Gift Real Estate plc

Gift Real Estate plc Official Gift Real Estate page Gift Real Estate is committed to provide a Modern, Functional yet Affordable Houses in Ethiopia.

Gift Real Estate aspires to attain the top most position among the real estate development companies in East Africa for its consumer orientation. With the incorporation of state-of-the-art technology, it wishes to exhume every solution that offers quality services, conveniences and value for money to its customers. Under the notion of green marketing; the company envisions to offer economically re

asonable, functionally superior, and aesthetically beautiful residential and commercial properties to the residents of the capital and other cities in Ethiopia.

ከ5% ቅድመ ክፍያ እስከ 18 % የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ::ዛሬውኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን!ለበለጠ መረጃ 📞093 007 6726🌐www...
08/07/2026

ከ5% ቅድመ ክፍያ እስከ 18 % የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ::
ዛሬውኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ 📞093 007 6726
🌐www.giftrealestate.com.et See less

በበጀቱ መጨረሻ 3 ቀናት በለገሀር ባዘጋጀነው የሽያጭ መርሃ ግብር በሁሉም ሳይታችን ላይ በልዩ ቅናሽ ቤትዎን ይሸምቱ።📞+251930076726
04/07/2026

በበጀቱ መጨረሻ 3 ቀናት በለገሀር ባዘጋጀነው የሽያጭ መርሃ ግብር በሁሉም ሳይታችን ላይ በልዩ ቅናሽ ቤትዎን ይሸምቱ።📞+251930076726

29/06/2026

እስከ 18% ልዩ ቅናሽ ከጊፍት ሪል ስቴት!

በድምቀት የተጀመረው የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የቅናሽ ኤክስፖን እንዲጎበኙ በክብር እንጋብዛለን።

ለእርስዎ የተዘጋጁ ልዩ እድሎች
✅ በ10% ብቻ ቅድመ ክፍያ
✅ እስከ 18% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ

ኤክስፖው እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለደንበኞች ክፍት ይሆናል!

በከተማዋ ተፈላጊ አካባቢዎች የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች

📍 በለገሃር
📍 በ22 ማዞሪያ
📍 በአትላስ
📍 በሲኤምሲ
📍 በፈረስ ቤት
#ጊፍትሪልእስቴት





ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:
🌐 www.giftrealestate.com.et
+251930076726
+251912507906

22/06/2026

የእናት ውለታዋን በምን መመለስ ይቻላል?
****
የጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም. ማጠቃለያ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ለደንበኞች ክፍት ሆኗል፡፡

5% ቅድመ ክፍያ
እስከ 18% ታላቅ ቅናሽ፣
45% የባንክ ብድር

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

📞 ለበለጠ መረጃ
📱 +251 930076726
📱 +251 912507906

20/06/2026

የጊፍት ሪል ስቴት የዓመቱ ማጠቃለያ ኤክስፖ አሁንም በድምቀት ቀጥሏል!
************
የጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም. ማጠቃለያ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ለደንበኞች ክፍት ሆኗል፡፡

Ø 5% ቅድመ ክፍያ
Ø እስከ 18% ታላቅ ቅናሽ፣
Ø 45% የባንክ ብድር

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

📞 ለበለጠ መረጃ 093 007 6726 /0912507906

18/06/2026

በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የማጠቃለያ ሽያጭ ኤክስፖ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደር በይፋ ተጀመሯል፡፡

ለሽያጭ በወጡ ቅንጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 18% ቅናሽ ተደርጓል!

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡

በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ
+251 930076726
+251 912507906
🌐 www.giftrealestate.com.et

ጊፍት ሪል ስቴት አንድ ሺህ ቤቶችን በታላቅ ቅናሽ ለሽያጭ አቀረበ********ጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም. ማጠቃለያ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ድር...
17/06/2026

ጊፍት ሪል ስቴት አንድ ሺህ ቤቶችን በታላቅ ቅናሽ ለሽያጭ አቀረበ
********
ጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም. ማጠቃለያ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡
ድርጅቱ የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ምክንያት በማድረግ በ2% ቅድመ ምዝገባ በመፈፀም የቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉም ተመላክቷል፡፡
ከ5% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እስከ 18% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ፣ እንዲሁም 45% የባንክ ብድር በማመቻቸት የቤት እና ሱቅ ባለቤት እንዲሆኑ በኤክስፖው ተነስቷል፡፡
በዚህ ኤክስፖ አንድ ሺህ ቤቶችን በለገሃር፣ በ22፣ በአትላስ፣ በቦሌ፣ በሲኤምሲና፣ በተክለሃይማኖት ከልዩ ቅናሽ ጋር ለደንበኞቹ አዘጋጅቶ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡
ጊፍት ሪል ስቴት በአገርቤትና በውጭ አገር ለሚኖሩ አዳዲስ ደንበኞች ይህንን ልዩ የአመቱ ማገባደጃ የአፓርታማና የሱቅ ቤቶች ቅናሽ ሲያደርግ በደስታ ነው፡፡
የሽያጭ ኤክስፖው፣ ከሰኔ 10 ቀን ጀምሮ ለገሃር በሚገኘው የጊፍት ሪል ስቴት መንደር ላይ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
📞 ለበለጠ መረጃ
📱 093 007 6726
📱 0912507906

17/06/2026

በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የማጠቃለያ ሽያጭ ኤክስፖ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደር በይፋ ይጀመራል፡፡

ለሽያጭ በወጡ ቅንጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 18% ቅናሽ ተደርጓል!

በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡

በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ
☎️+251930076726
☎️+251912507906
Visit 🌐 https://www.giftrealestate.com.et

Address

Bole Bahr Building
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gift Real Estate plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gift Real Estate plc:

Shortcuts

Share

Category