21/08/2024
ቅንጡ አፖርትመንት ቤቶች በመሀል ለብ ላይ ከትራኮን
💰ባለ 3እና 4መኝታ ቤቶች ከmaids room ጋር
💰የጋራ መገልገያዎች common area ያለው በየfloor ላይ
💰ባለ 3ቤዝመንት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው
💰ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ ከከርሰ ምድር ውሃ ጋር
እንዲሁም መጠባበቂያ ጄኔሬተር ያለው
💰የ ቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) በየፍሎሩ ያለው
💰ለተለያዩ ፕሮግራሞች ማዘጋጃ የሚውል የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያለው….
እንዲሁም በመጨረሻዉ ፎቅ ላይ ቆንጆ
ፔንት ሀውስ ያለው…
💰በ ፍሎር 4 ቤቶች ..
💰ዘመናዊ ጂምናዚየም ከሳውና እና ጃኩዚ ጋር እንዲሁም መሮጫ ትራክ ,ግራውንድ ቴኒስ, ባስኬትቦል ,ዘመናዊ የአዋቂ እና የህፃናት መዋኛ ገንዳ ከልጆች መጫወቻ ሜዳ ጋር አሞልቶ የያዘ ዘመናዊ ኮምፖውንድ...
💰በባንክ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ድርጅታችን የባንክ ብድር ያመቻቻል በተጨማሪም ከወለድነፃ ከሚሰሩ ባንኮች ጋር ያለውን ብድር እናመቻቻለን ፈጥነው
ይደውሉልልን 0911273675