Asku12 Amibara properties

Asku12 Amibara properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Asku12 Amibara properties, Real Estate, Addis Ababa.

📞📞 09-02-13-26-80አሚባራ ፕሮፐርቲስሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት ግንባታው 50% የደረሰበመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣    ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት     ፓርክ፣ አንድነ...
18/01/2024

📞📞 09-02-13-26-80

አሚባራ ፕሮፐርቲስ

ሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት

ግንባታው 50% የደረሰ

በመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣
ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት
ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም፣
እና ሸራተን አዲስ
አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ
የተሰኘ ዘመናዊ የአፓርታማ መንደር ከአሚባራ
ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ቀረበሎት።

አፓርትመንቶች
ባለ1 መኝታ
86ካሬ፣ 91ካሬ
ባለ2 መኝታ
135 ካሬ፣142ካሬ
ባለ3 መኝታ
172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ
ባለ4 መኝታ
211 ካሬ፣ 221 ካሬ

ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ
ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ
መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ
ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች።
በህንጻዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
የሆስፒታል አልጋ የመያዝ አቅም ያላቸው ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች
24/7 ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሀ
ባለ3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ
እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት
የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የእግር ኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ

በ10% ቅድመ ክፍያ በታሪካዊው መንደር መሀል በከተመው የአፋር መንደር መኖሪያዎን ያድርጉ።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ።
📞09-02-13-26-80

Address

Addis Ababa

Telephone

+251902132680

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asku12 Amibara properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category