Addis Real Estate Marketing

Addis Real Estate Marketing A place where you can find prime Real Estate in Addis Ababa.

24/07/2024
17/06/2024

ከአያት ጋር ህልምዎ ገዝፎ ያብባል!

⭐️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር
ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል⭐️

አያት አክሲዮን ማህበር
በ አያት, ሲኤምሲ, መሪ ሳይቶች
ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ

🏢72,90,100,
107,115,127,138,145 m2

✅ቅድመ ክፊያ

ኮንትራት ሲፈረም 8% ቀሪውን በ𝟳 ዙር 𝟲𝟬% ቀሪ 40% ዱቤ ቤቱን ከተረከቡ በዃላ

✅የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል
𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐞𝐬𝐭 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐨𝐥𝐥𝐦𝐞𝐧𝐭

✅እንዲሁም ከባንክ ብድር ሳያስፋልጎ አያት የ𝟲𝟬/𝟰𝟬 ቀላል አከፋፈል የ𝟯𝟬 አመት ዱቤ አዘጋጅቶሎታል እየኖሩብት የሚከፍሉት
'𝟔𝟎/𝟒𝟎 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭' 𝐧𝐨𝐧 𝐛𝐚𝐧𝐤 𝟑𝟎𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐦𝐨𝐫𝐭𝐠𝐚𝐠𝐞

ሳይዘገዩ በረዥም ጊዜ የ60/40 የቤት ክፍያ ባለቤት ይሁኑ

የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው ይፍጠኑ!🚨

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 09-44-23-80-90





Real estate-Ayat S.C
Real estate
Real estate
properties
Group
Real estat

17/06/2024

ከአያት ጋር ህልምዎ ገዝፎ ያብባል!

⭐️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር
ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል⭐️

አያት አክሲዮን ማህበር
በ አያት, ሲኤምሲ, መሪ ሳይቶች
ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ

🏢72,90,100,
107,115,127,138,145 m2

✅ቅድመ ክፊያ

ኮንትራት ሲፈረም 8% ቀሪውን በ𝟳 ዙር 𝟲𝟬% ቀሪ 40% ዱቤ ቤቱን ከተረከቡ በዃላ

✅የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል
𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐞𝐬𝐭 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐨𝐥𝐥𝐦𝐞𝐧𝐭

✅እንዲሁም ከባንክ ብድር ሳያስፋልጎ አያት የ𝟲𝟬/𝟰𝟬 ቀላል አከፋፈል የ𝟯𝟬 አመት ዱቤ አዘጋጅቶሎታል እየኖሩብት የሚከፍሉት
'𝟔𝟎/𝟒𝟎 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭' 𝐧𝐨𝐧 𝐛𝐚𝐧𝐤 𝟑𝟎𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐦𝐨𝐫𝐭𝐠𝐚𝐠𝐞

ሳይዘገዩ በረዥም ጊዜ የ60/40 የቤት ክፍያ ባለቤት ይሁኑ

የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው ይፍጠኑ!🚨

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 09-44-23-80-90



Real estate-Ayat S.C
Real estate
Real estate
properties
Group
Real estat

🌴 🏝️🛝ፍሬንድሺፕ ፓርክ  ና  ሸራተን ሆቴል ፊትለፊት 35,000 ካሬ ኮምፓውንድ  ውስጥ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ‼️🏡 አሚባራ ፕሮፐርቲስ (4kilo site)🏡እጅግ ማራኪ እ...
24/04/2024

🌴 🏝️🛝ፍሬንድሺፕ ፓርክ ና ሸራተን ሆቴል ፊትለፊት 35,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ‼️
🏡 አሚባራ ፕሮፐርቲስ (4kilo site)

🏡እጅግ ማራኪ እይታን የታደሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን የእርሶ ብቻ ሳይሆን የልጅ ልጅዎ ቅርስ የሚሆኑ

💥በማስታወቂያ ዋጋ ለተወሰኑ ቤቶች

📌 ከባለ 1,2,3 ,4 መኝታ ቤቶች ከ86 - 264 m2 የካሬ አማራጮች
📌 በ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ባለ 1 መኝታ
1.2 ሚ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ባለ 2 መኝታ
1.8 ሚ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ባለ 3 መኝታ
2.4 ሚ ብር ቅድመ ክፍያ
✅ባለ 4 መኝታ
3 ሚ ብር ቅድመ ክፍያ

⚙️ በውብ መንደራችን የሚኖሩ አገልግሎቶች

✅ በተለያዩ መዝናኛ ስፍራዎች የተሟላ ይሆናል
✅የተለያዮ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች
✅ የከርሰ ምድር ውሀ እና ስታንድ ባይ ጀነሬተር
✅ ትላልቅ የገበያ ማዕከላትና ሌሎች የተለያዪ አገልግሎት ይኖሩታል

ለተጨማሪ መረጃዎች 0944238090
0903449378
WhatsApp/telegram
ይደውሉ የፈጠነ ይጠቀማል

በኢትዮጵያ የግንባታ ታሪክ ውስጥ ዘመኑ የወለዳቸውን የግንባታ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ ከ 2 ወር ባነሰ ጊዜ የመኖርያ አፓርታማ መገንባት እንደሚቻል ያሳየን ኦቪድ ግሩፕ በአዲስ አበ...
18/04/2024

በኢትዮጵያ የግንባታ ታሪክ ውስጥ ዘመኑ የወለዳቸውን የግንባታ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ ከ 2 ወር ባነሰ ጊዜ የመኖርያ አፓርታማ መገንባት እንደሚቻል ያሳየን ኦቪድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ውስጥ በአዲሱ ከተማ ዘመናዊ መኖርያ ቤት ይዞልዎ መጥቷል።

ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ / ከቦሌ ቡልቡላ ወደ ኮዬ የሚወሰደው አዲሱ መንገድ ላይ
- አሁን ቤት የመግዛት ተራው የእርስዎ ነው!! ይጠቀሙበት!!

