Kalid properties

Kalid properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kalid properties, Real Estate, Addis Ababa.

04/08/2026

🏡 በቦሌ ቡልቡላ ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምርጥ አማራጭ!

Jenboro Real Estate በተግባር ያረጋገጠውን ታማኝነት በመቀጠል 7ኛ ፕሮጀክቱን በቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ አቅርቧል። 5 ሳይቶችን በተሳካ ሁኔታ አስረክቦ 600 በላይ ቤት ባለቤቶችን ፈጥሯል።

✅ 15% ቅድመ ክፍያ ✅ 3 ዓመት የማስረከቢያ ጊዜ ✅ ምንም የዋጋ ጭማሪ የለም ✅ 2 እና 3 መኝታ አፓርታማዎች (115፣ 130፣ 155 ካ.ሜ.) ✅ ከ12 ካ.ሜ. ጀምሮ የንግድ ሱቆች

ዘመናዊ አገልግሎቶች፦ ጂም፣ ስፓ፣ ላይብረሪ፣ ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጄኔሬተር፣ CCTV፣ የልጆች መጫወቻ እና ሌሎችም።

📍 ተጨማሪ ሳይቶች፦ ሳር ቤት እና አቦ ማዞሪያ።

📞 0913006474

ለመኖርም ሆነ ለinvestment ምቹ በሆነችው ቦሌ ቡልቡላ  🔥 Jenboro real estate ታማኝነትን በተግባር ያረጋገጠው ጀንቦሮ ሪልስቴት በቦሌ ቡልቡላ 5 ሳይቶችን ገንብተን ለደንበኞ...
30/07/2026

ለመኖርም ሆነ ለinvestment ምቹ በሆነችው ቦሌ ቡልቡላ 🔥

Jenboro real estate

ታማኝነትን በተግባር ያረጋገጠው ጀንቦሮ ሪልስቴት በቦሌ ቡልቡላ 5 ሳይቶችን ገንብተን ለደንበኞቻችን አስረክበናል። አሁንም በድጋሚ 7ተኛ ሳይታችንን በቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ጋ አዲስ እና በአይነቱ ልዩ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ማዕከል ይዘን መጥተናል!

💥 3 እህት ኩባንያ ያሉን ሲሆን ሁሉም በ construction ዙርያ የሚሰሩ ናቸው
💥 በ 5 አመት ውስጥ 4 ሳይት አስረክበን 600 አባ ወራ ባለቤት አድርገናል
💥ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ
💥አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የማይደረግበት
💥15% ቅድመ
💥 መረከብያ ጊዜ 3 አመት

👉 2 እና 3 መኝታ የመኖሪያ አፖርትመቶች
👉 ባለ 2 መኝታ (115 ካሬ እና 130ካሬ )
👉 ባለ 3 መኝታ 155 ካሬ
👉 ከ12 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቆች




💥አፓርትመንቱ የሚያሟላቸው ነገሮች -

- የከርሰምድር ውሀ
- በቂ የመኪና ማቆሚያ
- ጂምናዝየም
- ላይብረሪ
- ስፓ
- የልጆች መጫወቻ ቦታ
- በቂ ሊፍቶች
- የቆሻሻ ማስወገጃ
- ጀኔሬተር
- የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
- የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጊያ አዳራሽ



💥ተጨማሪ ሳይት ሳር ቤት ፣ አቦ ማዞርያ

💥Jenboro real estate በጊዜ ግቡ

👉ለበለጠ መረጃ 0913006474

15/07/2026

የፕሮጀክቱ አጠቃላይ መግለጫ

​አድራሻ፦ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ (ስትራቴጂካዊ በሆነው የማለዳ ፀሐይ አቅጣጫ ላይ ያረፈ)
​የህንጻው ዓይነት፦ 3B+G+20

​የሚሸጡ ቦታዎች፦ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማዎች (ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ) እና ለተለያዩ ንግዶች የሚሆኑ ሱቆች

​🛏️ የመኖሪያ አፓርታማዎች (Residential Apartments)

​የቅድመ ክፍያ (Down Payment)፦ 15% ብቻ!

​ባለ 1 መኝታ አፓርታማዎች
አማራጭ 1 (89.4 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 10,281,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,056,200 ብር

​አማራጭ 2 (100 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 11,500,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,300,000 ብር

​ባለ 2 መኝታ አፓርታማዎች
አማራጭ 1 (127.5 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,662,500 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,932,500ብር

​አማራጭ 2 (129 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,835,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,967,000 ብር

​አማራጭ 3 (140 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,100,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,220,000 ብር

​አማራጭ 4 (143 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,445,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,289,000 ብር

​ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች
አማራጭ 1 (141 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,215,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,243,000 ብር

​አማራጭ 2 (142 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,330,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,266,000 ብር

​አማራጭ 3 (164.4 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 18,906,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,781,200 ብር

​አማራጭ 4 (166 ካሬ)፦
ጠቅላላ ዋጋ፦ 19,090,000 ብር
20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,818,000ብር

​(ማሳሰቢያ፦ ለመኖሪያ አፓርታማዎች የአንድ ካሬ ዋጋ 115,000 ብር ነው)

03/07/2026

ለመኖርም ሆነ ለinvestment ምቹ በሆነችው ቦሌ ቡልቡላ 🔥

Jenboro real estate

ታማኝነትን በተግባር ያረጋገጠው ጀንቦሮ ሪልስቴት በቦሌ ቡልቡላ 5 ሳይቶችን ገንብተን ለደንበኞቻችን አስረክበናል። አሁንም በድጋሚ 7ተኛ ሳይታችንን በቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ጋ አዲስ እና በአይነቱ ልዩ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ማዕከል ይዘን መጥተናል!

