቺስ
#በወሎ ሰፈር
#በቦሌ ሚካኤል
#በቦሌ ሩዋንዳ
#በመገናኛ
#በፍል ውሃ
#በመስቀል ፍላወር አፓርትመንት ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን።

ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየተሰሩ ያሉ በቅርብ ግንባታ የሚጀምሩ እንዲሁም የተጠናቀቁ ቤቶችን እየሸጥን እንገኛለን
ያውም ምቹ እና ተፈላጊ በሆነ በመሃል ከተማዎች ላይ

ደግሞ በዚህ ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ

በካሬ ደረጃ 65 _ 285 ካሬ ሜትር አማራጮች አሉ።

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች እንዲሁም ዱፕሌክስ ፔንት ሀውሶችንም ጨምሮ

ለገዢዎቻችን ያለምንም መዘግየት ከውለታችን ቀድመን ማስረከባችን ተመራጭ አድርጎናል።

_

ለተጨማሪ መረጃ - +251924268579

የቴሌግራም ሊንክ- https://t.me/+x8jlhNPIf8g1NWVk

✴️የቦሌ ኤርፖርት እይታ ያለው ዘመናዊ አፖርትመንት በሽያጭ ላይ እንገኛለን መገኛ ፡ ቦሌ ሚካኤል ከጃፋር መስጂድ ጀርባ✴️ ሂያ ሪልእስቴት 1995 አመተ ምህረት ጀምሮ የግንባታ  እቃዎችን በ...
12/04/2024

✴️የቦሌ ኤርፖርት እይታ ያለው ዘመናዊ አፖርትመንት በሽያጭ ላይ እንገኛለን

መገኛ ፡ ቦሌ ሚካኤል ከጃፋር መስጂድ ጀርባ

✴️ ሂያ ሪልእስቴት 1995 አመተ ምህረት ጀምሮ የግንባታ እቃዎችን በማምረት ላይ የተሰማራ ሲሆን ከ6 አመት ወደዚህ ደግሞ ሪልእስቴት ቤቶችን በጥራት ሰርቶ የሚያስረክብ ድርጅት ነው።

✴️ የግንባታ ደረጃ 100% የተጠናቀቀ

100% ከፍለው የሚገቡበት

✴️ ባለ 3 መኝታ
157 ካሬ
160 ካሬ

✴️ በካሬ 2,600

በእለቱ የዶላር ምንዛሬ 149,448 ብር አካባቢ

⚜️አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ያለው
⚜️ ስታንድ ባይ ጄኔሬተር የተገጠመለት
⚜️ የ ኤርፓርት ቪው ባልከኒ ያለው
⚜️ የከርሰ ምድር ውሀ ተዘጋጅቶ ስራ የጀመረ
⚜️ ላውንደሪ ሩም ያለው

✴️ ይህን የመሰለ ቤት የራስዎ ማድረግ አይፈልጉም እንግዲያውስ ይፍጠኑ 2 ቤቶች ብቻ ነው የቀሩን ዛሬ ነገ ሲሉ እድልዎ እንዳያመልጦ።

ለበለጠ መረጃ : +251924268579 ይደዉሉ

የቴሌግራም ሊንክ- https://t.me/+x8jlhNPIf8g1NWVk

✴️ በመስቀል ፍላወር አንድነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ።የባለስልጣናት መኖርያ በሆነው መንደር መሀል የተሰራ አፓርትመንት ✴️ በዚህ አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት...
11/04/2024

✴️ በመስቀል ፍላወር አንድነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ።
የባለስልጣናት መኖርያ በሆነው መንደር መሀል የተሰራ አፓርትመንት

✴️ በዚህ አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው ።

በ 40% ቅድመ ክፍያ
110 ካሬ ባለ 2 መኝታ
140 ካሬ ባለ 3 መኝታ
143 ካሬ ባለ 3 መኝታ
በፍሎር 3 ቤቶች ብቻ

✴️ ይህ እጅግ ዘመናዊ መኖርያ አፓርትመይት የሚገኝበት ሰፈር የ 24 ሰአት የጥበቃ አገልግሎት ከመኖሩም በተጨማሪም በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል ሙሉ ግንባታውን በ 8 ወር ውስጥ ጨርሰን የምናስረክቦት ነው።

