ETHIO General Broker/ ኢትዮ

ETHIO General Broker/ ኢትዮ ET General Broker ፦ is an Ethiopia-based brokerage company that mainly works as an agent between sellers and buyers.

Our focus areas are:

Houses, building plots & real estate

Factories & factory products we are agent(Delala) working in Addis Ababa trying to improve brokerage firm in Ethiopia to make broker(Delala) to be quality profession.

🔥 አስቸኳይ  #የሚሸጥ L - ሼፕ ቤት ያለው አካባቢ ...... አያት ዲያስፖራ አካባቢስፋት ..........175 ካሬሳሎን 2 መኝታ ቤት ,2 መታጠቢያ ሙሉውን አፍርሶ ለመገንባት ለጊዜው የ...
04/08/2026

🔥 አስቸኳይ #የሚሸጥ L - ሼፕ ቤት ያለው

አካባቢ ...... አያት ዲያስፖራ አካባቢ

ስፋት ..........175 ካሬ

ሳሎን 2 መኝታ ቤት ,2 መታጠቢያ

ሙሉውን አፍርሶ ለመገንባት

ለጊዜው የሚያኖር ቤት ያለው

ዋጋ .......... 10.5 ሚሊየን

⚠️ የሚባክን ግዜ ስለሌለን ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

⚠️Your Privacy. Our Professionalism.

FOR more information Visit our 💻 website
👇👇👇
https://www.ethiobroker.com

Agent ፦ ETHIO house agent

Phone | what's app | Telegram.
☎️ 0911573634
0910029584

🔘 If you have property to or contact us

01/08/2026

እጅግ በሚያምር ሁኔታ ተሰርቶ በተጠናቀቀው የቀበና ሪቨርሳይድ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ የሚሸጥ ቤት 300 ካሬ ጂ+3 ለውጪ ዜጋ የተከራየ ለኢንቨስትመንት ለመኖር የሚወዱት አካባቢ ። በአካባቢዎ ኬንያ ፣ ብሪቲሽ ፣ ራሺያ ፣ ጀርመን እንባሲ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ዋጋ 68 ሚልዮን ።

ለበለጠ መረጃ 0911 573634 ብቸኛ ወኪል ይደውሉ

27/07/2026

ለመጋዘን እና ለኢንዱስትሪ መገንቢያ ዛሬውኑ የሚፈልጉ ከሆነ ይፍጠኑ 📍Koye industry zone

27/07/2026

Around Ayat ( አየርመንገድ ) 420 ሰርቪስ ያለው

🏡 ለ B + G+2 የተጀመረ መኖሪያ ቤት  residential House for sale at finishing stage @ Summit ✔️Location----------- Summit 72 ✔️Area...
23/07/2026

🏡 ለ B + G+2 የተጀመረ መኖሪያ ቤት residential House for sale at finishing stage @ Summit

✔️Location----------- Summit 72

✔️Area ----------------------200 m²

✔️ ግራወንድ ላይ ደርሶ ለ1ኛ ፎቅ ኮለን የቆመ

Price------------ 24 million negotiable

⚠️ የሚባክን ግዜ ስለሌለን ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

⚠️Your Privacy. Our Professionalism.

FOR more information Visit our 💻 website
👇👇👇
https://www.ethiobroker.com

Agent ፦ ETHIO house agent

Phone | what's app | Telegram.
☎️ 0911573634
0910029584

🔘 If you have property to or contact us

19/07/2026

አዲስ አበባ (Bulbula industry zone)

⚠️ የሚባክን ግዜ ስለሌለን ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

⚠️Your Privacy. Our Professionalism.

FOR more information Visit our 💻 website
👇👇👇
https://www.ethiobroker.com

Agent ፦ ETHIO house agent

Phone | what's app | Telegram.
☎️ 0911573634
0910029584

🔘 If you have property to or contact us

06/07/2026

እጅግ በሚያምር ሁኔታ ተሰርቶ በተጠናቀቀው የቀበና ሪቨርሳይድ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ የሚሸጥ ቤት 300 ካሬ ጂ+3 ለውጪ ዜጋ የተከራየ ለኢንቨስትመንት ለመኖር የሚወዱት አካባቢ ። በአካባቢዎ ኬንያ ፣ ብሪቲሽ ፣ ራሺያ ፣ ጀርመን እንባሲ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ዋጋ 67 ሚልዮን ።

ለበለጠ መረጃ 0911 573634 ብቸኛ ወኪል ይደውሉ

🏗 Plot for sale for warehouse (footing stage )✔️Location----------- Addis Abeba industry zone (Bulbula industry zone) ⚠️...
05/07/2026

🏗 Plot for sale for warehouse (footing stage )

✔️Location----------- Addis Abeba industry zone (Bulbula industry zone) ⚠️ best location for industry

✔️Area ----------------------1500 m²

✔️ at footing stage

Price------------ 47 million sliygtly negotiable

⚠️ የሚባክን ግዜ ስለሌለን ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

⚠️Your Privacy. Our Professionalism.

