Sile Bet

Sile Bet 🏡 SILE BET
🤝 Honest Deals | Clear Process
💡 Buy with Knowledge. Sell with Confidence.
📞 DM for More

15/07/2026

📍ብስራተ ገብርኤል ላይ ቤት በካሬ 100,000 ብር

👉100% ለሚከፍል 100,000 ብር/ካሬ
👉 30% ለሚከፍል 120,000 ብር

🏠 የአፓርታማ አማራጮች

✅ ባለ 1 መኝታ – 68.5 ካሬ
• 30% ለሚከፍል : 8,200,00 ብር
• 100% ቅድመ ክፍያ: 6,800,000ብር

✅ ባለ 2 መኝታ – 132.5ካሬ
• 30% ለሚከፍል: 13,200,000ብር
• 100% ቅድመ ክፍያ: 15,800,000ብር

✅ ባለ 3 መኝታ – 203ካሬ
• 30% ለሚከፍል : 24,300,000ብር
• 100% : 20,300,000ብር

🏛 መረከቢያ በ1 ዓመት ውስጥ
✅ ያለ ምንም ወለድ!
☎️ 0915-94-62-95

ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በውል እድሳት ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇👉 ቀደም ሲል የነበራቸውን የውል ስምምነት       ሰነድ ፤👉 ኪራይ ሲከፋሉበት የነበረው     የኤሌክትሮኒክስ...
13/07/2026

ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በውል እድሳት ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇

👉 ቀደም ሲል የነበራቸውን የውል ስምምነት
ሰነድ ፤

👉 ኪራይ ሲከፋሉበት የነበረው
የኤሌክትሮኒክስ የክፋያ ሠነድ ፤

👉 የአከራይ እና የተከራይ ማንኛውም መታወቂያ

👉 የመኖሪያ ቤት ውሉን የሚያድሰው በወኪል ከሆነ ህጋዊ ውክልና ፤

ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው መገኘት አለባቸው

የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና አስተዳደር በተመለከተ፡-የነዋሪውን የቤት ጥያቄ ለመመለስ ባለፉት አምስት ዓመታት 496,971 ቤቶች ተገንብተዋል። ከእነዚህም ውስጥ 26,563 የመንግስት ቤቶች ለልማ...
13/07/2026

የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና አስተዳደር በተመለከተ፡-

የነዋሪውን የቤት ጥያቄ ለመመለስ ባለፉት አምስት ዓመታት 496,971 ቤቶች ተገንብተዋል።
ከእነዚህም ውስጥ 26,563 የመንግስት ቤቶች ለልማት ተነሺዎች፣ እንዲሁም ከ98 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ ተላልፈዋል። በአሁኑ ወቅትም በተለያዩ አማራጮች የ179,516 ቤቶች ግንባታ በመፋጠን ላይ ነው።

በፋይናንስ አስተዳደር በኩል፤ ለረጅም ዓመታት የነበረ 62 ቢሊዮን ብር የጋራ መኖሪያ ቤት የባንክ ዕዳ የተከፈለ ሲሆን፣ በዘንድሮው በጀት ዓመትም 3.18 ቢሊዮን ብር የቦንድ ዕዳ ተመልሷል።

በቤት አስተዳደር ዘርፍ ደግሞ የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባና ቁጥጥር የመጀመሪያ ምዕራፍ እየተጠናቀቀ የኪራይ ዋጋ ተመን ተወስኗል። በዚህም ከ500 ሺህ በላይ የነባር ውል እድሳትና አዳዲስ ምዝገባ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በቻይና የኢትዮጵያን ግማሽ ሕዝብ መያዝ የሚችሉ ከ65,000,000 በላይ ቤቶች ባዶ ሆነው ይገኛሉ!በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛቷ የምትታወቀው ቻይና፣ በአሁኑ ወቅት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰው የማይኖ...
11/07/2026

በቻይና የኢትዮጵያን ግማሽ ሕዝብ መያዝ የሚችሉ ከ65,000,000 በላይ ቤቶች ባዶ ሆነው ይገኛሉ!

በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛቷ የምትታወቀው ቻይና፣ በአሁኑ ወቅት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰው የማይኖርባቸው ባዶ መኖሪያ ቤቶች በብዛት የሚገኙባት ሀገር ሆናለች።

🔹 የቤቶቹ ብዛት፦ በአሁኑ ወቅት ያለምንም ነዋሪ ዝም ብለው የተቀመጡ ባዶ ቤቶች ብዛት ከ65,000,000 እስከ 80,000,000 ይደርሳል።

🔹 የሰዎቹ ብዛት፦ ይህ የቤቶች ቁጥር የኢትዮጵያን አጠቃላይ ሕዝብ ግማሽ ያህሉን (ከ65 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን) ወይም የፈረንሳይ ሙሉ ህዝብን ሙሉ በሙሉ ማስተናገድ ይችላል።

👉መቼ ተገነቡ? ይህ እጅግ ግዙፍ የቤት ግንባታ የተከናወነው ከ2000 ዓ.ም (2000 G.C) በኋላ ባሉት ከ15 እስከ 20 ዓመታት ውስጥ በነበረው የሪል እስቴት መኖሪያ ቤት ግንባታ ፍርክስክስ (Property Boom) ወቅት ነው። በተለይም ከ2010 እስከ 2020 G.C ባሉት ዓመታት ውስጥ ግንባታው እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር。

🔹 ምክንያቱ፦ ለበርካታ ዓመታት የሪል እስቴት ዘርፍ በሀገሪቱ ዋነኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ በመሆኑ ፍላጎት ባይኖርም ግንባታው በስፋት ይቀጥል ነበር።

🔹 የአሁኑ ሁኔታ፦ እነዚህ ግዙፍና ዘመናዊ ከተሞች ሙሉ መሠረተ ልማት ቢኖራቸውም፣ ማታ ማታ ግን ሰው ባለመኖሩ ጭር ብለው ያድራሉ።የቻይና ባለሥልጣናት እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ያሉ ባዶ ቤቶች የቻይናን 1,400,000,000 ሕዝብ እንኳ ሊሞላቸው አይችልም። ይህ ሁኔታ ቻይናን በትልቅ የሪል እስቴት ቀውስ ውስጥ ከቷታል።

💭 እኛ ሀገር የቤት እጥረት ባለበት በዚህ ወቅት፣ ይህ የቻይና እውነታ ምን ይሰማችኋል? ሀሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን!

09/07/2026

📍 በብስራተ ገብርኤል

💰 የካሬ ዋጋ
👉 20% ቅድመ ክፍያ – 120.000 ብር/ካሬ
👉 100% ቅድመ ክፍያ – 100,000 ብር/ካሬ

🏠 የአፓርታማ አማራጮች

✅ ባለ 1 መኝታ – 68.5 ካሬ
• 20% ቅድመ ክፍያ: 8,200,00 ብር
• 100% ቅድመ ክፍያ: 6,800,000ብር

✅ ባለ 2 መኝታ – 132.5ካሬ
• 20% ቅድመ ክፍያ: 13,200,000ብር
• 100% ቅድመ ክፍያ: 15,800,000ብር

✅ ባለ 3 መኝታ – 203ካሬ
• 20% ቅድመ ክፍያ: 24,300,000ብር
• 100% ቅድመ ክፍያ: 20,300,000ብር

🏛 ቀሪ ክፍያ በ1 ዓመት ውስጥ
✅ ያለ ምንም ወለድ!
☎️ 0915-94-62-95

በዓለም ላይ 10 ረጃጅም ሕንፃዎች*  ሰማይን የሚነኩ የምህንድስና ጥበቦችበዘመናዊው ዓለም ረጃጅም ሕንፃዎች የከተሞችን ውበት ከማሳደግ ባለፈ የኢኮኖሚ አቅም፣ የቴክኖሎጂ እድገትና የምህንድስና...
07/07/2026

