Fasil Zeleke - Temer properties senior sales supervisor

Fasil Zeleke - Temer properties senior sales supervisor Welcome to Dream Homes! Discover your perfect place with Dream Homes. Find your dream home with us today!

We specialize in exceptional real estate services, helping you buy, sell, and invest with ease.

10/08/2026

📍 መገናኛ | የካ ክፍለ ከተማ (ከዲያስፖራ አደባባይ አጠገብ)

ከ8 በላይ ፕሮጀክቶችን ያስረከበው ቴምር ፕሮፐርቲስ አዲስ አስደሳች የክፈያ አማራጭ ይዞልዎ መጥቷል!

🔥 በ40/60 አከፋፈል — ቀሪውን 60% ቤቶትን ሲረከቡ ያለምንም ወለድ እና የዕቃዎች ጭማሪ በኢትዮጵያ ብር የሚከፍሉት!

🏢 የቤት አማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር:

▪️ ባለ 1 መኝታ (60 ካሬ)
» ጠቅላላ ዋጋ: 7,800,000 ብር
» 20% ቅድመ ክፍያ: 1,560,000 ብር
» 40% ቅድመ ክፍያ (ከ10% ቅናሽ ጋር): 4,212,000 ብር
» ቀሪ 60%: ቤቱን ሲረከቡ የሚከፈል

▪️ ባለ 2 መኝታ (90 ካሬ)
» ጠቅላላ ዋጋ: 11,700,000 ብር
» 20% ቅድመ ክፍያ: 2,340,000 ብር
» 40% ቅድመ ክፍያ (ከ10% ቅናሽ ጋር): 6,318,000 ብር
» ቀሪ 60%: ቤቱን ሲረከቡ የሚከፈል

▪️ ባለ 3 መኝታ (112 - 154 ካሬ)
» ጠቅላላ ዋጋ (112 ካሬ): 14,560,000 ብር
» 20% ቅድመ ክፍያ: 2,912,000 ብር
» 40% ቅድመ ክፍያ (ከ10% ቅናሽ ጋር): 7,862,400 ብር
» ቀሪ 60%: ቤቱን ሲረከቡ የሚከፈል

🎁 ተጨማሪ ጥቅሞች:
👉 40% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 10% ልዩ ቅናሽ!
👉 ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድ የመክፈል አማራጭ!

🔹 ማሳሰቢያ: ይህ ዋጋ ከ1ኛ እስከ 7ኛ ወለል ላለዉ ሲሆን፤ ወደ ላይ ከፍ ሲል ዋጋዉ ይቀንሳል።

📲 ለበለጠ መረጃ 0940847658

👉ሳርቤት አፍሪካ ህብረት AU ፊት ለፊት በ40%ታላቅ ቅናሽ✅ ባለ 2 መኝታ ከ90-95 ካሬ✅ ባለ 3 መኝታ ከ125-140 ካሬ✅ ከ5.7 ሚልዮን ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ👉በ 1 አመት ከ6 ወር የሚረ...
26/05/2025

👉ሳርቤት አፍሪካ ህብረት AU ፊት ለፊት በ40%
ታላቅ ቅናሽ

✅ ባለ 2 መኝታ ከ90-95 ካሬ

✅ ባለ 3 መኝታ ከ125-140 ካሬ

✅ ከ5.7 ሚልዮን ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ

👉በ 1 አመት ከ6 ወር የሚረከቡት ከ900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ መሀል ፒያሳ ሱቅ

ለበለጠ መረጃ +251940847658 ይደውሉልን






03/05/2025

📍በመሃል ሳር ቤት ከ40% ቅናሽ ጋር!

👉በካሬ 64,200 ብር ብቻ!

👉ለውስን ቀናት ብቻ የሚቆየውን ይህን ልዩ ዕድል ተጠቅመው በመሀል ሳር ቤት ብስራት ራዲዮ አጠገብ ቅንጡ አፓርታማዎችን ከቴምር ፕሮፐርቲስ ይግዙ።

❇️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸውና በብዙ የሚያተርፉባቸው ቤቶች

✅ ባለ 2 መኝታ 91 ካሬ
100% ለሚከፍሉ 40% ተቀንሶ 5,842,200 ብር

✅ ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ
100% ለሚከፍሉ 40% ተቀንሶ 8,346,000 ብር

👉 ያስታውሱ ለውስን ቤቶች የወጣ ቅናሽ ነዉ
በተጨማሪ
❤️ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት ሊሴ ገብረማሪያም ትምርት ቤት አከባቢ , በአያት እና በላፍቶ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እየገነባን እንገኛለን::
ስቱዲዮ, ባለ አንድ መኝታ, ባለ ሁሐት መኝታ እና ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና ላውደሪ ክፍል ያላቸው።
❤️ በቅድመ ክፍያ 10% ጀምሮ
❤️ ከ30% ጀምሮ ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 25% ቅናሽ ያገኛሉ።
☎️ 0904410817 ፈጥነዉ ይደውሉ

Welcome to Dream Homes!
Discover your perfect place with Dream Homes. We specialize in exceptional real estate services, helping you buy, sell, and invest with ease. Find your dream home with us today!

