11/08/2024
ታላቅ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት
አንጋፋውና ስመ ገናናው ÷ በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞቹን የቤት ባለቤት ያደረገውና ፈር ቀዳጁ አያት ሪል ስቴት አክስዮን ማህበር የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑት በሲኤምሲና አያት እንዲሁም በመሪ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል::
🏘የቤቶች አይነት
°የመኖሪያ አፓርታማ
°G+1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ
°የገበያ ሞል እና መኖሪያ (Mixed use)
🏘የመኖሪያ ቤቶች ስፋት
°ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 138 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 127 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 115 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 110 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 107 ካሬ
°ባለ 3 መኝታ 90 ካሬ
°ባለ 2 መኝታ 95 ካሬ
°ባለ 2 መኝታ 85 ካሬ
°ባለ 1 መኝታ 72 ካሬ
🏘 የክፍያ ሁኔታ
°ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ
ለበለጠ መረጃ 0967765656/ 0930448412
ይደውሉ