06/11/2025
🔥ሊያመልጦት የማይገባ እድል🔥
🔥ከ ECA ጎረቤት
📍በመሀል ከተማ ካሳንችስ
🔥ቢያከራዩት በዶላር የሚያከራዩት
ቢኖሩበት ምቹ በሆነችው ዳውን ታውን ካሳንችስ
⭐️ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የካበተ ልምድ ያለው ከ ጌታስ ሪል እስቴት ⭐️
ባለ 2 መኝታ ና ባለ 3 መኝታ አማራጭ
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
➡️ባለ 2 መኝታ ተጨማሪ ስቶር ያለው
115,116,117 እና 132ካሬ
ቅድመ ክፍያ ከ 10% 1,200,000
➡️ባለ 3 መኝታ ተጨማሪ ስቶር ያለው
137,144,159 ካሬ
ቅድመ ክፍያ ከ 10% 1,400,000
እየገነባን ባለነው ሰፊ የመኖርያ መንደር ውስጥ
√ በሁሉም አቅጣጫ ከአስፓልት መንገድ ጋር የሚዋሰን
√ የመዝናኛ ማዕከል እና የልጆች መጫወቻ
√ መዋኛ ገንዳ
√ አረንጓዴ አካባቢ
√ የከርሰ ምድር ውሃ ተቆፍሮለት የወጣ
√ ተጠባባቂ ጀነሬተር የተገጠመለት
√ በቂ የመኪና ማቆሚያ
√ ሱፐርማርኬቶች እና ሬስቶራንቶች
√ ሁለገብ አዳራሾች
√ ቤተ መጻሕፍት
√ ጂም
√ CCTV
√ ንብረት አስተዳደር (Property Management)
ከሀገር ዉጪ ላላቹ ደንበኞች በቀጥታ ካላቹበት ሆናቹ ግዢ መፈፀም የምትችሉበትን እድል አመቻችተናል
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ ☎️0901-23-59-64/0935-33-31-32
apartmentfor sales
discounts