Ayat share company page

Ayat share company page +251901292080

🔥 እንዳያመልጥዎ! በአዋሬ 3-መኝታ ቤት እስከ 35% ቅናሽ!> ዋው! በሪል እስቴት ገበያ ታይቶ የማይታወቅ ዕድል!> 🔑  -Real-Estate ውብና ዘመናዊ ቤትዎን በታላቅ ቅናሽ በ 35% ይ...
21/12/2025

🔥 እንዳያመልጥዎ! በአዋሬ 3-መኝታ ቤት እስከ 35% ቅናሽ!
> ዋው! በሪል እስቴት ገበያ ታይቶ የማይታወቅ ዕድል!
> 🔑 -Real-Estate ውብና ዘመናዊ ቤትዎን በታላቅ ቅናሽ በ 35% ይዞልዎ መጥቷል! በአዋሬ ተመራጭ አካባቢ የሚገኘውን ይህን ቤት በአስተማማኝ ጥበቃ እና በሁሉም ምቾቶች ተደግፎ ያግኙ!
> * ቦታ: አዋሬ (ለሁሉም ነገር ቅርብ!)
> * ክፍሎች: 3 ሰፊ መኝታ ቤቶች እና 2 ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች
> * ስፋት: 152 ካሬ ሜትር (69,500 ብር በካሬ ሜትር)
> * ምቾቶች:
አስተማማኝ የCCTV ካሜራ
ጥበቃ
የተመቻቸ የመኪና ማቆሚያ
> 💰 የዋጋ ልዩነት (Big Discount!):
> * የቅናሽ መጠን: 35% ግዙፍ ቅናሽ!
> * ጠቅላላ ዋጋ (ከቅናሽ በኋላ): 11,856,000 ብር
> * ዝቅተኛ የቅድመ ክፍያ (20% ብቻ): 3,648,000 ብር
👉 አሁኑኑ ያግኙን! ይህ የ35% ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ነው።
📞 "0901292080" የቤቱን ሙሉ መረጃና የክፍያ እቅድ ለማየት አሁኑኑ ይደውሉ።
> #አዋሬ #አዲስቤት #ቅናሽ

15/12/2025
አዲሷን ጀንበር በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️የሚመኙት  ያማረ  ነገዎ እውን  ይሆን ዘንድ‼️እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,6...
31/05/2025

አዲሷን ጀንበር
በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️

የሚመኙት ያማረ ነገዎ
እውን ይሆን ዘንድ‼️

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ439,461ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)

❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

📍በግቢው ውስጥ

➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
📞+251901292080
📞+251932532663
(WhatsApp,telegram,viber,imo)

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat share company page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share