Fainbet Marketing

Fainbet Marketing Fainbet Marketing brings 10+ years of expertise to Ethiopian real estate.
(2)

Specializing in high-impact strategies and proven sales, we bridge the gap between premier developers and discerning buyers in a rapidly evolving market.

06/03/2026

ለመኖሪያ ምቹ በሆነው አያት ፈረስ ቤት አፓርትመንቶች በሽያጭ ላይ ነን ።

ባለ አንድ መኝታ ከ 3.7 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

በካሬ - 57,000 ብር

ባለ አንድ መኝታ 66 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ 90, 97, 106 እና 107 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ 142 ካሬ

ከ 10 % ቅደመ ክፍያ ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ : 0911-168717

04/03/2026

አዲስ አበባ ውስጥ በ3.7 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ አፓርትመንት ይገኛል ቢሏችሁ ታምናላችሁ? ብዙ ሰው አያምንም! ግን ሐሮት ሪልእስቴት የማይታመነውን እውነት አድርጎታል።

በአያት ፈረስ ቤት ሳይታችን፣ በካሬ 57 ሺህ ብር ብቻ! አዎ... በካሬ 57 ሺህ ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ።

ባለ አንድ፣ ሁለት እና ሶስት መኝታ ሰፊ አፓርትመንቶች። ግንባታችንም በተገቢው ፍጥነት ተጉዞ አሁን 10ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል!

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የህልምዎን ቤት ይያዙ። ዕድሉ ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉልን።

📞 ስልክ፦ 0911 16 87 17
#የቤትሽያጭ

03/03/2026

አዲስ አበባ ውስጥ በ3.7 ሚልዮን ብር ሙሉ ክፍያ አፓርትመንት ይገኛል ብላችሁ ታምናላችሁ? ብዙ ሰው አያምንም! ግን ሐሮት ሪልእስቴት በአያት ፈረስ ቤት ሳይታችን በካሬ 57 ሺ ብር ብቻ እየሸጥን ነው ።

ባለ አንድ መኝታ 66ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ 90,97,106,107ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ 142ካሬ

በ 10% ቅደመ ክፍያ
የግንባታ ደረጃ 10ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል!

ዕድሉ ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉ!
0911-168717

26/02/2026

በአዲስ አበባ እምብርት.. በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የቤት ባለቤት መሆን ህልም ብቻ አይደለም!

በቡልጋሪያ ሳይት፣ በ7,037 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ዘመናዊው የቴምር ሪል እስቴት ፕሮጀክት ለሽያጭ ቀርቧል።

✨ የአፓርታማ አማራጮች (ከ 5.5 ሚሊዮን ብር ጀምሮ)፦

• ባለ 1 መኝታ፦ 69 እና 73 ካ.ሜ
• ባለ 2 መኝታ፦ 82፣ 90 እና 102 ካ.ሜ
• ባለ 3 መኝታ፦ 126፣ 140 እና 145 ካ.ሜ

✨ ለንግድዎ ስኬት (ከ 2.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ)፦

• ከ1000 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የሱቅ ቦታዎች (Shops) - ከ 19 ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ ቀርበዋል።

✅ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለቤት ይሁኑ!
✅ ለሙሉ ክፍያ እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

አሁኑኑ በ WhatsApp መልዕክት ይላኩ ወይም ይደውሉልንና የህልም ቤትዎን ወይም የንግድ ቦታዎን ያስይዙ!

📲 WhatsApp/ስልክ፦ +251911168717

#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #ቴምርሪልእስቴት #ቡልጋሪያ #የሚሸጥቤት #አፓርታማ #ሱቅ

25/02/2026

የፒያሳ ኮሪደር ልማት የአዲስ አበባን ገጽታ ቀይሮታል! እርስዎስ የዚህ ዘመናዊ ለውጥ አካል መሆን አይፈልጉም?

በወዳጅነት ፓርክ እና በቤተመንግስት የታጀበው፣ ሁሉንም የቅንጦት አገልግሎቶች ያካተተው አፓርታማችን ለሽያጭ ቀርቧል።

✨ ልዩ የሚያደርጉን ጥቅሞች፦
• ✅ ቀላል ክፍያ፦ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ውል ይፈጽሙ!
• ✅ ረጅም ጊዜ፦ ቀሪውን ክፍያ በ3 ዓመት (36 ወራት) ተረጋግተው ይክፈሉ!
• ✅ ምቾት፦ መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ እና ውብ የሆነ የሰገነት እይታ (Terrace)።
• ✅ አስተማማኝነት፦ የ24 ሰዓት መብራት (ጀነሬተር) እና የከርሰ ምድር ውሃ።

📐 የሚገኙ አማራጮች፦
• ባለ 1 መኝታ (49 ካሬ)
• ባለ 2 መኝታ (95 ካሬ)
• ባለ 3 መኝታ (130 ካሬ)

📍 ቦታ፦ ፒያሳ (ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት)

