12/07/2026
🏗️ ቴምር ሪል እስቴት (Temer Real Estate)
የህልምዎን ቤት በታላቅ ቅናሽ ባለቤት ይሁኑ !
በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆነው ስፍራ “ሳር ቤት አደባባይ” (አዳምስ ፓቪሊዮን አጠገብ) በሚገኘው ፕሮጀክት ላይ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ያላቸው ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርበናል።
🔥 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ አቅርቦት፦ የ 30% ግዙፍ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🔥
📍በከተማዋ እምብርት ሳር ቤት አደባባይ አጠገብ በመሆኑ ለትራንስፖርት፣ ለገበያ ማዕከላትና ለአለም-አቀፍ ተቋማት ቅርብ የሆነ።
💰 ከታላቅ ቅናሽ ጋር አሁን ሲገዙ የ30% ቅናሽ በማግኘት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይቆጥባሉ።
🔒 አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ሳር ቤት ፈጣን የዋጋ እድገት ያለበት አካባቢ በመሆኑ ለኪራይም ሆነ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ትርፍ ያስገኝልዎታል።
💳 ምቹ ክፍያ፦ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱ ባለቤት መሆን ይችላሉ።
🎯ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ፊት ለፊት (አዳምስ ፓቪሊዮን አጠገብ)
🔹 ባለ 1 መኝታ (73 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 8,760,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 1,752,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 6,132,000 ETB
🔹 ባለ 1 መኝታ (93 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 11,160,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,232,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 7,812,000 ETB
🔹 ባለ 2 መኝታ (102 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 12,240,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,448,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 8,568,000 ETB
🔹 ባለ 2 መኝታ (112 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 13,440,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,688,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 9,408,000 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (134 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,080,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,216,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 11,256,000 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (151 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 18,120,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,624,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 12,684,000 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (168 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 20,160,000 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 4,032,000 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 14,112,000 ETB
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
📞 0955858030
0920039345
Get it for free at https://www.whatsapp.com/business/