Amanuel Realestate Agent

Amanuel Realestate Agent REALESTATE AGENT AT LANDMARK PROPERTIES

12/08/2024

📍አያት አደባባይ በሚገኘው ሳይታችን ላይ የቀሩንን ጥቂት ቤቶች ሳይረፍድብዎት የግልዎ ያድርጉ!

☎️ ለበለጠ መረጃ 0989680097 ላይ ይደውሉ።

11/08/2024

📍ጀሞ ሚካኤል በሚገኘው ሳይታችን፦
ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ያለቁት አፓርታማዎቻችንን ከምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ጋር ለእርስዎ አመቻችተን እየጠበቅንዎት ነው።

ባለ 1 መኝታ - 96 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 119 - 143 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 167 - 187 ካሬ ድረስ
በተለያዩ አማራጮች አቅርበናል። ዛሬውኑ ቤቶቻችንን የግልዎ በማድረግ አዲሱን አመት በአዲሱ ቤትዎ ይቀበሉ።

☎️ ለበለጠ መረጃ 0989680097 ላይ ይደውሉልን።

09/08/2024

📍ቦሌ 24 አካባቢ በሚገኘው ሳይታችን ላይ

- ከ103 እስከ 247 ካሬ
- ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች
- ፔንትሀውስ
- ምቹ የመኪና ማቆሚያ

☎️ ሳይት ለመጎብኘትና ለበለጠ መረጃ 0989680097 ላይ ይደውሉ።

Call now to connect with business.

07/08/2024

🏠 በቅርቡ በምንጀምረው የአፓርታማ ሽያጫችን ላይ ቀድመው ይመዝገቡ። የቤት ባለቤት ይሁኑ!

☎️ ለበለጠ መረጃ 0989680097 ላይ ይደውሉ።

ለቤት ፈላጊዎች ሊያመልጣቹ የማይገባ መረጃ!ኦቪድ ሪልስቴት ቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ሽያጭ ሊጀመር ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል!!☎️0989680097እንዲሁም ቦል ወሎ ሰፈር 500ዐ ሺ ካሬ ላይ ...
06/08/2024

ለቤት ፈላጊዎች ሊያመልጣቹ የማይገባ መረጃ!

ኦቪድ ሪልስቴት ቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ሽያጭ ሊጀመር ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል!!

☎️0989680097

እንዲሁም ቦል ወሎ ሰፈር 500ዐ ሺ ካሬ ላይ የሚያርፈው አዲሱ ሳይታችን በቅርቡ ለሽያጭ ይፋ ይሆናል!!

በቅርቡ አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለሽያጭ ስለምናወጣ
☎️0989680097 ላይ በመደወል ዛሬውኑ ቀድመው ይመዝገቡ።

31/07/2024

👌በፍፁም ሊያመልጥዎት የማይገባ ታላቅ ቅናሽ!

📍በአያት አደባባይ፣ በሱማሌ ተራ፣ በሳርቤት፣ በአያት ፈረስ ቤት እንዲሁም በአዋሬ እየተገነቡ ባሉት ቤቶቻችን ላይ እስከ 40% ቅናሽ የተደረገባቸውን ቤቶቻችንን ጊዜው ሳይረፍድብዎት የግልዎ ያድርጉ።

- ከ81 ካሬ እስከ 180 ካሬ ድረስ
- ባለ 2 ፣ ባለ 3 ፣ ባለ 4 መኝታ ቤት
- አንድ አፓርታማ ማሟላት ያለበትን ነገር በሙሉ አሟልቶ የያዘ!

📞 ለበለጠ መረጃ 0989680097 ላይ ይደውሉልን።

17/07/2024

🏠 ከ 8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየተሸጡ ያሉት አፓርታማዎቻችንን ዛሬውኑ የግልዎ በማድረግ የቤት ህልምዎን ያሳኩ።

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0989680097 ላይ ይደውሉ።

16/07/2024

📍ጀሞ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘው ሳይታችን ጀሞ ሞል ላይ ጥንቅቅ ተደርገው ተገንብተው ያለቁት አፓርታማዎቻችን እርስዎ ገብተው እስኪኖሩባቸው እየጠበቁ ነው።

👉 ከ96 ካሬ ጀምሮ እስከ 187 ካሬ ድረስ የቀረቡት ቤቶቻችን በባለ 1፣ በባለ 2 እንዲሁም በባለ 3 መኝታ እንደየፍላጎትዎ ቀርበዋል።

👉 አፓርታማዎቻችንን የ 40% ቅድመ ክፍያዎን በመክፈል ብቻ ዛሬውኑ አዲሱ ቤትዎ ውስጥ መኖር ይጀምሩ።

☎️ ሳይት ለመጎብኘት እና ለበለጠ መረጃ በ 0989680097 ላይ ይደውሉልን።

💥 አያት አካባቢ በሚገኘው ሳይታችን ላይ እስከ 15ኛ ፎቅ ድረስ የተገነቡትን ቅንጡ አፓርታማዎች የ 15% ክፍያዎን በማጠናቀቅ ብቻ የቤት ባለቤትነትዎን ያረጋግጡ።💥 በካሬ ከ 92,000 ብር ...
02/07/2024

💥 አያት አካባቢ በሚገኘው ሳይታችን ላይ እስከ 15ኛ ፎቅ ድረስ የተገነቡትን ቅንጡ አፓርታማዎች የ 15% ክፍያዎን በማጠናቀቅ ብቻ የቤት ባለቤትነትዎን ያረጋግጡ።

💥 በካሬ ከ 92,000 ብር ጀምሮ

🌟 ባለ 2 መኝታ
129 ካሬ

🌟 ባለ 3 መኝታ
154 ካሬ

🌟 ባለ 4 መኝታ
180 ካሬ

💥 በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

👉 24/7 ተጠባባቂ ጄኔሬተር
👉 በቂ እና ምቹ የመኪና ማቆሚያ
👉 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shoot)
👉 24 ሰዓት የካሜራ አገልግሎት (CCTV Series)

⚠ ቤቶቹ በፍጥነት ተሸጠው እያለቁ ስለሆነ ጊዜ ሳይረፍድ ዛሬውኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ።

📞 ሳይት ለመጎብኘት እና ለበለጠ መረጃ 0989680097 ላይ ይደውሉ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amanuel Realestate Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category