Aman Properties ዳጊ

Call Directions

Aman Properties ዳጊ 🇪🇹 መርካቶ • ፒያሳ • CMC • ሳርቤት • ካዛንችስ
🏢 ሱቆች & ዘመናዊ አፓርታማዎች
💼 ለመኖሪያ እና ለኢንቨስትመንት
📲 0999 217 200 | ይደውሉ ወይም ይጻፉልን

🏆 በአዲስ አበባ የሪል እስቴት ዘርፍን ካሳደጉ ታዋቂ 10 ኩባንያዎች⚠️ ማስታወሻ: ይህ በይፋ የተወሰነ “Top 10 ranking” ሳይሆን፣ በታሪካዊ ቅድሚያ፣ በገበያ ተፅዕኖ እና በአዲስ አ...
13/09/2026

🏆 በአዲስ አበባ የሪል እስቴት ዘርፍን ካሳደጉ ታዋቂ 10 ኩባንያዎች

⚠️ ማስታወሻ: ይህ በይፋ የተወሰነ “Top 10 ranking” ሳይሆን፣ በታሪካዊ ቅድሚያ፣ በገበያ ተፅዕኖ እና በአዲስ አበባ የልማት ታሪክ የሚጠቀሱ ኩባንያዎች ዝርዝር ነው።

🥇 1. AYAT Real Estate
ከቀደምት የግል ሪል እስቴት ልማት ተቋማት አንዱ። በCMC እና Ayat አካባቢ በቪላ፣ አፓርታማ እና Commercial Development የሚታወቅ።

🥈 2. Sunshine Investment Group / Sunshine Real Estate
በአዲስ አበባ የተደራጀ የአፓርታማና የመኖሪያ ልማትን ካስፋፉ ታዋቂ ተቋማት መካከል።

🥉 3. Ambassador Real Estate
በአዲስ አበባ የቪላና የመኖሪያ ልማት ታሪክ ውስጥ ከተጠቀሱ ቀደምት የግል የሪል እስቴት ተቋማት አንዱ።

4️⃣ Trancon Real Estate
በአዲስ አበባ የቪላና የመኖሪያ ልማት ታሪክ ውስጥ የተጠቀሰ ቀደምት የግል አልሚ።

5️⃣ GIFT Real Estate
ከ2005 ጀምሮ በResidential እና Commercial Real Estate ውስጥ የተሳተፈ፣ በአዲስ አበባ በብዙ የልማት ቦታዎች የሚታወቅ።

6️⃣ Enyi Real Estate
በአዲስ አበባ የቪላና የመኖሪያ ልማት ታሪክ ውስጥ ከተጠቀሱ የግል አልሚዎች መካከል።

7️⃣ Flintstone Homes
በ2008 እንደ Real Estate division የተቋቋመ፣ በአዲስ አበባ በአፓርታማና በተመጣጣኝ የመኖሪያ ልማት የሚታወቅ።

8️⃣ Sunrise Real Estate
ከ2004 ጀምሮ በProperty Development ላይ የተሰማራ ተቋም።

9️⃣ Metropolitan Real Estate
በተለይ በBole እና Mexico አካባቢ በLuxury Residential እና Commercial Development የሚታወቅ።

🔟 Noah Real Estate
ከ2013 ጀምሮ በአዲስ አበባ Residential፣ Commercial እና Mixed-Use Development ውስጥ ትልቅ ተሳትፎ ያለው ተቋም።

🔥 ከእነዚህ መካከል የአዲስ አበባን Real Estate Market በጣም የቀየረው ማን ነው?

🤔 AYAT? Sunshine? Gift? Flintstone? Noah?

👇 እርስዎ የሚያስቡትን በComment ይጻፉ!

📞 ለReal Estate መረጃ እና የንብረት አማራጮች:
0999 217 300

🏢 MERIT PROPERTIES

🏡 የአዲስ አበባ ሪል እስቴት ታሪክ — ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ! 🤔❓ አዲስ አበባ ውስጥ Real Estate Business መቼ ተጀመረ?ዛሬ በአዲስ አበባ የምናየው የቤት፣ የቪላ፣ የአፓር...
13/09/2026

🏡 የአዲስ አበባ ሪል እስቴት ታሪክ — ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ! 🤔

❓ አዲስ አበባ ውስጥ Real Estate Business መቼ ተጀመረ?

