Akoya Properties Official

Akoya Properties Official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Akoya Properties Official, Property developer, Bole, Addis Ababa.

Progress Never Stops
Homes • Investments • Exclusive Deals
📩 DM for Viewings
📞 8730 | +251 979 222 225 | +251 979 222 226

Connect with our social
https://linktr.ee/Akoyapropertiesofficial

መልካም የስራ ሳምንት!
08/06/2026

መልካም የስራ ሳምንት!

03/06/2026

በዲፕሎማሲ መንደር በሆነው ሳርቤት እምብርት ላይ የአመሊያዝ ፈጣን የግንባታ ሂደት በቪዲዮው ይመልከቱ፤ በሪል ኢስቴት ዘርፍ የመጀመሪያው የሼባ ማይልስ ፕላቲነም አጋር ከሆነው አኮያ ጋር በመሆን የነገ ህልምዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ!

አኮያ ፕሮፐርቲስ — ከነገ ለተዛመደ!

30/05/2026

ብሩህ ተስፋ ያላት አፍሪካ ከአኮያ ፕሮፐርቲስ ጋር ወደ ተሻለ ነገ!

አኮያ ፕሮፐርቲስ — ከነገ ለተዛመደ!

28/05/2026

አኮያ በአህጉሪቱ ታላቅ መድረክ፤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዕይታ!

በአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት በድምቀት የተከበረውና አኮያ ፕሮፐርቲስ (Akoya Properties) በዋና ስፖንሰርነት የመራው የ63ኛው የአፍሪካ ቀን በዓል በዓለም አቀፉ የዜና ወኪል CGTN Africa ሽፋን አግኝቷል።

አህጉራችን በኢኮኖሚ፣ በዲፕሎማሲ እና በቴክኖሎጂ ወደ ላቀ ከፍታ እየተመመች ባለችበት በዚህ ታሪካዊ ወቅት፣ አኮያ የወደፊቱን የዘመናዊና የቅንጦት አኗኗር ደረጃን ይዞ ቀዳሚ አጋር በመሆን ተገኝቷል። በአምሳያ ዲዛይኖቻችን እና በቪአር (VR) ስነ-ህንጻዎቻችን አማካኝነት ከአህጉሪቱ መሪዎችና የክብር እንግዶች ጋር የወደፊቷን አፍሪካ በጋራ ቀርጸናል!

28/05/2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ የፕላቲነም ደረጃ አጋር የሆነው አኮያ ፕሮፐርቲስ፣ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በጋራ ለመስራት እና የዘንድሮውን 63ኛውን የአፍሪካ ቀን በዋና ስፖንሰርነት ለመደገፍ በመመረጡ ታላቅ ክብር ይሰማዋል።

ይህ አጋርነት አኮያ በአፍሪካ መዲና የቅንጦትና ዘመናዊ አኗኗርን አድማስ ለማስፋት ከአህጉሪቱ ዲፕሎማሲ ጋር የመሰረተው ጥልቅ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው።



African Union

እንኳን ለ1447ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
27/05/2026

እንኳን ለ1447ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

26/05/2026

Celebrating 63 Years of Continental Unity in Bold Fashion!

Akoya Properties stood proud as a dedicated partner to the continent during the milestone Africa Day celebrations at the African Union Headquarters.

Watch the highlights as global leaders and visitors stepped into the future of luxury living through our interactive VR property tours and architectural scale models, all while enjoying the rich, highly praised taste of our signature Akoya Coffee.
⁠

Happy African Day!
25/05/2026

Happy African Day!

25/05/2026

Africa Day has officially begun at the heart of Addis Ababa.

An inspiring celebration bringing together culture, unity, and the vibrant spirit of Africa at the AU.

የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ መገንባት፣ ታሪክን ከዘመናዊነት ጋር የማቀናጀት ታላቅ ዕድል ነው። ዛሬ የምናከብረው የትናንት ድላችንን ብቻ ሳይሆን፣ አህጉራችን በራሷ...
25/05/2026

የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ መገንባት፣ ታሪክን ከዘመናዊነት ጋር የማቀናጀት ታላቅ ዕድል ነው።

ዛሬ የምናከብረው የትናንት ድላችንን ብቻ ሳይሆን፣ አህጉራችን በራሷ ጥበብና ፈጠራ የምትገነባውን አዲሱን የስኬት ምዕራፍ ጭምር ነው።

አኮያ ፕሮፐርቲስ የፓን-አፍሪካኒዝም እሴቶችን በስነ-ህንጻ ጥበቡ ውስጥ በማንጸባረቅ፣ ለአህጉሪቱ ታላቅነት የሚመጥኑ ዘመናዊና ውብ መኖሪያዎችን በመቅረጽ ላይ ይገኛል።

ትውልድ የሚኮራበትን አሻራ በጋራ እየተው ለምንገኝ አፍሪካውያን በሙሉ፣ ከአኮያ ፕሮፐርቲስ—መልካም የአፍሪካ ቀን!

Address

Bole
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Akoya Properties Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share