Yetnayet Real Estate Consultancy

Directions

Yetnayet Real Estate Consultancy You Should Live In Place Where Call home!!!

15/05/2026

አያት ሎሚያድ አካባቢ ያለቁ ቤቶች
ባለ 3 መንታ 100 እና 107ካሬ
ቅድመ ክፍያ 50% የቀረውን አስከ 6ወር የሚከፍሉት :
በተጨማሪም ካሳንችሰ ,ሲ.ኤም.ሲ እና አያት አደባባይ አፓርትመንቶችና ,ሱቆች ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ !
ለበለጠ መረጃ 0913578138 ይደውሉ!

5% የበአል ቅናሽ ለሱቆችና ለሁሉም ሳይቶች ላሉ  ቤቶች 👉ሱቅ ከ24 ካ.ሜ ከፍተኛ እስከ 230 ካ.ሜ ድረስ አለ‼️‼️ካዛንቺዝ ቤት ከ45 ካሜ - 160 ካሜ ጀምሮ ሽያጭ ተጀምሯል፡፡✍ሱቆችን...
09/04/2026

5% የበአል ቅናሽ ለሱቆችና ለሁሉም ሳይቶች ላሉ ቤቶች

👉ሱቅ ከ24 ካ.ሜ ከፍተኛ እስከ 230 ካ.ሜ ድረስ አለ

‼️‼️ካዛንቺዝ ቤት ከ45 ካሜ - 160 ካሜ ጀምሮ ሽያጭ ተጀምሯል፡፡

✍ሱቆችን እና ቤቶችን በአካል አይተዉ መግዛት የሚቻልበት ደረጃ ላይ ነን
✍በአጭር ጊዜ ስራ የሚጀምሩበት
✍️በ25% ቅ/ክፍያ ብቻ
✅ቀሪ 75% ያለምንም የዋጋ ጭማሬ ቀስ ብለዉ የሚከፍሉት

የካሬ አማራጭ

Ground/UGF - 3RD Floor

✍️እስከ 25% ቅናሽ

ቅናሽ ሳይደረግ(121,364 ብር)

✍ነገ ከመከራየት በራስዎ ሱቅ ቢፈልጉ አከራይተዉ አልያም ዘና ብለዉ ንግድዎን የሚያጧጡፉበት
🩸ለንግድዎም ለinvestment ትክክለኛዉ ቦታ ይህ ነዉ።

✍️አፓርትመንቶችን ከባለ 1መኝታ - 4 መኝታ
✍️ከ45 ካ.ሜ - 160 ካ.ሜ

👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

✅ቀሪ 85% ያለምንም የዋጋ ጭማሬ ቀስ ብለዉ የሚከፍሉት
✍️✍️ሳይቶቻችን

✍️ቤት
ከ89,815 ብር ጀምሮ በካ.ሜ የቤት ባለቤት ይሁኑ::

ካዛንቺዝ
ቤለር
ሲሲኢ
መሪ
አያት

✍️እስከ 25% ቅናሽ

✍️60/40 የባንክ ብድር

🩸🩸ከሀገር ዉጪ ለምትኖሩ በወኪላችሁ አልም ባላችሁበት በDHL Original ዉል ተልኮላችሁ መፈረም ይቻላል፡፡

+251913578138

18/12/2025

አያት በካዛንቺስ
200,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ መንደር

1.መኝታ=45 ካ፣55 ፣60ካሬ
2.መኝታ=80 ካሬ
3.መኝታ=95፣105፣115ካሬ
4.መኝታ=140 ካሬ እና 160ካሬ

አከከፋፈል
15% ቅድመ ክፍያ
ካሳንችስ ሳይት አያት የመኖሪያ መንደር በውስጡ የሚያካትታቸው ነገሮች ።
✅ ደረጃውን የጠበቀ ሞል
✅ የንግድ ሱቆች
✅ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
✅ የጤና ማዕከል
✅ አራት መዋለ ህፃናት
✅ ሁለት የመጫወቻ ቦታዎች
✅ የህዝብ ፕላዛ
✅ አረጓዴ ቦታዎች
✅ 12,000 ተሽከርካሪ የሚቆም ቤዝመንት ፓርኪንግ። እንዲሁም የጋራ መኪና ማቆሚያ ቦታ( Communal parking area)
ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ መንገድ ,

ለበለጠ መረጃ
09 13 57 81 38

You Should Live In Place Where Call home!!!