FOR more information Visit our 💻 website
👇👇👇
https://www.ethiobroker.com

Agent ፦ ETHIO house agent

Phone | what's app | Telegram.
☎️ 0911573634
0910029584

🔘 If you have property to or contact us

ለገጣፎ የመጭው ዘመን " የስማርት ሲቲ " አብነት !!     በአዲሱ የሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ከተቋቋሙ ክፍለ ከተሞች አንዷ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ነች ። ከተማዋ በአዲስ አበባ በስተሰሜ...
02/07/2026

ለገጣፎ የመጭው ዘመን " የስማርት ሲቲ " አብነት !!
በአዲሱ የሸገር ከተማ አስተዳደር ስር ከተቋቋሙ ክፍለ ከተሞች አንዷ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ነች ። ከተማዋ በአዲስ አበባ በስተሰሜን መውጫ ( የደብረብረሃን- ደሴ- መቀሌ- አስመራ መንገድ) ላይ የከተመችና በፕላን የተመሠረተች ለመኖሪያ አመቺ ስፍራ ነች ።
ለገጣፎ ቀደም ሲል ጀምሮ በሮባክ ሪል እስቴትና CCD ቅንጡ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮች የምትታወቅ ስትሆን በርካታ የኪነጥበብ ሰዎች፣ ታወቂ ግለሰቦችና ባለሀብቶች የሚኖሩባት መሆኗም ይታወቃል።
ከተማዋ በሁሉም አቅጣጫ የውስጥ ለውስጥ መንገድና ከ300 የማይንሱ የጋራ መናፈሻና ሜዳ ያላት ( አንዳንዶቹ በለውጥ ቤት የተሰራባቸው ቢኖሩም) ፣ የትምህርትና ጤናን የመሠሉ ማህበራዊ አገልግሎቶች የተሟሉላት ነች ። ለገጣፎ የብሄር ብሄረሰቦች መኖሪያ በመሆኗም ትታወቃለች።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የኮሊደር ልማቱ ዋናውን መንገድ ገላልጦ በ50 ሜትር የጉን ስፋት መንገዱን ያሰፋው ሲሆን፣ የእግረኛና የሳይክል መንገዶች ፣ የዘመናዊ የመንገድ መብራት ባለቤት አድርጎታል።
ለአመታት ተጀምሮ ተቋርጦ የነበረው ከጣፎ አደባባይ- በአባኪሮስ - 140 - መዘጋጃ ቤት የሚወስደው የአስፖልት ኮንክሪት መንገድ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑና ሌሎች የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ስራ መቀጠል የከተማዋን ልማት መፋጠን ያመለክታል።
በቅርቡ ወደ አካባቢው ቤት ገዝቶ ከገባ ነዋሪ መረዳት እንደቻልኩት በከተማዋ አስተማማኝ ሰላም አለ ። ከዚህ ቀደም ትታማበት የነበረው የመልካም አስተዳደር ችግርም ተሻሽሏል ። ( የቤት ካርታ ካለምንም አይነት ውጣ ውረድ በአንድ ወር ስም አዙሮ ፣ መብራትና ውሃም በሁለት ወራት አስገብቶ መጨረሱን ) ገልፆልኛል።
በእነዚህና መሠል አበረታች ተግባራት በለገጣፎ ለአመታት ቆመው የነበሩ የመኖሪያና የቢዝነስ ህንፃ ግንባታዎች ተነቃቅተው ጀምራሏል ። የህጋዊ ይዞታዎች ዋጋ ጨምሯል ። ነዋሪዎቿም እየተበራከቱ ነው ። ቀሪ ስራዎች ግን አሉባት።
1ኛ - በቅርቡ ተገንብቶ የተጠናቀቀውና ዲያስፖራ ሰፈር የሚገኘው ከ600 በላይ ሱቆችን የያዘው የግብርና ምርቶች የገበያ ማእከል ከተመረቀ በሆላ ስራ አለመጀመሩ ለምን ያስብላል ።
ሸማችና ገዥን በቀጥታ በማገናኘት ከሚያሰገኘው የገበያ ማረጋጋት ቱሩፋት ባሻገር ለብዙዎች የስራ እድል መፍጠር የሚችለው ይህ ማዕከል በቂ መፀዳጃ ቤትና ፖርኪንግ ተሞልቶለት ስራ ሊጀምር ይገባል።
2ኛ- ከጣፎ አደባባይ እስከ ለገጣፎ ክፍለ ከተማ ቢሮዎች ድረስ በአዲሱ 20 ሜትር የታክሲና ባጃጅ ትራንስፖርት ስምሪት ሊጀምር ይገባል። በዚህም ከተማዋን ይበልጥ ለኑሮ ተስማሚ ማድረግ ይቻላል።
3ኛ - በከተማዋ የሚታዬው የመጠጥ ውሃ እጥረት እንዲፈታ ተጨማሪ ጥረት መደረግ ይኖርበታል ። አሁን ባለው ሁኔታ በአንዳንድ ሰፈሮች እስከ ሶስት ሳምንታት ቆይቶ የሚመጣው የቧንቧ ውሃ የምሬት መንስኤ ስለሚሆን ።
በአጠቃላይ ሲታይ ግን ለገጣፎ የመጭው ዘመን " የስማርት ሲቲ " አብነት የመሆን እድል ያላት ከተማ ነች ብሎ መናገር ይቻላል።

⚠️☢️ የዘመን ባንክ የመበደር እድል ላለው ብቻ ባንኩ ይዞራል     🏡 G+3 residential House for sale @ Summit ✔️Location----------- Summit 72 ✔️...
27/06/2026

⚠️☢️ የዘመን ባንክ የመበደር እድል ላለው ብቻ ባንኩ ይዞራል

🏡 G+3 residential House for sale @ Summit

✔️Location----------- Summit 72

✔️Area ----------------------72 m²

✔️ finished

Price------------ 5 million cash
18.5 million bank

⚠️☢️ የዘመን ባንክ የመበደር እድል ላለው ብቻ ባንኩ ይዞራል

⚠️ የሚባክን ግዜ ስለሌለን ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

⚠️Your Privacy. Our Professionalism.

FOR more information Visit our 💻 website
👇👇👇
https://www.ethiobroker.com

Agent ፦ ETHIO house agent

Phone | what's app | Telegram.
☎️ 0911573634
0910029584

🔘 If you have property to or contact us

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIO General Broker/ ኢትዮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ETHIO General Broker/ ኢትዮ:

Shortcuts

Share

Category