ዛሬ በአዲስ አበባ የምናየው የቤት፣ የቪላ፣ የአፓርታማ እና የንግድ ንብረት ገበያ በአንድ ቀን የተፈጠረ አይደለም።

📌 ከ1991 በኋላ የግሉ ዘርፍ በቤት ግንባታና በሪል እስቴት ልማት ውስጥ በበለጠ መሳተፍ ጀመረ።

🏗️ በ1990ዎቹ የግል Real Estate Developers በአዲስ አበባ መታየትና መስፋፋት ጀመሩ።

🥇 ከቀዳሚዎቹ መካከል — AYAT Real Estate

Ayat Real Estate በ1990ዎቹ አጋማሽ ተመስርቶ በአዲስ አበባ የግል ሪል እስቴት ልማትን በተግባር ካስፋፉ ቀዳሚ ኩባንያዎች አንዱ ነው።

🏘️ ከዚያ በኋላ የግል ሪል እስቴት ኩባንያዎች ቁጥር በፍጥነት ጨመረ።

🏢 በ2000ዎቹ የአፓርታማ፣ የቪላ እና የተደራጀ የመኖሪያ ልማት በአዲስ አበባ በስፋት ተስፋፋ።

🌆 ከዚያም የCommercial Real Estate፣ Mixed-Use Development፣ Office፣ Retail እና Apartment ገበያዎች በፍጥነት እያደጉ መጡ።

🔥 ዛሬ የምናየው የReal Estate Market እንዴት ደረሰ?

1991 → የግሉ ዘርፍ ዕድገት
⬇️
1990ዎቹ → የግል Real Estate Developers መግባት
⬇️
2000ዎቹ → የቪላና አፓርታማ ልማት መስፋፋት
⬇️
2010ዎቹ → Commercial & Large-Scale Development
⬇️
ዛሬ → Residential + Commercial + Mixed-Use Real Estate Market

💡 ጥያቄው ግን ይቀራል…

🤔 ከAYAT በፊት ወይም በዚያን ጊዜ የተጀመሩ ሌሎች ቀደምት Real Estate Companies እነማን ነበሩ?

👇 የምታውቁትን ኩባንያ በComment ያስቀምጡ!

📞 ለReal Estate መረጃ እና የንብረት አማራጮች:
0999 217 300

🏢 MERIT PROPERTIES

#ሪልእስቴት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

06/09/2026

መርካቶ ላይ ሱቅ — ከ640,000 ብር ቅድመ ክፍያ

🚨 በመርካቶ እና በፒያሳ እምብርት ላይ ባለቤት ይሁኑ! 🚨
​በአፍሪካ ትልቁ የንግድ ማዕከል መርካቶ (ተክለሃይማኖት) በቀን በሽዎች የሚቆጠሩ ገዢዎች በሚንቀሳቀሱበት ቦታ — ንግድዎንና ኢንቨስትመንትዎን ያሳድጉ!
​🏬 ተክለሃይማኖት — G+5 ዘመናዊ የንግድ ሞል (በ 6,000 ካሬ ላይ ያረፈ)
(የሱቅ ዋጋ የሚታሰበው በ Net Area ብቻ ነው!)
• 11 ካሬ — ቅድመ ክፍያ 726,000 ብር | ጠቅላላ 2.4 ሚሊዮን
• 16 ካሬ — ቅድመ ክፍያ 1,000,000 ብር | ጠቅላላ 3.5 ሚሊዮን
• 22 ካሬ — ቅድመ ክፍያ 660,000 ብር | ጠቅላላ 4.4 ሚሊዮን
• 32 ካሬ — ቅድመ ክፍያ 640,000 ብር | ጠቅላላ 6.4 ሚሊዮን
​🏠 መሃል ፒያሳ — ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማዎች
• 49 ካሬ (1 መኝታ) — ቅድመ ክፍያ 918,750 ብር | ጠቅላላ 3.9 ሚሊዮን
• 80 ካሬ (2 መኝታ) — ቅድመ ክፍያ 1,000,000 ብር | ጠቅላላ 7.0 ሚሊዮን
• 95 ካሬ (2 መኝታ) — ቅድመ ክፍያ 1.2 ሚሊዮን ብር | ጠቅላላ 8.3 ሚሊዮን
​🔥 ልዩ የዋጋ ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 20 ደንበኞች ብቻ!
ቦታ ሳይያዝ አሁኑኑ ይደውሉ፤ ቦታውን በአካል ይጎብኙ!
​📲 ቀጥታ ለመደወል ወይም በ Telegram/WhatsApp ለማወራት:
📞 ስልክ: 0999217200
✈️ Telegram: 0999217200
🟢 WhatsApp: 0999217200
👉 ወይም ከታች "Send Message" የሚለውን በመጫን በውስጥ መስመር ያውሩን!
​ #አያትሪልእስቴት #ኖህሪልእስቴት #ጊፍትሪልእስቴት #ፍሊንትስቶንሪልእስቴት #ሪልእስቴት #አዲስአበባ #መርካቶ #ፒያሳ #የቤትግዢ #የሱቅግዢ #ኢንቨስትመንት #ቤትበአዲስአበባ #አፓርታማ #የንግድቦታ

