Home in addis

Home in addis We will provide you apartments in the capital city of Ethiopia Addis Ababa with reasonable price.

05/07/2025

✅በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️-
🪡 የመኖሪያ መንደር
🪡(ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ)
🪡የሚመኙት ያማረ ነገዎ እውን ይሆን ዘንድ
🪡እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
🪡ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
🪡እስከ 2 ሚሊየን ብር ቅናሽ የተዘጋጀላቸዉ
🪡ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ
🪡ከብር 439,461 ጀምሮ
🪡አስበልጠዉ ለሚከፍሉ እስከ 20% ቅናሽ
✅በግቢው ውስጥ
🪡 ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
🪡 እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
🪡መዋኛ ገንዳ
🪡የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች

✅ልብ ይበሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም price scallation የማናስከፍል መሆኑ ብቸኛ ያደርገናል
✅የምናስረክብዎ መኖሪያ ብቻ ሳይሆን ለትዉልድ የሚተላለፍ ሀብትም ጭምር ነዉ ።

▶️ለበለጠ መረጃ እና ቢሮ ቀጠሮ ለመያዝ
📌ቦሌ ደንበል የሽያጭ ቢሮ ያገኙናል
☎️ 0911102915 0921664934
በቀጥታ አልያም በ Whatsapp እንዲሁም በ Telegram ይደውሉ

We will provide you apartments in the capital city of Ethiopia Addis Ababa with reasonable price.

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናልበቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510...
01/11/2024

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0911102915 ወይም 092 166 4934 ይደውሉ

29/12/2023

🇪🇹አክሲዮን ሸያጭ🇪🇹

አያት በዕድገት ጎዳና ላይ...

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

:➛ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::
☎️ +251911102915

We will provide you apartments in the capital city of Ethiopia Addis Ababa with reasonable price.

07/01/2023
በረጅም ጊዜ ክፍያ   ይሁኑ !➡ ውብ እና ዘመናዊ አፓርታማዎች  በመሀል ከተማ በሲኤምሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ጀርባ 135,265 ካሬ ሜትር ስፋት በተንጣለለዉ ግቢያችን  ባለ3 እና 4 መ...
02/11/2020

በረጅም ጊዜ ክፍያ ይሁኑ !
➡ ውብ እና ዘመናዊ አፓርታማዎች በመሀል ከተማ በሲኤምሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ጀርባ 135,265 ካሬ ሜትር ስፋት በተንጣለለዉ ግቢያችን ባለ3 እና 4 መኝታ ከተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል ጋር።
➡በ7 ዙር የሚከፍሉት እና የብድር አማራጭ በአነስተኛ የወለድ መጠን አስከ 30 ዓመት።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0911102915

👉አዲስ አበባ ውስጥ ለእርስዎ እየተገነቡ ያሉ ቤቶች ለሽያጭ ስናቀርብልዎ በታላቅ ደስታ ነው🏬 109,115,120,127,138 ካሬ ባለ 3 መኝታ እና  ባለ 4 መኝታ ቤት ባለ 150,161ካሬ ...
23/10/2020

👉አዲስ አበባ ውስጥ ለእርስዎ እየተገነቡ ያሉ ቤቶች ለሽያጭ ስናቀርብልዎ በታላቅ ደስታ ነው
🏬 109,115,120,127,138 ካሬ ባለ 3 መኝታ እና ባለ 4 መኝታ ቤት ባለ 150,161ካሬ 👈

👉100%ለሚከፍል ደንበኛ 20%ቅናሽ
👉80% ለሚከፍል ደንበኛ 16% ቅናሽ
👉50% ለሚከፍል ደንበኛ 10%ቅናሽ
👉40% ለሚከፍል ደንበኛ 8% ቅናሽ አድርገናል
በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው ይጠቀሙበት

👉 በዱቤ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን
60/40 ለረዥም ጊዜ በ 30 ዓመት መክፈል እንዲችሉ አመቻችተናል።
☎️ 0911102915 0921664934

መልካም በዓል       አያት ዞሮ መግቢያዬ      አዲስ አመትን በአዲስ ቤት◉አያት ሪል ስቴት 1, ሲ.ኤም ሲ ሚካኤል  2,, አያት አደባባይ  ላይ እጅግ ውብ የሆኑ ቅንጡ (Luxury Ap...
01/10/2020