በዓለም ላይ 10 ረጃጅም ሕንፃዎች

* ሰማይን የሚነኩ የምህንድስና ጥበቦች

በዘመናዊው ዓለም ረጃጅም ሕንፃዎች የከተሞችን ውበት ከማሳደግ ባለፈ የኢኮኖሚ አቅም፣ የቴክኖሎጂ እድገትና የምህንድስና ብቃት ምልክት ሆነዋል። በ2025 የተዘመነ ዝርዝር መሠረት ከ829.8 ሜትር እስከ 530 ሜትር የሚደርሱ ሕንፃዎች የዓለምን የከተማ ሰማይ መስመር (Skyline) በአስደናቂ ሁኔታ እየቀየሩ ይገኛሉ።

በዝርዝሩ ቀዳሚ የሆነው በዱባይ የሚገኘው ቡርጅ ካሊፋ ሲሆን፣ 829.8 ሜትር ከፍታው በዓለም ላይ ከፍተኛው ሕንፃ አድርጎታል። በፍጥነት የሚሰሩ ሊፍቶቹና ከ148ኛ ፎቅ የሚታየው የዱባይ እይታ በየዓመቱ ሚሊዮኖችን ጎብኚዎች ይስባል።

አብዛኞቹ ረጃጅም ሕንፃዎች በእስያና በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ ሲሆን፣ ቻይና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሕንፃዎች በመያዝ ዝርዝሩን ትመራለች። የሻንጋይ ታወር፣ የፒንግ አን ፋይናንስ ሴንተር፣ የጓንግዙ CTF ፋይናንስ ሴንተር እና የቲያንጂን CTF ፋይናንስ ሴንተር በዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋል።

በዓለም 10 ረጃጅም ሕንፃዎች

ቡርጅ ካሊፋ – ዱባይ፣ ዩኤኢ (829.8 ሜትር)

ሜርዴካ 118 – ኩዋላ ላምፑር፣ ማሌዥያ (678.9 ሜትር)

ሻንጋይ ታወር – ሻንጋይ፣ ቻይና (632 ሜትር)

መካ ሮያል ክሎክ ታወር – መካ፣ ሳውዲ አረቢያ (601 ሜትር)

ፒንግ አን ፋይናንስ ሴንተር – ሼንዘን፣ ቻይና (599 ሜትር)

ሎቴ ወርልድ ታወር – ሶል፣ ደቡብ ኮሪያ (555 ሜትር)

አንድ ወርልድ ትሬድ ሴንተር – ኒውዮርክ፣ አሜሪካ (541 ሜትር)

ጓንግዙ CTF ፋይናንስ ሴንተር – ቻይና (530 ሜትር)

ቲያንጂን CTF ፋይናንስ ሴንተር – ቻይና (530 ሜትር)

ቻይና ዙን (CITIC Tower) – ቤጂንግ፣ ቻይና (528 ሜትር)

እነዚህ ሕንፃዎች የምህንድስና ጥበብን እና የዘመናዊ ከተሞችን እድገት የሚያሳዩ ብቻ ሳይሆን፣ በየዓመቱ ሚሊዮኖችን ቱሪስቶች በመሳብ ለአገራቸው ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ።

ʙᴇx.ʜᴏᴍᴇꜱ

06/07/2026

ባለ 1መኝታ በ6.8m ብር
ባለ 2መኝታ በ13.2m ብር

05/07/2026

🏠 ዘመናዊ እና ጥራት ያለው ቤት በተመጣጣኝ ክፍያ!
ብስራተ ገብርኤል ላይ

✅ ህጋዊ ሰነድ
✅ ምቹ አካባቢ
✅ የዘመናዊ ዲዛይን
✅ ለመኖሪያ እና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ

⚠️ ቤት ከመግዛትዎ በፊት ሁሉንም መረጃዎች ያረጋግጡ።

📩 WhatsApp Inbox ይላኩ።

📞 ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ!
☎️ 0915-94-62-95

⏳ የቀሩት ውስን ቤቶች ብቻ ናቸው!


04/07/2026

ብስራተ ገብርኤል ላይ
☎️0915-94-62-95

30/06/2026

Bisrate Gebriel
☎️0915-94-62-95

Address

Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sile Bet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category