Nakie at Temer Properties

Website

Nakie at Temer Properties አዲስ አበባ ውስጥ የሚወዱትን ቤት ይግዙ!!!
#የሪልስቴት አፓርትመንት #ህንፃ እና ሱቆችን።
ለበለጠ መረጃ ፥
-09-43-80-80-87
ይደውሉ ☎️

11/09/2026

🌼እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🌼🌼
​አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ። ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በተስፋ እና በደስታ እንቀበላለን።🌼
​🌼በአዲሱ ዓመት ያቀዳችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ ከቤተሰቦቻችሁ እና ከወዳጆቻችሁ ጋር በሰላም እና በደስታ የምትኖሩበት ይሁንልን!🌼
​🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼

08/09/2026

#በቀጣይ #የት #እንገባልዎ?
✅የ35% አውነተኛ ቅናሽ በመገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ⛳️
📣 በመሀል መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ አዲሱ ቤተመንግስት መታጠፊያ አዲስ ሳይት ማውጣታችን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ከስቲዲዮ እስከ ባለ3 መኝታ ቤቶችን የያዘ
የዋጋ ዝርዝር:-

👉 32 ካሬ ስቲዲዮ
✅ጠቅላላ ዋጋ =4,160,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 20% =832,000 ብር በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
✅100% ለሚከፍሉ ደንበኞች 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ=2,704,000 ብር ይሆናል።
✅በ40/60 አከፋፈል:- 40% ማለትም 1,664,000 ብር ሲከፍሉ 166,400 ብር ቅናሽ አለው። ቀሪውን 60% ሲረከቡት የሚከፍሉት ይሆናል።

👉60 ካሬ ባለ1 መኝታ
✅ጠቅላላ ዋጋ = 7,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1,500,000 ብር በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
✅100% ለሚከፍሉ ደንበኞች 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ= 4,875,000 ብር ይሆናል።
✅በ40/60 አከፋፈል:- 40% ማለትም 3,000,000 ብር ሲከፍሉ 300,000 ብር ቅናሽ አለው። ቀሪውን 60% ቤቱን ሲረከቡት የሚከፍሉት ይሆናል።

👉90 ካሬ ባለ2 መኝታ
✅ጠቅላላ ዋጋ =11,250,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2,250,000 ብር በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
✅100% ለሚከፍሉ ደንበኞች 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ= 7,312,500 ብር ይሆናል።
✅በ40/60 አከፋፈል:- 40% ማለትም 4,500,000 ብር ሲከፍሉ 450,000 ብር ቅናሽ አለው። ቀሪውን 60% ቤቱን ሲረከቡት የሚከፍሉት ይሆናል።
✅145 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤት አጠቃላይ ዋጋ 17,400,000
20%=3,400,000

እንዲሁም
👉በ ሳርቤት
👉በ ፒያሳ
👉በ አያት
👉በ አዋሬ
👉በ ቡልጋርያ
👉በ ጋርመንት
👉በገላን ቤት እና ሱቅ እየሸጥን እንገኛልን
በ ኢትዮጵያ ብር ብቻ ያለምንም ወልድ የቤት ባለቤት ይሁኑ ::

👉ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘትይደውሉልን!

📲 CONTACT US NOW (Call / WhatsApp)
📞+251914716664
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver



04/09/2026
13/08/2026

የውጭ ሀገር ዜጎች ቤት እንዲገዙ ተፈቅዷል!!!

01/08/2026

Contact Temer Properties 09111357600942003634 0900089956Har...

01/08/2026

ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nakie at Temer Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category