Hana Temer Properties

Hana Temer Properties Find the most affordable and luxury houses in Ethiopia specifically in Passa,Sarbet,Ayat and Garment,abura,mexico african union

17/05/2026

ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ ። ለበለጠ መረጃ 09-83-41-50-06 ይፍጠኑ ።
✅ 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው

👉 ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ

ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን

☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን

☑️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን

ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል

ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ
ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ።

☎️☎️ 09-11336909/957383737
Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት


21/04/2026

በፎቶው ላይ የምታዩት 15 ዓመት ታዳጊ ነው ..በጠና ለታመመችው እናቱ የሚሆን ዳቦ እና አይብ ከሱቅ በመስረቁ ነበር በፖሊስ የተያዘው ጉዳዩ ፍርድ ቤት ቀረበ ዳኛው የልጁን ሆኔታ ሲሰሙ ግን ያልተጠበቀ ውሳኔ አስተላለፉ ህግን መጣስ ስህተት ቢሆንም የልጁን ሁኔታ እና የማህበረሰቡን ኋላፊነት ለጠበቆም ፈለጉ ። ዳኛው እንዲህ አሉ "በዚህ ከተማ ውስጥ አንድ ታዳጊ እናቱ እንዳትራብ ዳቦ ለመስረቅ ከተገደደ ሁላችንም ጥፋተኞች ነን "። ከዚያም ዳኛው የሚከተለውን አደረጉ ራሳቸውን ጨምሮ በፍርድ ቤቱ ውስጥ የነበሩትን ሰዎች ሁሉ እያንዳንዳቸውን 5ዶላር ቅጣት ቀጡ። ፖሊስ የጠራውን የሱቁ ባለቤት ደግሞ አንድ ሺህ ዶላር ቀጡ። የተሰበሰበውን ገንዘብ ሁሉ ለታዳጊው አስረክበው በነፃ እንዲለቀቅ አዘዙ። ከእስር ቤት ይልቅ ፣ ገንዘቡን ይዞ ለእናቱ ምግብ እና መድሃኒት እንዲገዛ። ይህ ታሪክ የሚያስተምረን ፍትህ ያለ ርህራሄ ባዶ መሆኑን ነው ። አንዳንድ ጊዜ ከህግ ደብዳቤ ይልቅ የሰው ልጅ ስቃ*ይ ቀድሞ መታየት አለበት .!

12/04/2026
28/03/2026

📢 ቴምርሪልስቴት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት(ቡልጋሪያ) መኖሪያ ና የንግድ ሱቅ

👉 1 መኝታ 69ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 1,587,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 7,935,000 ብር
👉2 መኝታ 90 ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2,047,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,235,000 ብር
👉3 መኝታ 126ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2,898,000ብር
ሙሉ ክፍያ 14,490,000 ብር

📢ሙሉ ለሚከፍል
👉1 መኝታ 5,554,500 ብር
👉2 መኝታ 7,164,500 ብር
👉3 መኝታ 10,143,500 ብር

💥100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው

📢 የ ንግድ ሱቅ (ቡልጋሪያ )
ከ 3.9 - እስከ 9 ሚልዮን
ከ 900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

#ልብይበሉ

#ቀሪውን 80% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ በ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
☎️ 📞 0911336909
💥whatsapp
+251-911336909
+25157383737
💥
💥Telegram


TEMER PROPERTIES.
Create | Construct | Deliver.

Whatsup call 251
26/02/2026

Whatsup call 251

20/02/2026

አዲስ ሳይት በአፋሪካን ህብረት መዳረሻ ብልጋሪያ መኖርዬ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በአንድ ከቴምር ሪልእስቴት ።
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው 8 ሳይቶቻችን ማሳያ ናቸው ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው ሜክሲኮ ብልጋሪያ በብር ከዝተው በዱላር የሚያከራዮት ጌትድ ኮንፓውን ስናቀርብሎት በደስታ ነው ።
ባለ 1- መኝታ 1,564,00 ቅድመ ክፋያ በ7,820,000 ጠቅላላ ክፍያ ሙሉ ለሚከፋሉ 30% ቅናሽ በ5,474000 ጠቅላላ ክፋያ ቨትን ጨምሮ።
ባለ 2 መኝታ በ1,909,000 ቅድመ ክፋያ
ባለ 3 መኝታ በ2,668,000 ቅድመ ክፋያ
ሱቆቹን በ900,000 ቅድመ ክፋያ ቀሪውን ቀስ ብለው ያለምንም ወለድ መክፈል ይችላሉ ።
ያስታውሱ በኢትዪጲያ ብር ብቻ በተዋዋሉበት ክፋያ እስከ መጨረሻው ከፋለው የሚጨርሱት ምንም አይነት የግንባታ ዕቃ ጭማሪ አይመለከቱትም ።ቤትና ንግዱትን በ አንድ ጊዜዎትንና ገንዘቦትን ይቆጥብ ለበለጠ መረጂ 0911336909/0957383737 ይደውሉ።

10/01/2026

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hana Temer Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category