✴️ 2 ሰፋፊ ወለሎች ለ መኪና ማቆምያ

✴️ 2 አሳንሰር (ሊፍት)

✴️ የከርሰ ምድር ውሃ

✴️ ባክ አፕ ጄኔሬተር የተገጠመለት

ይህ መኖሪያ ስለሚገባዎ እንዳያመልጦ ማየት ማመን ነውና ይደውሉ ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ይያዙ

Book now : 092 426 8579

ቢከራይ ምን ያህል ሊከራይ እንደሚችል ማሰብ ነው።

ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/+x8jlhNPIf8g1NWVk

በ 10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ👇        አሚባራ ፕሮፐርቲስበመሀል ከተማ ፍል ዉሃ አካባባቢ ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በ35,751ሜትር ስኩየር ላይ ያረፈዉ...
09/04/2024

በ 10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ👇
አሚባራ ፕሮፐርቲስ

በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ አካባባቢ ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በ35,751ሜትር ስኩየር ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖርያ መንደር

በ10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ ይገኛል ።

✅ የግንባታ ደረጃ 50% በላይ የደረሰ

► የልጆች መጫዎቻ
► የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዜም እና ስፓ
► የመዋኛ ገንዳዎች
► ኢንተር ኮም
►አይስ ስኬቲንግ
► መጠባበቅያ ጄኔሬተር
► የመኪና ቻርጅንግ ስቴሽን
► የከርሰ ምድር ዉሃ ብዙ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው :

▣ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

▮የካሬ አማራጭ ኤርታሌ ብሎክ ▮

➡ ባለ 1 መኝታ 86 እና 91 ካሬ
➡በላ 2 መኘታ 135 ካሬ,142ካሬ እና 163 ካሬ።
➡ባለ 3 መኝታ 172 -187 ካሬ
➡ ባለ 4 መኝታ 211 -267 ካሬ

➡ፔንት ሃውስ /ዱብሌክስ=
ከ424 - 662 ካሬ

▮የካሬ አማራጭ ዳሎል ብሎክ ▮

➡ ባለ 1 መኝታ 95 ካሬ እና 101 ካሬ
➡ ባለ 2 መኝታ 160 ካሬ,
➡ ባለ 3 መኝታ 190 ካሬ
➡ ባለ 4 መኝታ 273 ካሬ እና 285 ካሬ

ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡

አሁኑኑ ወደ አሚባራ ፕሮፐርትቲስ

ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-24-26-85-79

የከተማው አነጋጋሪ ሪል እስቴት በአራዶቹ መንደር ፍልዉሀ፥ ወዳጅነት ፓርክ፥ ሸራተን፥ ንግድ ባንክ፥ ፖስታ ቤት የሚያዋስኑትን እየሸጥን እንገኛለን።በ10% ቅድመ ክፍያከ30ዓመት በላይ  ልምድ ...
03/04/2024

የከተማው አነጋጋሪ ሪል እስቴት በአራዶቹ መንደር ፍልዉሀ፥ ወዳጅነት ፓርክ፥ ሸራተን፥ ንግድ ባንክ፥ ፖስታ ቤት የሚያዋስኑትን እየሸጥን እንገኛለን።

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ30ዓመት በላይ ልምድ ያካበተ ጂያንት ድርጅት
ሸራተን አዲስ ሆቴል ፊት ለፊት ኮምፓውንድ አፓርትመንት
ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው።

ከባለ 1-4 መኝታ ያሻዎት ገዝተዉ የግልዎ ያድርጉ።
_

ለተጨማሪ መረጃ - 251910654817 / 25192426857
በቴሌ ግራም ሊንክ - https://t.me/+x8jlhNPIf8g1NWVk

Address

Wollo Sefer
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesi realestate consultant and sales posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category