18/10/2025
ቀዳሚዎች ተጠቃሚ ናቸው !!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደርእጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉትእንደፍላጎትዎ ....ከ ባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 45,55, 60 ካ...
14/08/2025

ቀዳሚዎች ተጠቃሚ ናቸው !!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
እንደፍላጎትዎ ....
ከ ባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ
ባለ አንድ መኝታ 45,55, 60 ካሜ
ባለ ሁለት መኝታ 80ካሜ
ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ
ባለ አራት መኝታ 140, 160 ካሜ
ቅድመ ክፍያ 20%
አስበልጦ ለከፈለም 20% ቅናሽ ተዘጋጅቷል
በግቢው ውስጥ
➤ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➤ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➤ መዋኛ ገንዳ
➤ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር
➤ የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በጊቢው ዙሪያ
➤ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➤ አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➤ የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወተር ፓርክ
ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

ለምዝገባ 0913578138 አሁኑ ይደውሉ

ቀዳሚዎች ተጠቃሚ ናቸው !!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደርእጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉትእንደፍላጎትዎ ....ከ ባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 45,55, 60 ካ...
14/08/2025

ቀዳሚዎች ተጠቃሚ ናቸው !!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
እንደፍላጎትዎ ....
ከ ባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ
ባለ አንድ መኝታ 45,55, 60 ካሜ
ባለ ሁለት መኝታ 80ካሜ
ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ
ባለ አራት መኝታ 140, 160 ካሜ
ቅድመ ክፍያ 20%
አስበልጦ ለከፈለም 20% ቅናሽ ተዘጋጅቷል
በግቢው ውስጥ
➤ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➤ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➤ መዋኛ ገንዳ
➤ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር
➤ የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በጊቢው ዙሪያ
➤ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➤ አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➤ የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወተር ፓርክ
ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

ለምዝገባ 0913578138አሁኑ ይደውሉ

🎷ካዛንችስ ላይ የአያት የመኖርያ መንደር🎷✅ ሲገዙ በብር ሲያከራዩ በዶላር✅ ገንዘብዎን ከዋጋ ግሽበት የሚከላከሉበት✅ ማንኛውንም አገልግሎት እዛው የሚያገኙበት✅ በመሀል አዲስ አበባ ለልጅ ልጅ...
18/07/2025

🎷ካዛንችስ ላይ የአያት የመኖርያ መንደር🎷

✅ ሲገዙ በብር ሲያከራዩ በዶላር
✅ ገንዘብዎን ከዋጋ ግሽበት የሚከላከሉበት
✅ ማንኛውንም አገልግሎት እዛው የሚያገኙበት
✅ በመሀል አዲስ አበባ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ጥሪት
✅ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
✅ የወደፊት ህልምዎን 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ካሁኑ እውን ያድርጉ፤

ከኪራይ ቤት የሚገላገሉበት ጊዜው አሁን ነው።

የሽያጭ አማካሪ
🤳 0913578138

07/03/2025

አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ

✅ያስታውሱ ቤቱን እስከሚረከቡ ድረስ ምንም አይነት ጭማሪ አይደረግብዎትም::

✅እንዲሁም ዋጋው ቫትንና የሊዝ ዋጋ ያጠቃለለ ስለሆኑ በእጅጉ ይመርጡናል::

✅ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት ሳይቶታችን

✅ቅድመ ክፍያ 8% ብቻ።
✅የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።
✅የቀሩን ቤቶች ጥቂት ስለ ሆኑ አሁንኑ ይምጡ ይደውሉ።

✅80% ግንባታው ያለቀም

✅👉60ካሬ እስከ 👉150 ካሬ
:- በ0913578138
ላይ ይደውሉልን!!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yetnayet Real Estate Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category