🔥 መርካቶ ላይ ሱቅ መግዛት ለምን?📍 ጥሩ ቦታ — መርካቶ የአዲስ አበባ ዋና የንግድ ማዕከል ነው።👥 ከፍተኛ የሰው ፍሰት — ለንግድዎ ብዙ ደንበኞችን ለመድረስ የሚያግዝ አካባቢ።💰 የኪራይ ገ...
05/09/2026

🔥 መርካቶ ላይ ሱቅ መግዛት ለምን?

📍 ጥሩ ቦታ — መርካቶ የአዲስ አበባ ዋና የንግድ ማዕከል ነው።

👥 ከፍተኛ የሰው ፍሰት — ለንግድዎ ብዙ ደንበኞችን ለመድረስ የሚያግዝ አካባቢ።

💰 የኪራይ ገቢ — ሱቁን በማከራየት ገቢ ማመንጨት ይችላሉ።

🏪 ለራስዎ ንግድ — የኪራይ ወጪን በመቀነስ የራስዎን የንግድ ቦታ ይኖርዎታል።

📈 የካፒታል ዋጋ እድገት — ጥሩ ቦታ ያለው ንብረት በጊዜ ሂደት ዋጋ ሊጨምር ይችላል።

🔥 ስለዚህ ገንዘብዎን በሚያመነጭ የንግድ ንብረት ላይ ያውሉ!

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0999 217 200

#መርካቶ #ሱቅ #የንግድንብረት #ኢንቨስትመንት

7 ሚሊዮን ብር ቤት በባንክ ብድር ሲገዛ በመጨረሻ ስንት ብር እንደሚከፉሉ ያቃሉ?👇👇👇👇👇ብዙ ሰዎች ቤት ሲገዙ የሚያዩት የቤቱ ዋጋ 7 ሚሊዮን ብር ነው የሚለውን ቁጥር ብቻ ነው። ነገር ግን ...
05/09/2026

7 ሚሊዮን ብር ቤት በባንክ ብድር ሲገዛ በመጨረሻ ስንት ብር እንደሚከፉሉ ያቃሉ?

