YG homes

YG homes አፓርትመንቶችን እና ሱቆችን ለመግዛት ላሰባቹ
☎️09-12-61-49-59
09-13-07-77-93

15/09/2026

For more information contact us +2519-12-61-49-59



















@

15/09/2026

For more information contact us +2519-12-61-49-59



















04/09/2026
02/09/2026

ብዙ ሰዎች ቤት ሲገዙ የሚያዩት የቤቱ ዋጋ 7 ሚሊዮን ብር ነው የሚለውን ቁጥር ብቻ ነው። ነገር ግን 25% ቅድመ ክፍያ በትንሹ ያስፈልጋል። ቀሪውን 75% በባንክ ብድር ሲሸፍኑ የሚከፍሉት የፋይናንስ ስሌት ይህ ነው።
እስቲ በቀላል ምሳሌ እንየው
የቤቱ አጠቃላይ ዋጋ 7,000,000 ብር
የቅድመ ክፍያ (25%) 1,750,000 ብር (ከእጅዎ የሚከፈል)
የተበደሩት/የባንክ ብድር መጠን (75%) 5,250,000 ብር
የባንክ ወለድ 21%
የክፍያ ጊዜ 15 ዓመት (180 ወራት)
በዚህ ምሳሌ የሚጠቀምበት የብድር አሰራር በየወሩ እኩል ክፍያ የሚከፈልበት ይሆናል።
በየወሩ ስንት ይከፍላል?
5.25 ሚሊዮን ብርን በ 21% ዓመታዊ ኢንተረስት ለ 15 ዓመት ብትበደር በየወሩ ወደ 96,107 ብር ያህል መክፈል ይኖርበታል።
ይህም ማለት በዓመት በግምት 1.15 ሚሊዮን ብር ያህል ለባንኩ ይከፈላል ማለት ነው።
15 ዓመቱ ሲያልቅ ለባንኩ ምን ያህል ይከፍላል?
96,107 ብር × 180 ወራት
= 17,299,286 ብር ያህል ይሆናል
ስለዚህ 5.25 ሚሊዮን ብር የተበደርከውን ገንዘብ በ 15 ዓመት ስትጨርስ ለባንኩ ብቻ በድምሩ ወደ 17.30 ሚሊዮን ብር ይከፈላል።
ከዚህ ውስጥ
የተበደረው ዋና ገንዘብ = 5,250,000 ብር
ለባንክ የሚከፈለው ኢንተረስት ≈ 12,049,286 ብር
ጠቅላላ ለቤቱ የሚወጣው ወጪ (ቅድመ ክፍያን ጨምሮ)
የመጀመሪያ 25% ቅድመ ክፍያ 1,750,000 ብር
ለባንክ የተከፈለ ጠቅላላ ክፍያ 17,299,286 ብር
የቤቱ አጠቃላይ ወጪ = 19,049,286 ብር ይሆናል።
ይህ ምን ያሳያል?
በቀላሉ ስንመለከተው 7 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለውን ቤት 25% (1.75 ሚሊዮን ብር) ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በ 21% ኢንተረስት ለ 15 ዓመት በባንክ ብድር ሲገዙ የቤቱ አጠቃላይ ወጪ 7 ሚሊዮን ሳይሆን ወደ 19.05 ሚሊዮን ብር ይደርሳል።
ማለትም ከተበደሩት 5.25 ሚሊዮን ብር በተጨማሪ 12.05 ሚሊዮን ብር ያህል በኢንተረስት ብቻ ይከፈላል።

