02/04/2025
ቤትዎን በለገሃር!
*
ላለፉት ሁለት ዓስርት ዓመታት በሀገራችን የሪል ስቴት ዘርፍ የካበተ ልምድ ያለን ጊፍት ሪል ስቴት ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጅን ተጠቅመን በለገሃር ሳይት በጥራት እየገነባን እንገኛለን፡፡
የደንበኞችን ፍላጎትና ከጊዜው ጋር ተመራጭ የሆነ ዲዛይንና አዳዲስ እሴቶችን በማካተት በለገሃር የተለያየ መጠን ያላቸው መኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡
በዚህ ሳይት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 30% ታላቅ ቅናሽ በማድረግ፤ ከ9%-25% ቅድመ ክፍያ በሽያጭ ላይ እንገኛለን፡፡
ቀድመው በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!
ለኑሮ ምቹ በሆነው በዚህ መንደር ትምህርት ቤቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡
በመንደሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግና ከቤተሰብ ወይም ከጓደኞች ጋር መዝናናት የሚያስችሉ ማራኪ አረንጓዴ ስፍራዎችም አሉት።
ይምጡ ገዝተው ወደሚያተርፉበት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ለመሆን፤ ቤት ገዝተው የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ፡፡
በዓመታት የተገኘ ታማኝነትና ስኬት!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
0924815809