👇👇👇👇👇

ብዙ ሰዎች ቤት ሲገዙ የሚያዩት የቤቱ ዋጋ 7 ሚሊዮን ብር ነው የሚለውን ቁጥር ብቻ ነው። ነገር ግን 25% ቅድመ ክፍያ በትንሹ ያስፈልጋል። ቀሪውን 75% በባንክ ብድር ሲሸፍኑ የሚከፍሉት የፋይናንስ ስሌት ይህ ነው።
እስቲ በቀላል ምሳሌ እንየው
የቤቱ አጠቃላይ ዋጋ 7,000,000 ብር
የቅድመ ክፍያ (25%) 1,750,000 ብር (ከእጅዎ የሚከፈል)
የተበደሩት/የባንክ ብድር መጠን (75%) 5,250,000 ብር
የባንክ ወለድ 21%
የክፍያ ጊዜ 15 ዓመት (180 ወራት)
በዚህ ምሳሌ የሚጠቀምበት የብድር አሰራር በየወሩ እኩል ክፍያ የሚከፈልበት ይሆናል።
በየወሩ ስንት ይከፍላል?
5.25 ሚሊዮን ብርን በ 21% ዓመታዊ ኢንተረስት ለ 15 ዓመት ብትበደር በየወሩ ወደ 96,107 ብር ያህል መክፈል ይኖርበታል።
ይህም ማለት በዓመት በግምት 1.15 ሚሊዮን ብር ያህል ለባንኩ ይከፈላል ማለት ነው።
15 ዓመቱ ሲያልቅ ለባንኩ ምን ያህል ይከፍላል?
96,107 ብር × 180 ወራት
= 17,299,286 ብር ያህል ይሆናል
ስለዚህ 5.25 ሚሊዮን ብር የተበደርከውን ገንዘብ በ 15 ዓመት ስትጨርስ ለባንኩ ብቻ በድምሩ ወደ 17.30 ሚሊዮን ብር ይከፈላል።
ከዚህ ውስጥ
የተበደረው ዋና ገንዘብ = 5,250,000 ብር
ለባንክ የሚከፈለው ኢንተረስት ≈ 12,049,286 ብር
ጠቅላላ ለቤቱ የሚወጣው ወጪ (ቅድመ ክፍያን ጨምሮ)
የመጀመሪያ 25% ቅድመ ክፍያ 1,750,000 ብር
ለባንክ የተከፈለ ጠቅላላ ክፍያ 17,299,286 ብር
የቤቱ አጠቃላይ ወጪ = 19,049,286 ብር ይሆናል።
ይህ ምን ያሳያል?
በቀላሉ ስንመለከተው 7 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለውን ቤት 25% (1.75 ሚሊዮን ብር) ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በ 21% ኢንተረስት ለ 15 ዓመት በባንክ ብድር ሲገዙ የቤቱ አጠቃላይ ወጪ 7 ሚሊዮን ሳይሆን ወደ 19.05 ሚሊዮን ብር ይደርሳል።
ማለትም ከተበደሩት 5.25 ሚሊዮን ብር በተጨማሪ 12.05 ሚሊዮን ብር ያህል በኢንተረስት ብቻ ይከፈላል።

ይህ ምሳሌ 21% ዓመታዊ ኢንተረስት 180 ወር እኩል የወር ክፍያ በሚል ስሌት የተሰራ ነው።
ከዚህ ምን እንማራለን?
ቤት ለመግዛት የቤቱን ዋጋ ብቻ ማየት በቂ አይደለም።
ከመግዛትህ በፊት እነዚህን 4 ነገሮች ሁልጊዜ አስላ
1. የመጀመሪያ ክፍያ
2. የወር ክፍያ
3. ጠቅላላ ወለድ ወጪ
4. በመጨረሻ ለቤቱ የምትከፍለው ጠቅላላ ገንዘብ
እንዲሁም የቤቱ ዋጋ በጊዜ ሂደት ሊጨምር ይችላል ስለዚህ በኢንተረስት ምን ያህል ከፈልኩ? ብቻ ሳይሆን ይህ ቤት በ 15 ዓመት ውስጥ ምን ያህል ዋጋ ሊኖረው ይችላል? የሚለውንም ማሰብ ያስፈልጋል።
ቤት መግዛት የሚጀምረው በ ስንት ነው? አይደለም በመጨረሻ ስንት ነው የምከፍለው? ነው።

እርሶስ በባንክ ብድር ቤት መግዛትን እንደ ጥሩ የፋይናንስ አማራጭ ያዩታል ወይስ የወለድ አሰራሩ ያሰጋዎታል? ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩ።

05/09/2026

🔥 በቴክለሃይማኖት ለንግድዎ የሚሆን ሱቅ አሁኑኑ ይያዙ! 🏢💰

📍 ቴክለሃይማኖት ጋራዥ ህንፃ በተቃራኒው፣ ትንሽ ወረድ ብሎ የሚገኘው የMerit Properties ዘመናዊ የሞል ፕሮጀክት!

🏗️ በአጠቃላይ 6,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ትልቅና ዘመናዊ ሞል።

⏳ በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ ይረከባል!

🚗 በቂ የመኪና ማቆሚያ
🏢 G+4 ዘመናዊ ህንፃ
🛍️ Ground–3ኛ ፎቅ ሱቆች ለሽያጭ
📦 4ኛ ፎቅ ለStore አገልግሎት

📐 ከ22 እና 32 ካሬ ጀምሮ የተለያዩ የሱቅ መጠኖች ይገኛሉ።

🚧 የኮሪደር ልማት ችግር እንዳይሆንዎት፣ ፕሮጀክቱ ከመንገድ 18 ሜትር ገባ ብሎ ይጀምራል።

💥 አሁን በ30% ቅድመ ክፍያ ይያዙ!

