Man of God Yideg Gemechu

Man of God Yideg Gemechu For God so loved the world, that he gave his only begotten son,...jhon 3:16 jhon 1:12-13

But as many as received him to them gave he power to become the sons of God, (even) to them that believe on his name: which were born, not of blood, nor of the will of the flesh, nor of the will of man,but of God.

Be eyesus sim friyama hunu
03/06/2023

Be eyesus sim friyama hunu

አይቀርም እሁድ ማለዳ 4 : 30
11/06/2022

አይቀርም
እሁድ ማለዳ 4 : 30

30/05/2022

ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እነሆ ክፉውን ሁሉ አልፌ በህይወት ኖሬ አዲስ ምስጋና ይዤ መጥቻልሁ። ይሄንንም አቤት ጌታ ባለመላ የሚለውን ቁጥር 8 ስራዬን ግንቦት 25 ከቀኑ 11 ሰአት በሃል.....

24/05/2022

ጸድቄአለሁ የአልበም ምርቃትና የመዝሙር ኮንሰርት የፊታችን እሑድ ግንቦት 21/2014 ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በሚራክል ቻፕል መካኒሳ ፌዬዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች ይደረጋል። እርስዎም ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የእግዚአብሔርን ጸጋ ይካፈሉ።

04/04/2022

#የልጆቻችሁ #ዋጋ #ውድ #ነው ?
#ወይስ #እንደየቦታው #ነው ?
ልጆች ውድ ስጦታ ናቸውና የሚገባቸውም ውድ ነገር ነው።
ዋና ነገሩ የእናንተ ውድ ነገር ምንድነው የሚለው ነው ?
የብዙዎቻችን ውድ ነገር ከገንዘብ ጋር የተገኘ ነው ።
¶ውድ ልብስ
¶ውድ ትምህርት ቤት
¶ውድ መጫወቻ እና የመሳሰሉት
ነገር ግን በገንዘብ የሚገዙ ነገሮች ሁሉ ውድ አይደሉም ። ምክንያቱም ለአንተ ውድ የሆነው ለሌላው በጣም እርካሽ እና ምንም ነው ። ነገር ግን የትም ብትሆኑ ለማንም ውድ ነገር ጊዜ እና ፍቅር ነው ። ጊዜ እና ፍቅር ሳትሰጡዋቸው በገንዘብ ብቻ ያሳደጋችኋቸው ልጆች ዋጋቸው ውድ ሳይሆን ዋጋችው እንደየቦታው ነው ።
ስለዚህም እንደ ጥሩ ምክንያት ለእናንተ ብዬ ነው ከሚል አባወራ ማስፈራሪያ እንውጣ። ስራችንም ሳይበደል ለቤተሰቦቻችን ጊዜ እና ፍቅር እንስጥ።

Address

Heaven
Addis Ababa

Telephone

+251912685958

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Man of God Yideg Gemechu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Man of God Yideg Gemechu:

Share

Category