ethio market

ethio market Realestate Advisor
አፓርትመንት ወይም ቪላ መግዛት ከፈለጋቹ 0953334308.ደውሉ።

12/08/2026

ቦሌ መድኒያለም #ከ ባለ 1መኝታ እስከ ባለ 3መኝታ

12/08/2026

ቦሌ ጋር ቤት በቅናሽ

12/08/2026

በመሀል CMC አፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር ፊት ለፊት ዘመናዊ ኮምፓውንድ መኖርያ መንደር::
ከዲርም ቢውልደርስ ሪል እስቴት

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ73.8 ካሬ እስከ 182.4 ካሬ አማራጭ

100% አንድ ጊዜ ለሚከፍል ደንበኛ
1 መኝታ በ73 ካሬ 5.3 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
🏠 2 መኝታ በ106.8 ካሬ– 7.8 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
🏠 3 መኝታ 136 ካሬ – 9.9 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ

ቀስ ብለው በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ ደንበኞች
🏠 1 መኝታ በ73 ካሬ – 720,000 ብር ቅድመ ክፍያ
🏠 2 መኝታ በ106 ካሬ– 1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ
🏠 2 መኝታ በ112.8 ካሬ–1.11 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ
🏠 2 መኝታ በ117.6 ካሬ– 1.16 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ
🏠 3 መኝታ 136 ካሬ – 1.3 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ
🏠3 መኝታ 151.2 ካሬ – 1.4 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ
🏠3 መኝታ 182.4 ካሬ – 1.8 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ

የካሬ ዋጋ — ከ73,000 እስከ 98,888 ብር ብቻ!

በውሰጡ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል
ዘመናዊ መኪና ማቆሚያ፣
4 ሊፍት፣ ስታንድ ባይ ጄኔሬተር፣
Indoor & Outdoor መዋኛ ገንዳ፣
የመሮጫ ትራክ፣ የልጆች ጋርደን፣
እና 4000 ካሬ የ wellness ሴንተር!

25% ከፍለው 7% ቅናሽ
50% ከፍለው 15% ቅናሽ
100% ከፍለው 30% ቅናሽ!

11/08/2026

በ6 ወር የሚረከቡት አፓርትመንት በቦሌ አትላስ

📌 ባለ1 መኝታ
👉 81.53ካሬ

📌 ባለ2 መኝታ
👉 131.22 እና 137.64

📌 ባለ3 መኝታ
👉 185.17

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው

👉 2B+G+14 አፓርታማ
👉 የመኪና ማቆሚያ
👉 በወለል 4 ቤቶች
👉 2 አሳንሮች
👉 1 የመኪና ሊፍት
👉 የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 የደህንነት ካሜራ በሁሉም ፍሎሮች ላይ
👉 የጋራ ቴራስ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ

የማስረከቢያ ጊዜ 6 ወር

10/08/2026

ከወለድ ነጻ የባንክ ብድር የተመቻቸለት

Address


Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ethio market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category