💰 22 ካሬ — የቅድመ ክፍያ አማራጮች

🟢 Ground — 2.6 ሚሊዮን ብር
🟢 1ኛ ፎቅ — 1.9 ሚሊዮን ብር
🟢 2ኛ ፎቅ — 1.6 ሚሊዮን ብር
🟢 3ኛ ፎቅ — 1.3 ሚሊዮን ብር

🎁 የDiscount Package

💎 100% ክፍያ → 15% ቅናሽ
💎 75% ክፍያ → 10% ቅናሽ
💎 50% ክፍያ → 5% ቅናሽ

📲 ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለማስያዝ፦

☎️ 0999 217 200

🔥 ዛሬ ይደውሉ — የሚፈልጉትን የሱቅ መጠንና ፎቅ ይምረጡ!

#ሪልእስቴት #ተክለሃይማኖት

🏠 ንብረት ሲገዙ እና ሲሸጡ የሚመለከቱዎት 2 ዋና ታክሶችንብረት ሲገዙ ወይም ሲሸጡ Property Tax እና Capital Gain Tax አንድ አይደሉም።1. Property Tax 🏠Propert...
04/09/2026

🏠 ንብረት ሲገዙ እና ሲሸጡ የሚመለከቱዎት 2 ዋና ታክሶች

ንብረት ሲገዙ ወይም ሲሸጡ Property Tax እና Capital Gain Tax አንድ አይደሉም።

1. Property Tax 🏠

Property Tax ንብረት በባለቤትነት ስለያዙ የሚከፈል ዓመታዊ ታክስ ነው።

በተሰጠው ምሳሌ፦

* የንብረት የገበያ ዋጋ፦ 20,000,000 ብር
* 25% የግብር መሠረት፦ 5,000,000 ብር
* የProperty Tax ምጣኔ፦ 0.5% ቢሆን
* የዓመቱ ታክስ፦ 25,000 ብር

ስለዚህ ንብረት ሲገዙ የግዢ ዋጋውን ብቻ ሳይሆን የባለቤትነት ታክስንም ግምት ውስጥ ያስገቡ።

2. Capital Gain Tax 💰

Capital Gain Tax ደግሞ ንብረትዎን ሲሸጡ ከሚያገኙት የካፒታል ትርፍ ጋር የሚያያዝ ታክስ ነው።

ምሳሌ፦

* ንብረቱን 10 ሚሊዮን ብር ገዙ።
* በኋላ 15 ሚሊዮን ብር ሸጡት።
* የተገኘው ትርፍ፦ 5 ሚሊዮን ብር
* በ15% ከተተመነ፦ 750,000 ብር

ማለትም ንብረት ሲሸጥ የሚገኘውን ትርፍ በማስላት ላይ Capital Gain Tax ይመለከታል።

በአጭሩ

🏠 ንብረት መያዝ → Property Tax

💰 ንብረት ሸጦ ትርፍ ማግኘት → Capital Gain Tax

ንብረት ለመግዛት ዋጋውን ማወቅ ብቻ አይበቃም፤ በግዢ፣ በባለቤትነት እና በሽያጭ የሚመጡ የታክስ ጉዳዮችንም መረዳት ያስፈልጋል።

ከእነዚህ ሁለት ታክሶች የትኛውን አስቀድመው ያውቁ ነበር? 👇

🏢 ቤት መግዛት ካሰቡ…

እኔ እንደ ሪል እስቴት ባለሙያ ከፍላጎትዎ እና ከበጀትዎ ጋር የሚስማማ ንብረት ከመምረጥ ጀምሮ፣ የፕሮጀክት ማጣራት፣ የንብረት ምርጫ፣ የግዢ ሂደት እና የኢንቨስትመንት ግምገማ ድረስ እመራዎታለሁ።

📩 በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛት ወይም ለመዋዕለ ንዋይ ለማዋል ካሰቡ፣ “PROPERTY” ብለው Comment ላይ ይጻፉ ወይም DM ያድርጉ።

እኛ የምንሰራው ቤት ብቻ ማሳየት አይደለም፤ ትክክለኛውን ንብረት በትክክለኛው ውሳኔ እንዲገዙ እንረዳዎታለን።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251921997545

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aman Properties ዳጊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category