ዛሬውኑ ደውለው ቦታ ያስይዙ፤ የፒያሳን አዲስ ገጽታ ከቤትዎ ይጋቱ!
📞 ስልክ፦ 0911-168717

#አዲስአበባ #ሪልስቴት #ፒያሳ

20/02/2026

በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ ሳይት፣ በ7,037 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ዘመናዊው የቴምር ሪል እስቴት ፕሮጀክት ለሽያጭ ቀርቧል።

✨ የአፓርታማ አማራጮች፦

ባለ 1 መኝታ፦ 62፣ 65፣ 66 እና 86 ካ.ሜ
ባለ 2 መኝታ፦ 80 እና 95 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ፦ 116፣ 126 እና 133 ካ.ሜ

✨ ለንግድዎ ስኬት፦

• ከ1000 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የሱቅ ቦታዎች (Shops)

💰 ልዩ ጥቅማጥቅሞች፦

✅ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለቤት ይሁኑ!
✅ እስከ 30% የሚደርስ ልዩ የክፍያ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

አሁኑኑ ይደውሉና የህልም ቤትዎን ወይም የንግድ ቦታዎን ይያዙ!

📞 ስልክ፦ +251911168717

#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #ቴምርሪልእስቴት #ቡልጋሪያ #የሚሸጥቤት #አፓርታማ #ሱቅ

በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ ሳይት፣ በ7,037 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ዘመናዊው የቴምር ሪል እስቴት ፕሮጀክት ለሽያጭ ቀርቧል።✨ የአፓርታማ አማራጮች፦ባለ 1 መኝታ፦ 62፣ 65፣ 66...
20/02/2026

በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ ሳይት፣ በ7,037 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ዘመናዊው የቴምር ሪል እስቴት ፕሮጀክት ለሽያጭ ቀርቧል።

✨ የአፓርታማ አማራጮች፦

ባለ 1 መኝታ፦ 62፣ 65፣ 66 እና 86 ካ.ሜ
ባለ 2 መኝታ፦ 80 እና 95 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ፦ 116፣ 126 እና 133 ካ.ሜ

✨ ለንግድዎ ስኬት፦

• ከ1000 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የሱቅ ቦታዎች (Shops)

💰 ልዩ ጥቅማጥቅሞች፦

✅ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለቤት ይሁኑ!
✅ እስከ 30% የሚደርስ ልዩ የክፍያ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

አሁኑኑ ይደውሉና የህልም ቤትዎን ወይም የንግድ ቦታዎን ይያዙ!

📞 ስልክ፦ +251911168717

#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #ቴምርሪልእስቴት #ቡልጋሪያ #የሚሸጥቤት #አፓርታማ #ሱቅ

ከአፍሪካ ህብረት (AU) ዋና መቀመጫ አጠገብ ቡልጋርያ ላይ የሚገኘውን የቴምር ሪል ስቴት ሳይት ላስተዋውቃችሁ።ይህ አካባቢ ለኑሮ ምቹ ብቻ ሳይሆን፣ ለኢንቨስትመንትም ወደር የማይገኝለት ምርጥ...
18/02/2026

ከአፍሪካ ህብረት (AU) ዋና መቀመጫ አጠገብ ቡልጋርያ ላይ የሚገኘውን የቴምር ሪል ስቴት ሳይት ላስተዋውቃችሁ።
ይህ አካባቢ ለኑሮ ምቹ ብቻ ሳይሆን፣ ለኢንቨስትመንትም ወደር የማይገኝለት ምርጥ ምርጫ ነው!

ለምን ቡልጋርያን ይመርጣሉ?
✅ ደህንነቱ የተጠበቀ፦ ለአፍሪካ ህብረት ቅርብ በመሆኑ ከፍተኛ ጥበቃና ሰላም ያለው ሰፈር።
✅ የዲፕሎማቶች መኖሪያ፦ በበርካታ የውጭ ሀገር ዜጎችና ዲፕሎማቶች የተመረጠ አካባቢ።
✅ ከፍተኛ ገቢ፦ በብር ገዝተው በዶላር የሚያከራዩበት (High Rental Yield) ያለው ስፍራ።

ልዩ የሽያጭ ቅናሾች፦
💰 ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ፦ 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ 30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📉 ተመጣጣኝ ዋጋ፦ ዋጋ በካሬ ከ 115,000 ብር ጀምሮ (ያለምንም የዋጋ ጭማሪ!)።
💳 ቅድመ ክፍያ፦ በ 20% ብቻ የቤትዎ ባለቤት ይሁኑ።

የቤት አማራጮች፦
• ባለ 1 መኝታ፦ 60 ካሬ ሜትር
• ባለ 2 መኝታ፦ ከ 90 ካሬ ሜትር ጀምሮ
• ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ

📍 ቦታ፦ ቡልጋርያ፣ አፍሪካ ህብረት አጠገብ
ዛሬውኑ ይደውሉ : 0911168717

EthiopianRealEstate RealEstateAddis YebetWere ApartmentForSale apartmentforsale

Address

Lem Hotel , Mesi Ata Building Mezzanine Floor , Office Number M001
Addis Ababa
70040

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fainbet Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fainbet Marketing:

Share

Category