10/02/2024
ዲኤምሲ ሪል እስቴት
🏘 ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል። )
በርካታ ደንበኞቹን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ
በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለን ።
ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::
የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት
🌹 የመኖሪያ አፓርታማ
🌿 የፔንት ሀውስ
🍁 የገበያ ሞልና መኖሪያን ባአንድ ላይ አካትቶ የያዘ።
የግንባታ አይነት
1. ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 2 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡
2. ከፊል ግንባታ - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡
ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ
🌲 ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት/ቻድ ኢምባሲ አጠገብ
የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ
ከእስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
ከእስቱዲዮ በስተቀር ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያማሉ ናቸው ::
እስቱዲዮ
56.60 ካሬ እና 57.40 ካሬ
ባለ 1 መኝታ ቤት
77.30 ካሬ,
85.60 ካሬ,
93.20 ካሬ,
98.10 ካሬ
ባለ 2 መኝታ ቤት
123.30 ካሬ
126.10 ካሬ
134.90 ካሬ
143.30 ካሬ
155.80 ካሬ
ባለ 3 መኝታ ቤት
146.80 ካሬ 157.30 ካሬ 158.20 ካሬ 159.50 ካሬ 162.10 ካሬ 167040 ካሬ 173.ካሬ 116.10 ካሬ 178.30 ካሬ 181.80ካሬ
ባለ 4 መኝታ ቤት
177.10 ካሬ 180.40 ካሬ 183.60 ካሬ 186.90 ካሬ አማራጮችን የያዘ ነው።
ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን
❇️ ግንባታውን በአልሙኒየም ፍርም ወርክ ቴክኖሎጂ መጠቀማችን
❇️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡
❇️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጮችን ማቅረባችን ።
❇️ የላውንደሪ እና እስቶር ክፍል ማመቻቸታችን ።
❇️ በአነስተኛ የክፍያ መጠን በ 9 ዙር ተመራጭ የክፍያ መንገድ ማመቻቸታችን ።
❇️ ከዲኤምሲ የገዙትን ቤት ለሌላ ሰው መሸጥ የሚችሉ መሆኑን ።
❇️ በ 1 ብሎክ ላይ 4 የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የምንገጥም መሆናችን ።
❇️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን ::
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ።
የቅናሽ ፓኬጅ
40% በአንዴ ከከፈሉ 8% ቅናሽ ያገኛሉ
55% በአንዴ ከከፈሉ 10% ቅናሽ ያገኛሉ
65% በአንዴ ከከፈሉ 15% ቅናሽ ያገኛሉ
75% በአንዴ ከከፈሉ 18% ቅናሽ ያገኛሉ
85% በአንዴ ከከፈሉ 20% ቅናሽ ያገኛሉ
100% በአንዴ ከከፈሉ 25% ቅናሽ ያገኛሉ።
➡️ ለበለጠ መረጃ
+251942036384
+251927349246
ይደውሉ።