HT housing solutions

HT housing solutions Dm for luxury and standard apartment

11/12/2025

For more information contact us +2519-44-31-48-02



















04/11/2025

ሩባይ ሪልእስቴት ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በ cmc civi service unviresty ፊት ለፊት
🏡 ሩባይ ሪልእስቴት ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በ cmc ከ civil service ለፊት የሚገኝ ሲሆን የግንባታ ሒደቱ 90% ላይ የደረሰ 904 ካሬ ላይ ያረፈ 2B+G+15 የሆነ ዘመናዊ አፓርትመንት የገነባን ሲሆን
🌴የባንክ አማራጭ የአከፋፈል ስርዓት ያለው
🌴በወለል 4 ቤቶች ብቻ ያለው
🌴በአካባቢው ትምሕርት ቤቶች የጤና ተቋማት እና የገበያ ማዕከል የሚገኝበት
🌴 የእንግዳ ማረፊያ እና የመኪና ማቆሚያ ያለው
🌴የደሕንነት 📷 ካሜራ ያለው
🌴አረንጓዴ ስፍራ ፥ጅምናዚየም juice bar እና ቴራስ ÷ የመዋኛ ገንዳ ያሟላ
🌴የከርሰ ምድር ውሃ
🌴ዘመናዊ ሊፍት የተገጠመለት
🌴የመብራት መጠባበቂያ ጀነሬተር ያሟላ ሲሆን እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶችን ያካትታል ፡፡
❤️ ዋጋ
በከፊል ግንባታ (Semi finished )per m2=120,000 ብር ነው ፡፡
❤️ ቅድሚያ ክፍያ=25%ነዉ
ባለ 2 መኝታ ክፍል ቤቶች ዋጋ በከፊል ግንባታ(Semi finished)
186ካሬ=120,000ብር=ጠቅላላ ዋጋ=22,320,000 ብር ነው ፡፡

202ካሬ=120,000ብር=ጠቅላላ ዋጋ=24,240,000 ብር ነው ፡፡

ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች ዋጋ በከፊል ግንባታ(Semi finished)
201 ካሬ=120,000
ጠቅላላ ክፍያ 24,120,000
217 ካሬ=120,000
ጠቅላላክፍያ= 26,040,000
ለበለጠ መረጃ 📞09-13-07-77-93

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HT housing solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category