ይህ ምሳሌ 21% ዓመታዊ ኢንተረስት 180 ወር እኩል የወር ክፍያ በሚል ስሌት የተሰራ ነው።
ከዚህ ምን እንማራለን?
ቤት ለመግዛት የቤቱን ዋጋ ብቻ ማየት በቂ አይደለም።
ከመግዛትህ በፊት እነዚህን 4 ነገሮች ሁልጊዜ አስላ
1. የመጀመሪያ ክፍያ
2. የወር ክፍያ
3. ጠቅላላ ወለድ ወጪ
4. በመጨረሻ ለቤቱ የምትከፍለው ጠቅላላ ገንዘብ
እንዲሁም የቤቱ ዋጋ በጊዜ ሂደት ሊጨምር ይችላል ስለዚህ በኢንተረስት ምን ያህል ከፈልኩ? ብቻ ሳይሆን ይህ ቤት በ 15 ዓመት ውስጥ ምን ያህል ዋጋ ሊኖረው ይችላል? የሚለውንም ማሰብ ያስፈልጋል።
ቤት መግዛት የሚጀምረው በ ስንት ነው? አይደለም በመጨረሻ ስንት ነው የምከፍለው? ነው።

እርሶስ በባንክ ብድር ቤት መግዛትን እንደ ጥሩ የፋይናንስ አማራጭ ያዩታል ወይስ የወለድ አሰራሩ ያሰጋዎታል? ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩ።

በየወሩ ለባንክ ከፍተኛ ወለድ ከመክፈል ይልቅ ያለምንም ወለድ በከፈልከው ልክ የእጅህን ዋጋ የምታገኝበትን summer realestate አማራጮችን አቅርቦል።

የወደፊት መኖሪያዎንና ኢንቨስትመንትዎን ያለስጋት ከ summer realestate ጋር ያረጋግጡ!

አፓርትመንቶች
📍 ⚡️አፍሪካ ህብረት ቡልጋሪያ
ከ10% ቅድመ ክፋያ ጀምሮ
እስከ የ25% የሚደርስ ቅናሸ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን።

🛒የንግድ ሱቆች
📍 ⚡️አፍሪካ ህብረት ቡልጋሪያ⚡️
በ ካሬ በ 89 ሺ ብር
ከ ባለ 1-3 መኝታ

አጠቃላይ ክፍያ ከ 2 ሚሊየን ብር ጀምሮ
50% የባንክ ብድር ያለዉ

ከሀገር ዉጪ ላላችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ
☎️09 12 61 49 59

01/09/2026

🏢 የንግድ ሱቆች ለሽያጭ – ቡልጋሪያ፣ አፍሪካ ህብረት አካባቢ! 🇪🇹

📍 በአፍሪካ ህብረት አካባቢ በምቹ ቦታ ላይ የሚገኙ የንግድ ሱቆች።

🏗️ በአሁኑ ጊዜ በግንባታ ላይ ያለ ፕሮጀክት
⏳ በ2 ዓመት ውስጥ የሚጠናቀቅ
📐 ከ 10 ካሬ ጀምሮ
💰 አጠቃላይ ክፍያ ከ2 ሚሊየን ብር ጀምሮ
🏦 50% የባንክ ብድር አማራጭ አለው
💳 በግንባታ ሂደት መሰረት ክፍያ የሚፈጸምበት አማራጭ አለ

📈 ለንግድዎ ወይም ለኢንቨስትመንት ተስማሚ እድል!

📞 ለተጨማሪ መረጃ፣ የክፍያ እቅድ እና የቦታ ማሳያ ዛሬውኑ ያግኙን።

#ንግድሱቅ #ኢንቨስትመንት

31/08/2026

🏢 የንግድ ሱቆች ለሽያጭ – ቡልጋሪያ፣ አፍሪካ ህብረት አካባቢ! 🇪🇹

📍 በአፍሪካ ህብረት አካባቢ ለንግድዎ ተስማሚ የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሱቆች!

✅ ከ 10 ካሬ ጀምሮ
💰 አጠቃላይ ክፍያ ከ2 ሚሊየን ብር ጀምሮ
🏦 50% የባንክ ብድር አማራጭ አለ
📈 ለንግድዎ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አማራጭ

📞 ለተጨማሪ መረጃ፣ ዋጋ እና የቦታ ማሳያ ዛሬውኑ ያግኙን!

#ንግድሱቅ #ኢንቨስትመንት

Address

Addisabeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YG homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category