06/03/2025
መግዛት እየቻሉ ለምን ይከራያሉ!! 0977169077
✅ DMC ሪል እስቴትን ልዩ ተመራጭ የሚያደርገው
✅የተመጣጠነ ዋጋ በካሬ 78,000 ብር ጀምሮ
✅ 60% የባንክ አማራጭ ያለው
✅ 8% ቅደመ ክፍያ ብቻ
✅ የተለያዩ የካሬ አማራጭ ያለው መሆኑ
ከ57ካሬ እስከ 190 ካሬ
✅ የከተማው ሴንተር የሚባል ለቡ መብራት ሀይል መገኘቱ
✅በብር የሚገበያዩበት !!ሊያውም
በማይጨምር ዋጋ (fixed )አርገን እየሽጥን ነው ።
✅ ከአፍሪካ ህብረት ፣ከአፍሪካ CDC እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት ቅርብ መሆኑ
✅ የንግድ ቦታና እስፓርት መስሪያ ጂም እንዲኖረው መደረጉ እንዲሁም በቅርበት የተሟላ አገልግሎት ማግኘት መቻል
✅ የውሃና የመብራት አቅርቦቱ የተሟላ መሆኑ
✅ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሁሉ ያካተተ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር መሆኑ
✅ ፓርኪንግ እና ሁሉን አቀፍ መዝናኛ በነፃ መሆኑ
✅ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የተሟላለት መሆኑ
✅የቆሻሻ ማስወገጃ ጋርቤጂ ሹተር መኖሩ
✅ እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪ ያለው መሆኑ
✅ የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም መኖሩ
✅የመጨረሻ ወለል ላይ የጋራ መጠቀሚያ ቴራስ (ሰገነት ) መኖሩ
ለበለጠ መረጃ:- 0977169077