መልካም በዓል
አያት ዞሮ መግቢያዬ
አዲስ አመትን በአዲስ ቤት
◉አያት ሪል ስቴት
1, ሲ.ኤም ሲ ሚካኤል
2,, አያት አደባባይ ላይ እጅግ ውብ የሆኑ ቅንጡ (Luxury Apartment) & Villa/G+1 አፓርታማወችን ከ90 ካሬ ጀምሮ በ15% ቅድመ ክፍያ ለውድ ደንበኞቹ አቀረበ።

☞ አያት ሪልስቴትን የመጀመሪያ ምርጫዎ የሚያደርጉት ለምንድ ነው ???

☞ አያት ሪል ስቴት ደንበኛው ቤቱን እስኪረከብ ድረስ የግንባታ አቅርቦት እቃዎች በመጨመራቸው ምክንያት ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም ፡፡

☞ አያት በኮንትራቱ ጊዜ ገደብ ባያስረክብ ለዘገየበት መቀጫ ለደንበኛው በየወሩ የቤት ኪራይ ይከፍላል፡፡
☞ አያት ቤት ገዥ ለሚከፍለው ቅድሚያ ክፍያ በሙሉ አያት የኢንሹራንስ ቦንድ ዋስትና ይሰጣል

☞ መንግስት ለኮንዶሚኒየም ከሚያበድረው ወለድ ባነሰ በ 9.5 % የወለድ ምጣኔ እስከ 30 አመት የብድር አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑ

☞ ቅድመ ክፍያ 15%ብቻ
➠ቀሪውን በ6 ዙር based on constraction Progress የሚከፈል

☞ በዶላር ለሚከፋል 5% ቅናሽ አለው
100%----ለሚከፋል 20%
70%------------- 15%
50% -------------10%
40%--------------8%ቅናሽ አለው
➱ ለበለጠ መረጃ
✥0921664934 ይደውሉ
Sales agent/Consultant

☞መሀል አዲስ አበባ ላይ የመኖሪያ ቤት የመግዛት ሀሣብ ላይ ኖት? አዲስ ነገር አለን።🔑 መኖሪያ ብቻ ሳይሆን ሀብት:ንብረት የሚያፈሩበትን ትልቅ መንደር በመገንባት ላይ ነን🔑 ባለ 3መኝታ ……...
13/03/2020

☞መሀል አዲስ አበባ ላይ የመኖሪያ ቤት የመግዛት ሀሣብ ላይ ኖት? አዲስ ነገር አለን።
🔑 መኖሪያ ብቻ ሳይሆን ሀብት:ንብረት የሚያፈሩበትን ትልቅ መንደር በመገንባት ላይ ነን

🔑 ባለ 3መኝታ ………… 1,985,000 ብር በ 2 አመት ውስጥ በ 7 ዙር ይክፈሉ (finishing) ያለቀለት ቁልፍ ይረከቡ።
🗝 ባለ 4 መኝታ… ……… 2,931,961 ብር በ 2 አመት ውስጥ በ 7 ዙር ከፍለው ቁልፍ ይረከቡ።
🗝 G+1 DUPLEX… ……… 2,640,586 ብር።

🔑 ቀሪውን ዘና ብለው ቢያሻዎ እየኖሩበት አልያም አከራይተው የገቢ ምንጭ እየሆንዎት እስከ 20 አመት ድረስ ቀስ ብለው ይከፍላሉ አነስተኛ ወለድ። በተጨማሪም በማንኛውም ሰአት ያለምንም ቅጣት መዝጋት ሚችሉበት አሰራር ተዘጋጅቷል።

🔑 G+1 አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ላይ አሁን ያገኛሉ ይፍጠኑ፡፡

🔑 የተለያዩ የቅናሽ አማራጮች ይዘናል ለእረስዎ

☎️ 09 11 10 29 15
0921-66-49-34 ያገኙናል፡፡

📌Giving is the great act of grace! in addis
11/03/2020

📌Giving is the great act of grace!

in addis

Address

Asmera Street
Addis Ababa

Telephone

+251911102915

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Home in addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share