Addi's Homes

Addi's Homes Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addi's Homes, Real Estate, Addis Ababa.

20/05/2026

ነገን ዛሬ ይኑሩ — ካዛንቺስ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ።
.
☎️0929102273

11/05/2026

ለኢንቨስትመንትዎ አስተማማኝ ምርጫ — ካሳንቺስ! 📈
ሂልቦተም ፕሮፐርቲስ በካሳንቺስ እምብርት የጀመረው አዲስ ሳይት ለኢንቨስትመንት እጅግ ተፈላጊ ነው። የአካባቢው ልማትና ያለው ምቹ መገኛ የቤትዎን ዋጋ ሁልጊዜም እያደገ እንዲሄድ ያደርገዋል።
​✅ በቃላችን መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ቤት በተቀመጠለት ጊዜ እናስረክባለን።
✅ ለውጭ ሀገር ነዋሪዎችና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ምቹ የክፍያ አማራጮች።
​ጊዜው አሁኑኑ ነው! የነገውን ዛሬውኑ ያረጋግጡ።
📞 በ 0929102273 ይደውሉልን።

06/05/2026

ጥራት ምርጫዎ ከሆነ፣ ሂልቦተም ፕሮፐርቲስ የእርስዎ ምርጥ መድረሻ ነው! እያንዳንዱ ቤት የተገነባው በአውሮፓ ስታንዳርድ እና በከፍተኛ ጥራት በተመረጡ የግንባታ ቁሳቁሶች ነው።

​ጥራት መኖርያዎ ብቻ ሳይሆን ኩራትዎ እንዲሆን ዛሬውኑ ይጎብኙን!"

20/04/2026

👉 ዛሬ ወስነው የራስዎን ቤት ያግኙ! 🏡
👉 የግንባታ ዋጋ እየጨመረ ነው — መጠበቅ ኪሳራ ነው ⏳
👉 ብልህ ሰው ፈጣን ውሳኔ ይወስናል
👉 ይህን ፋሲካ በአዲስ ቤት ይቀበሉ 🏠✨
📍 አድራሻ፡ አያት አደባባይ
📞 ስልክ፡ 0929102273

10/03/2026

አያት ላይ ትልቅ ነገር እየመጣ ነው! 🏗️🔥
​📍Hillbottom Properties | 2ኛው ብሎክ
⏳ ርክክብ፡ በ5 ወራት ውስጥ!
🌳 ኮምፓውንድ፡ ለዓይን የሚማርክ!
​እድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የቤተሰባችን አካል ይሁኑ! 🥂🏠
💸በ 50%ቅድመ ክፍያ
ይደውሉ ይምጡ ይጎብኙ
☎️0929102273

06/03/2026

💥💥 ተደገመ!

ለቤት ፈላጊዎች ሁሉ ምላሽ የሆነው ቤት
በመዲናችን ቁልፍ ቦታ ላይ!

🏞በቅርብዎ የተሟላ መዝናኛ ቦታ የሚያገኙበት
🏗ግንባታቸው ከሞላ ጐደል በማለቅ ላይ ያሉ

✅ ሴራሚክ
✅ በር እና መስኮቶች
✅ Ceiling ስራዎችን በማጠናቀቅ ላይ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ልናስረክብ ነው

🎑ግሩም 270° ዕይታ ከቤትዎ
🔐24/7 ዘመናዊ ጥበቃ

ለበለጠ መረጃ
📞 በ09 29 10 22 73 ይደውሉልን ይጎብኙን

03/02/2026

💥 ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ቤቶች 🏠

🎢 ከግቢው ሳይርቁ የተሟላ የመዝናኛ ቦታ የምታገኙበት
🏗 ግንባታቸው ከሞላ ጐደል በማለቅ ላይ ያሉ
🎑ግሩም 270° ዕይታ ከቤትዎ
🔐24/7 ዘመናዊ ጥበቃ

➜ የCeiling ስራ ጨርሶ
➜ የሴራሚክ፣ በር እና መስኮቶች ስራዎችን በማጠናቀቅ ላይ

🕐 በአጭር ጊዜ ውስጥ ልናስረክብ ነው

ለበለጠ መረጃ
📞 በ09 29 10 2273 ይደውሉልን ይጎብኙን

31/01/2026

"የህልም ቤትዎ ደጃፍ ላይ ነን!"
ምቹ ግቢ፣ ዘመናዊ መገልገያ አማራጮች እና ጥራት ያለው አኗኗር በሂልቦተም ሪል ስቴት። ቤቶቻችን ተጠናቀው ለመረከብ ጥቂት ወራት ብቻ ቀራቸው። ዛሬውኑ ይወስኑ፣ የደስታ ቤትዎን ቁልፍ ይቀበሉ!

Property

የህልምዎን ቤት በHillbottom Properties! 🏡✨​ባለ 2 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ በቅንጡ መንደር።​የአከፋፈል ሁኔታ ቅድመ ክፍያ፡ 50% ብቻ​ምቾት እና ጥራት በአንድ ላይ!
24/01/2026

የህልምዎን ቤት በHillbottom Properties! 🏡✨

​ባለ 2 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ በቅንጡ መንደር።
​የአከፋፈል ሁኔታ ቅድመ ክፍያ፡ 50% ብቻ

​ምቾት እና ጥራት በአንድ ላይ!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addi's Homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category