💥 3 እህት ኩባንያ ያሉን ሲሆን ሁሉም በ construction ዙርያ የሚሰሩ ናቸው
💥 የመገንባት በቂ አቅም እና እውቀት አለን
💥 በ 5 አመት ውስጥ 4 ሳይት አስረክበን 600 አባ ወራ ባለቤት አድርገናል
💥ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ
💥አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የማይደረግበት
💥10% ቅድመ
💥 መረከብያ ጊዜ 3 አመት

👉 2 እና 3 መኝታ የመኖሪያ አፖርትመቶች
👉 ባለ 2 መኝታ (115 ካሬ
👉 ከ12 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቆች




💥አፓርትመንቱ የሚያሟላቸው ነገሮች -

- የከርሰምድር ውሀ
- በቂ የመኪና ማቆሚያ
- ኢንተርቴይመንት ዞን
- ጂምናዝየም
- ላይብረሪ
- ስፓ
- የልጆች መጫወቻ ቦታ
- ሲኒማ
- በቂ ሊፍቶች
- የቆሻሻ ማስወገጃ
- ጀኔሬተር
- የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
- የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጊያ አዳራሽ



💥ተጨማሪ ሳይት ሳር ቤት ፣ አቦ ማዞርያ

💥Jenboro real estate በጊዜ ግቡ

👉ለበለጠ መረጃ 0913006474

24/01/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

17/01/2026

Jenboro Real Estate Sarbetii naannoo Embassii Vaatiinikaatti Grand Mall guddaa baay’ee hawwataa ijaaraa jirra.
Grand Mall kana keessatti abbaa daldalaa (suqii) fi abbaa mana jireenyaa ta’uu ni dandeessu.
💥 Guutummaatti qarshii Itoophiyaa qofaan
💥 Erga waliigaltee mallatteessitanii booda dabalata gatii hin jiru
💥 Kaffaltii duraa 10% qofa
Filannoo Mana Jireenyaa
👉 106 kaaree – Mana ciisichaa 2
👉 123 kaaree – Mana ciisichaa 2
👉 136 kaaree – Mana ciisichaa 2
👉 140 kaaree – Mana ciisichaa 2
👉 150 kaaree – Mana ciisichaa 3
👉 162 kaaree – Mana ciisichaa 3
👉 176 kaaree – Mana ciisichaa 3
👉 183 kaaree – Mana ciisichaa 3
👉 Filannoowwan kaaree biroonis ni jiru
Tajaajiloota fi Faayidaa Ijaarsa
Bishaan lafa jalaa (underground water)
Iddoo konkolaataa dhaabbii gahaa
Bakka bashannanaa (Entertainment Zone)
Jimnaaziyemii (Gym)
Spa
Bakka tapha daa’immanii
Sinemaa
Liftota adda addaa 15
Sirna qulqullina balfaa baasuu
Jeneraatara
Kaameraa eegumsa nageenyaa
Bakka qophii fi ayyaana adda addaa geggeessan
Suqii Daldalaa
💥 Suqoonni daldalaa Ground Floor irraa eegalu ni argamu
👉 Kaaree 12 irraa eegalu
👉 Kaffaltii duraa 10% qofa
☎️ Bilbilaa: 0913006474

17/01/2026
16/01/2026

Jenboro real estate
በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ እጅግ ግዙፍ ግራንድ ሞል እየገነባን ነው። በዚህ ማራኪ ግራንድ ሞል ውስጥ የሱቅ እና የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሆኑ

💥ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ
💥አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የማይደረግበት

💥1% ቅድመ ክፍያ ብቻ

👉106 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉123 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉 136 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉140 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉150 ካሬ ባለ 3 መኝታ
👉162 ካሬ ባለ 3 መኝታ
👉176 ካሬ ባለ 3 መኝታ
👉183 ካሬ ባለ 3 መኝታ

👉 ሌሎችም የካሬ አማራጮች አሏቸዉ

💥አፓርትመንቱ የሚያሟላቸው ነገሮች -
- የከርሰምድር ውሀ
- በቂ የመኪና ማቆሚያ
- ኢንተርቴይመንት ዞን
- ጂምናዝየም
- ስፓ
- የልጆች መጫወቻ ቦታ
- ሲኒማ
- 15 የተለያዩ ሊፍቶች
- የቆሻሻ ማስወገጃ
- ጀኔሬተር
- የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
- የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጊያ ቦታ፡

💥የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ያገኛሉ

👉ከ12 ካሬ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ 1% ብቻ

☎️0913006474

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kalid properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category