10/01/2025

ቴምር ሪልስቴት ፤ አዲሷ ፒያሳ ላይ ቤት ይግዙ

በፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አከባቢ እና አያት ፈረስ ቤት አከባቢ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ይዘንሎት መተናል።

* ስቱዲዮ
* ባለ አንድ
* ባለ ሁለት እና
* ባለ ሶስት መኝታ እየሸጥን እንገኛለን።

በተጨማሪም አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4798 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን

* ከ900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

* በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ

ቴምር ሪልስቴት

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም

ይደውሉ +251904410817 / +251940847658

ጤና ይስጥልኝ። ቴምር ሪል እስቴት አድዋ 00 ፊት ለፊት ከ1000 በላይ ሱቆችን እና ሊሴ ገብረማሪያም ትምርት ቤት አከባቢ መኖሪያ ቤቶችን ለሽያጭ ማቅረቡን ያዉቃሉ? 👉 ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት...
06/12/2024

ጤና ይስጥልኝ።
ቴምር ሪል እስቴት አድዋ 00 ፊት ለፊት ከ1000 በላይ ሱቆችን እና ሊሴ ገብረማሪያም ትምርት ቤት አከባቢ መኖሪያ ቤቶችን ለሽያጭ ማቅረቡን ያዉቃሉ?

👉 ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት ሊሴ ገብረማሪያም ትምርት ቤት አከባቢ , በአያት እና በላፍቶ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እየገነባን እንገኛለን
ስቱዲዮ, ባለ አንድ መኝታ, ባለ ሁሐት መኝታ እና ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና ላውደሪ ክፍል ያላቸው።
👉 በቅድመ ክፍያ 10% ጀምሮ
👉 ከ30% ጀምሮ ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 25% ቅናሽ ያገኛሉ።
የቤቶች አይነት እና ስፈት
👉 ስቱዲዮ
- 46ካሬ , 48ካሬ
👉 ባለ አንድ መኝታ
- 66ካሬ, 67ካሬ, 71ካሬ,75ካሬ
👉 ባለ ሁት መኝታ
- 71ካሬ,75ካሬ, 78ካሬ, 80ካሬ, 91ካሬ, 93ካሬ, 99ካሬ, 100ካሬ
👉 ባለ ሶስት መኝታ
116ካሬ, 130ካሬ ,132ካሬ,136ካሬ,139ካሬ,141ካሬ, 142 ካሬ

በጣም ተመረጭ በሆነው ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለፊት ለኢንቨስትመንት ቢሉ አሊያም እራሶት ቢሰሩበት አትራፊ በሚሆኑበት ቦታ ከ1000 በላይ ሱቆችን አቅርበናል።
👉 በቅድመ ክፍያ 10% ጀምሮ
👉 ከ 20 ካሬ ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ ☎️ 0940847658 ይደውሉ።

ከሁለት ወር በፊት በሚያስደንቅ ፍጥነት ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለፊት ሁለት ሳይቶችን ሸጠን መጨረሳችን የማይካድ እውነት ነው።አሁን ደሞ በድጋሚ እዛው ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለፊት ከ1000 በላ...
28/11/2024

ከሁለት ወር በፊት በሚያስደንቅ ፍጥነት ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለፊት ሁለት ሳይቶችን ሸጠን መጨረሳችን የማይካድ እውነት ነው።
አሁን ደሞ በድጋሚ እዛው ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለፊት ከ1000 በላይ ሱቆችን የያዘውን ሶስተኛውን ሳይታችንን ለሽያጭ አቅርቦንለታል።
ከ900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!
በተጨማሪ
ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ፒያሳ ሊሴ ገብረማሪያ ት/ቤት ጀርባ ሁለት ሳይቶችን ከ ስቱዲዬ ጀምሮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ይዘንሎት መተናል።
ከ483,000 ብር ቅድመ ቅፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ
📱0940847658
ይደውሉ
ቴምር ፕሮፐርቲስ

Watch, follow, and discover more trending content.

ጥራትን መርሁ ያደረገው ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑ አካባቢዋች ለሽያጭ ያቀረባቸውን ቤቶች በብር በመግዛት ብዙ ያትርፉ     ሳይቶቹሙ የሚገኙት              👉...
19/11/2024

ጥራትን መርሁ ያደረገው ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑ አካባቢዋች ለሽያጭ ያቀረባቸውን ቤቶች በብር በመግዛት ብዙ ያትርፉ
ሳይቶቹሙ የሚገኙት
👉 ፒያሳ ሊሴ ገብረማሪያም ት/ቤት
👉 ጋርመንት
👉 አያት
👉 ሱማሌ ተራ

ይዘንላቹ መተናል ይፍጠኑ!
ለተጨማሪ መረጃ
☎️ 0940847658

Watch, follow, and discover more trending content.

08/11/2024

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fasil Zeleke - Temer properties senior sales supervisor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category