12/08/2026
የሚያስተማምን ደህንነት፣ የሚያረካ ምቾትና የአእምሮ ሰላም — ሁሉንም በአንድ ቦታ!
🏢 ቤት ከመግዛትዎ በፊት እኛን ቢጎበኙ ትክክለኛ ውሳኔ ላይ ይደርሳሉ። ደህንነቱ በተጠበቀውና ማራኪ በሆነው የሜክሲኮ ግቢያችን (Mexico Compound) ውስጥ የአሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
✨ ለየት የሚያደርጉን ዋና ዋና ጥቅሞች፦
🔒 ሙሉ ለሙሉ ለመኖሪያ ብቻ የሚውል (ከጫጫታ ነጻ የሆነ ሰላማዊ አካባቢ)
💰 በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የሚጀምር (ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አማራጮች)
⏳ በ1 ዓመት ከ3 ወር ውስጥ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ቁልፍ ያስረክባሉ!
🌿 በግቢያችን ውስጥ የተካተቱ ዘመናዊ መገልገያዎች፦
🍀 ሰፊ አረንጓዴ ስፍራ እና የልጆች መጫወቻ 👨👨👧👦
💪 ዘመናዊ ጂምና ስፓ (Gym & Spa)
🍃 ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሰፊና ማራኪ ቴራስ (Terrace)
🚙 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)
💦 የከርሰ ምድር ውሃ እና አስተማማኝ ስታንድባይ ጀነሬተር 🗄️
🎥 በ24 ሰዓት ካሜራ የታገዘ ጥበቃና ዘመናዊ የሪሰፕሽን አገልግሎት 💁♀️
🛒 በግቢው ውስጥ ሱፐርማርኬት፣ ፋርማሲ፣ ካፌ፣ እና የወንዶችና ሴቶች ውበት ሳሎን
🏢 አልሳም ፕሮፐርቲስ (Alsam Properties)
“የታማኝ እጆች ውጤት!”
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በዋትስአፕ ያግኙን፦
👉 0977 76 68 91 ☎️ / WhatsApp