03/08/2024
👉አጭር መረጃ ስለአያት ሪል እስቴት
CMC(CCE), መሪ 1, ደራርቱ አደባባይ(Hill bottom), ዞን 3( ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አከባቢ), ዞን 8( ከአያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ጤና ጣቢያው አከባቢ), ልደታ እና ካዛንችስ ሳይቶቻችን ናቸው።
CMC የሚገኘው የአያት ግራንድ ሞል በ135,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በአጠቃላይ 64 ብሎኮችን የያዘ ሲሆን አያት ግራንድ ሞል አፓርትመንት, ትሪአንጉላር(triangular) አፓርትመንት, ሪዚዴንሻል(residential)አፓርትመንት እና ዱፕሌክስ(duplex) አፓርትመንቶችን ይይዛል።እስከ አሁን 4500 ሱቆች የተሸጡበት ሲሆን 107,110,115,127 እና 138ካሬ የመኖሪያ ቤቶችን የያዘ ሆኖ ሁሉም ባለ3 መኝታ (master bathroom) እና (common bathroom) ከተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል ጋር ከ107 በስተቀር (107 ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል የለውም) የያዘ እና ባለ145ካሬ ዱፕሌክስ አፓርትመንት ቤቶች ሁሉም ባለ 3 መኝታ (master bathroom) እና (common bathroom) ከተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል ጋር ያላቸው ናቸው።የሱቆች የስፋት መጠን ከ20 ካሬ ጀምሮ እስከ 330ካሬ ይገኛሉ።
👉በውስጡ ያካተታቸው አገልግሎቶች:-
- ሁለት ሊፍት
- አውቶማቲክ ጀኔሬተር
- የከርሰ ምድር ውሃ
- የሲኒማ ቤቶች
- ጅም ቤቶችን
- ባንኮችን
- ኢንሹራንስ ቤቶችን
- ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻያ ማስወገጃ
- ለእያንዳንዱ አባአውራ የአንድ መኪና ማቆሚያ የሚሰጥ ሲሆን ለተጨማሪ መኪኖች በአፓርታማው ዙሪያ በቂ ቦታዎች አሉት።
- በቂ የካሜራ ቁጥጥር
ያለው (community) ነው።
ሌሎች ሳይቶች በመጠን 5, 6 እና 8 ብሎኮች ሲሆኑ ተመሳሳይ አገልግሎቶች አሏቸው።
በመሪ-1:-70,100,130 እና 150 ካሬ ባለ አንድ,ባለሁለት ,ባለሶስት እና ባለአራት መኝታ ቤቶች እንደ ቅደም ተከተላቸው ናቸው።70 ካሬው ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል የለውም።
በዞን -3፦72, 90,105,115,125እና 138 ካሬ ባለሁለት ,ባለሶስት እና ባለአራት መኝታ ቤቶች እንደ ቅደም ተከተላቸው ሲሆኑ ሁሉም ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል አላቸው።
👉 አከፋፈል:-
ከ8% ጀመሮ ከ3-4 አመት ባለው ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ።
ዋጋ በካሬ 79971ብር
ከዶላር የምንዛሪ ዋጋ ጋር ተያይዞ ምንም አይነት ጭማሪ የሌለ በመሆኑ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!
ለተጨማሪ መረጃ:-
በስልክ ወይም "WhatsApp"
+251931871345
Telegram: t.me/Hmgm21
ሃይለማርያም:-ሽያጭ አማካሪ