Hadis Halefom

Hadis Halefom Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hadis Halefom, Property developer, Sarbet Vatican, Addis Ababa.

10/09/2024

🌼ታላቅ ቅናሽ!🌼
ቴምር ይለያል!

በአዲስ አመት ቤት መግዛት ለምትፈልጉ በሙሉ ቴምር ሪል እስቴት በአያት፡ በጋርመንት እና ሳርቤት አፓርትመንቶችን በ40% ቅናሽና በምቹ የአከፋፈል ዘዴ ለሽያጭ አቅርቦለዎታል! እንዲሁም በሃይሌ ጋርመንትና በመሃል ፒያሳ የንግድ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን።

🌼Great discount!🌼
Temer is Unique!
For those who want to buy a house in the New Year, Temer Real Estate bring you Semi Finished houses in Ayat, Garment and Sarbet With 40% Discount and Suitable Payment Schedule!
Happy New Year!

For More Information Contact:
+251 920182778

"The only impossible journey is the one you never begin." — ... Thanks to the Almighty GOD. August 25/2016 E.C. Addis Ab...
31/08/2024

"The only impossible journey is the one you never begin." — ... Thanks to the Almighty GOD. August 25/2016 E.C.
Addis Ababa, Ethiopia.

13/08/2024

ቴምር ሪልስቴት
+251920182778

🔈🔈 ታላቅ የምስራች ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ🎁🎁

ከዚህ በፊት 8 አፓርትመንቶችን ገንብተን በማስረከብ እንታወቃለን!!

📌 አያት አደባባይ ሎምያድ
📌40/60 እና 60/40 የአከፋፈል አማራጭ
📌 40 % ሲከፍሉ 60%ቱን ቤቱን ሲረከብ የሚከፍሉት
📌60% ሲከፍሉ 40% ሙሉ በሙሉ የሚቀነስ
📍129ካሬ 60%-6,811,200 ብር
40%-4,540,800 ብር
📍154ካሬ 60%-8,131,200 ብር
40%-5,420,800 ብር
📍180ካሬ 60%-9,504,000 ብር

ቀድመው በመምጣት ብዙ ያትርፉ!!!
📞0920182778

02/08/2024

📌ታላቅ ቅናሽ ከቴምር ሪል እስቴት
ለዚህ ነው ቤት በዶላር አይግዙ የምንለው እና በብር ከእኛ ጋ ያገኛሉ::
ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በሳርቤት:በአያትና በጋርመንት።

✍️እንዳያመልጥዎ የዶላር ጭምሬ ከእለት እለት እዳያሳስብዎ የዋጋ ለውጥ ሳይሆን ይፍጠኑ

📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው።

📌 ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 15% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው።

✔ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች
✔ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርዓት
✔በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
✔ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
✔ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
✔ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
✔ የውሃ ታንከር ያለው
✔ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ

አሁኑኑ ይደውሉ
📞0920182778

ፒያሳ ዳውን ታውን 30ካሬ የንግድ ቤት ቅድመ ክፍያ 650,000 ብር እንዲሁም ሙሉ ክፍያ 3.65 ሚሊዬን ብር።                   ይደውሉ                     092018...
06/07/2024

ፒያሳ ዳውን ታውን 30ካሬ የንግድ ቤት ቅድመ ክፍያ 650,000 ብር እንዲሁም ሙሉ ክፍያ 3.65 ሚሊዬን ብር። ይደውሉ
0920182778

06/07/2024
05/07/2024

ድጋሜ የማይገኝ ዕድል

ጥራትና ታማኝነትን መርሁ ያደረገው ቴምር ፕሮፐርቲስ የመኖሪያ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆችን ተፈላጊ ቦታዎች ላይ በሽያጭ ላይ ይገኛል!

• ጋርመንት
• አዋሬ
• ሳርቤት
• ፒያሳ
• ሱማሌተራ እንዲሁም አያት ሳይቶቻችን ላይ

 10% ቅደመ ክፍያ
 30% ቅናሽ
 40/60 ምቹ አከፋፈል
 በካሬ 78000.00
 81 ካሬ እስከ 169 ካሬ መኖሪያ ቤት
 ከ2.9 ሚሊዮን ጀምሮ ሱቆችን እየሸጥን እንገኛለን፡፡

በራሳችን የኮንስትራክሽን ድርጅት የሚገነባ ሲሆን ከዚህ በፊት ያስረከብናቸው ቤቶች የግንባታ ጥራታችን፣ የቤቶች ውበት፣ ከምናስረክብበት ጊዜ ቀድመን ማስረከባችን ቤቶቻችን እንዲሁም ደንበኞቻችን ምስክር ናቸው፡፡

ለጉብኝትና ለበለጠ መረጃ
+251920182778

Address

Sarbet Vatican
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadis Halefom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share