02/01/2026
የሚሸጥ የ ኮንዶሚኒየም ንግድ ሱቅ በ አስኮ (ብርጭቆ) 40/60 ሳይት
አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ባወጣው ስፋት 121 ካሜ
ዋጋ 4.9 ሚ (ብድር አለበት)
ለማየት ወይም ሌላ ጥያቄዎች ካለዎት ይደውሉ
09-56-57-25-02 (ባለቤት)
ቦታው አዲስ አበባ አስኮ 40/60 ኮንዶሚኒየም
ምድር ወለል ንግድ ቤት
Interior ጂፕሰም ያለቀለት
መብራት ተዘርግቶ ተገጥሞ አልቆአል
የመብራት ኃይል ቆጣሪ የተገጠመለት
የ ጋራ መፀዳጃ ያለው
በ 4ኛ ዙር ጨረታ የተገዛ
4 ሚ እዳ መንግስት ያለበት በ ወር 126,000 ብር
ደላላ አያስፈልግም
Condominium shop for sale at the Asko 40/60 site