18/07/2026
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ግራንድ አፍሪካን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ወርልድ ክላስ የጥራት ሽማት ድርጅት ፣ ግራንድ አፍሪካን የተቋማት እና የአመራር ሽልማት ድርጅት) በክልል ከተሞች ላሉት ቅርንጫፎች ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት መስራት የምትፈልጉ በቴሌግራም Telegram link:- የተሟላ መረጃ ለድርጅታችን በዝርዝር የተፃፈና የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ የጠቀሰ ማመልከቻ ፣ CV ፣ የትምህርት ማስረጃና ተዛማጅ መረጃችሁን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን ሳያሟሉ ማመልከት አይቻልም፡፡
የከተሞች ዝርዝር፡- ባህር ዳር ፣ አዳማ ፣ ድሬዳዋ/ሐረር ፣ ሐዋሳ/ሻሸመኔ ፣ ጅማ ፣ ደሴ/ኮምቦልቻ ፣ መቀሌ ፣ ጎንደር ፣ አርባ ምንጭ ፣ አምቦ/ነቀምቴ ፣ ባቱ/ዘዋይ ፣ ሆሳዕና ፣ ደብረ ብርሀን
1. የጥራት ሽልማት ምዘና ሙያተኛ :-
የቋሚ ሰራተኛ ብዛት በየከተማው፡- 4 በኮንትራት የሁለት ወራት ብዛት በየከተማው፡- 12
የጤና ፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ፣ የትምህርት ፣ ለግብርና ፣ ለአገልግሎት ሰጪ እና የንግድ ዘርፎች፡፡
የመዛኞች የስራ መደቦች ተፈላጊ ብቃቶች/መስፈርቶች
በዘርፋቸው ማስተርስ ዲግሪ ያላቸውና በተማሩበት ሙያ የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ፡-35,500 ብር
PH.D in any field እና በተማሩበት ሙያ የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ የመነሻ ደሞዝ፡- 40,500 ብር
PH.D in any field እና በተማሩበት ሙያ የ15 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ የመነሻ ደሞዝ፡- 45,500 ብር
እድሜ፡- ከ30-65 ፆታ፡- አይለይም ከፍተኛ የኮምፒውተር ጽሁፍ ችሎታ ያላቸው፡፡
የምዘና ስራ ዘርፍ አመልካቾች በድርጅታችችን ለዘርፉ የተዘጋጀውን ስልጠና መውሰድ ግዴታ ሲሆን ለስልጠናውም በስልጠናው ሒደት ተቋማችን የሚከፍላችሁ ክፍያ አይኖርም ከሰልጣኞቹም ክፍያ አይቀበልም፡፡
2. የደንበኞች አገልግሎትና የቅርንጫፍ አስተባባሪ
የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፡፡
ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያላቸው፡፡ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው፡፡
የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ ብዛት በየከተማው፡- 2
ደሞዝ ያልተጣራ፡- 30,500 ብር
የስራ ልምድ፡- 5 ዓመት ፆታ፡- አይለይም እድሜ፡- ከ28-45
3. የሽልማት እጩ ምልመላ የመስክ ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፡፡
ከፍተኛ የንግግርና የማስረዳት ችሎታቸው ያላቸው፡፡
ደሞዝ ያልተጣራ፡- የመነሻ ደሞዝ ከ18,500 ብር የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ
የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት ብዛት በየከተማው፡- 5 ፆታ፡- ወንድ እድሜ፡- ከ27 - 45
#የመመዝገቢያ ጊዜ :- 19/10/2018 ዓ.ም እስከ 25/10/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ
#ለተጨማሪ መረጃ :- 0930 - 86 03 86 / 0930 - 32 91 33
#ለሌሎችም በቅንነት አጋሩ፡፡
በተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች እና የቀጣይ ፈተና ሒደቶች ማብራሪያ ከታች ባለው ቻናላችን ያገኛሉ።
https://t.me/worldclassqualityawardethiopia