ከቦሌ አየርመንገድ በ8 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ !

ከሚያዝያ 16 – 20 ለ 5 ቀናት ብቻ በአድዋ ሙዚየም 6124 ቤቶች ለገበያ ቀርበዋል። ልብ ይበሉ! ቤትዎን ለመግዛት ቀድሞ መመዝገብ ያስፈልጋል።

ለመመዝገብ :-

አራት አይነት ቤቶች ይኖሩታል።

1ኛ G+1 & G+2 የራሳቸው ግቢ ያላቸው በካሬ :- 2442 $

2ኛ ፕሪምየም G+25 ቅንጡ አፓርታማ በወለል 4 ቤት
በካሬ :- 2037$

3ኛ ዴሉክስ G+ 8 በወለል 6 ቤት በካሬ :- 1797$

4ኛ ስታንዳርድ G+12 በወለል 5 ቤት በካሬ :- 1505$
5ኛ ለንግድ እና ለቢሮ የሚሆን 2 G+30 ይኖረናል።

#5ቤት ለገዛ 6ኛ ቤት ሲገዛ 50% ብቻ ክፍያ ይሆንለታል።

#10ቤት ለገዛ 1ቤት በነፃ ይጨመርለታል

ቀድመው ለሚገዙ 1000 ሰዎች ቅድመ ክፍያ 10% ወይም ከ 415,000 ብር ጀምሮ ይሆናል ።

#በኤግዚቢሽን ላይ ያለው የቅናሽ አማራጭ

100% ለሚከፍል ሰው 20% ቅናሽ ያገኛል።

50% ለሚከፍል ሰው 10% ቅናሽ ያገኛል

20% ለሚከፍል ሰው 5% ቅናሽ ያገኛል

#ከኤግዚብሽን ውጭ በሳምንት ውሰጥ ለሚከፍል ያለው የቅናሽ አማራጭ

100% የሚከፍል ሰው 10% ቅናሽ ያገኛል

50% የሚከፍል ሰው 5% ቅናሽ ያገኛል

20% የሚከፍል ሰው 3% ቅናሽ ያገኛል።

በአፍሪካ መዲና ፣ cosmopolitan city በሆነችው አዱ ገነት ላይ የት መኖር ይፈልጋሉ?👉 በኢትዮጵያ በር፤ ቦሌ👉 በከተማዋ ልብ፤ 4ኪሎ👉 በዲኘሎማቶች መንደር፤ ሳር ቤት👉 በነፋሻማዋ፤ ...
15/04/2024

በአፍሪካ መዲና ፣ cosmopolitan city በሆነችው አዱ ገነት ላይ የት መኖር ይፈልጋሉ?

👉 በኢትዮጵያ በር፤ ቦሌ

👉 በከተማዋ ልብ፤ 4ኪሎ

👉 በዲኘሎማቶች መንደር፤ ሳር ቤት

👉 በነፋሻማዋ፤ አቧሬ

👉በዘመኑ ተመራጭ መኖሪያ፤ ሰሚት

👉በከተማው አማካኝ ስፍራ፤ ገርጂ

👉 በአራዶቹ መንደር ካሳንቺስ

👉የመኖሪያ ሚስቶ በተንጣለለበት ለቡ

👉በተራሮች እቅፍ ውስጥ ባለዉ ጀሞ 1

👉በከተማው ሳንባ ግርጌ፤ ወሰን

👉በዞን በተከተመው አያት ዞን 2፣3 አና 8

👉በባቡሩ መስመር፣ በሞሎቹ መንደር፤ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል

👉በአፍሪካ ጎዳና፤ ደንበል

👉 በአዲስአበባ ከ 20 በላይ የመኖሪያ መንደሮች ላይ የአልሚዎች የሽያጭ ህጋዊ ወኪል በመሆን፣ የመኖሪያ ቤቶችን ያለ ተጨማሪ ዋጋ እና የአገልግሎት ክፍያ፣

👉 በሪልእስቴት ዘርፍ በአመራር ቦታ ጥርሳቸውን የነቀሉ፣ ዘርፉን እንደ እጅ መዳፋቸው አሻራ ጠንቅቀው በሚያውቁ ባለሙያዎች ነፃ የማማከር አገልግሎት ይዞ፣

👉 ከግንባታ፣ ከህጋዊ ሂደት እና ሰነድ፣ ከኢንቨስትመንት አዋጭነት እንዲሁም ከቤት ውበት፣ ጥራት እና አገልግሎት አንጻር ገምግሞ የሚገባዎን ቤት ብቻ ሳይሆን መኖሪያዎን በእጅዎ እንዲያስገቡ በሚያረጉት ሂደት ላይ ፍለጋዎን ሚያቀል ፍለጋ ሆምስ አለልዎ።

ፍለጋ ሆምስ ሪልእስቴት ማርኬቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
Ease your Hassle
መጀመሪያ መቀመጫዬን
0944238090
0903449378

Address

Addis Ababa

Telephone

+251944238090

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Real Estate Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Real Estate Marketing:

Share

Category