Redi property

Redi property Real estate consultant
To buy and sell house and shop call us
የቤት እንዲሁም የሱቅ ሽያጮች ለማግኘት
�09-80-80-70-43
�09-41-25-32-17

06/08/2026

ከወዲሁ የበአል discount ይዘን እየጠበቅናቹ ነዉ!

0980807043

03/08/2026

ለንግድዎ የሚሆን ቦታ እየፈለጉ ነው? ይህ ዕድል ለርስዎ ነው! 🛍✨

አልቲማ ሪል እስቴት በመስቀል ፍላወር እምብርት ላይ በሚገኘው የፕሪሚየም ሳይት (Ground + 20) ህንጻው ላይ ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ ሱቆችን አቅርቧል።

☕️ ለካፌ እና ሬስቶራንት
💇‍♂️ ለሳሎን እና ውበት መጠበቂያ
🪑 ለፈርኒቸር እና ለተለያዩ ሱቆች

ከ 8 ካሬ እስከ 92ካሬ ድረስ!
ቦታዎች ሳይጠናቀቁ ዛሬውኑ ይወስኑ!

📞 ስልክ፦ 0980-80-70-43

🏠 አልቲማ ሪል እስቴት ህልምዎን ይኑሩ!

#ሱቅ #

30/07/2026
29/07/2026

📍መስቀል ፍላወር ዋናው አስፓልት ላይ

❇️የመኖርያ ቤቶች ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ

✴️ባለ ሁለት መኝታ
👉100. 5ካሬ 2መኝታ
👉 111.7ካሬ 2መኝታ
👉121.5ካሬ 2መኝታ
👉127ካሬ 2መኝታ
👉134.3ካሬ 2መኝታ
👉149.9ካሬ 2መኝታ
👉155.4ካሬ 2መኝታ

✴️ባለ ሶስት መኝታ
👉196.9 ካሬ 3መኝታ
👉193.7ካሬ 3 መኝታ
👉185.3ካሬ 3 መኝታ

🌟 በህንፃ ውስጥ የሚገኙ አገልግሎቶች፦
✅ በቂ ፓርኪንግ እና የከርሰ ምድር ውሃ
✅ ዘመናዊ ጂም (Gym) እና እስፓ (Spa)
✅ የስብሰባ አዳራሽ
✅ ሰገነት(ቴራስ)
✅ ካርጐ ሊፍት

🎉መረከቢያ ጊዜ
ለከፊል ግንባታ በ 3 አመት
በሙሉ ግንባታ 3 አመት ከ6 ወር

👉እንዲሁም ከ 8-205 ካሬ ሱቆችን 1 እና 3 ተኛ ወለል ላይ ከ 2.4 ሚሊየን ሙሉ ክፍያ ጀምሮ በ 2 አመት ተኩል ተረክበው በራስዎ ሱቅ ላይ ይነግዱ ::

📞 **ዛሬውኑ ደውለው ቦታውን ይጎብኙ፦0️⃣9️⃣8️⃣0️⃣8️⃣0️⃣7️⃣0️⃣4️⃣3️⃣




Send a message to learn more

19/07/2026

📍መስቀል ፍላወር

✴️የንግድ ሱቆችን 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ 8ካሬ እስከ 205.6 ካሬ ድረስ

❇️የመኖርያ ቤቶች 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ

👉በሰሚ ፊንሽድ
👉በፉል ፊንሽድ

✴️ባለ ሁለት መኝታ
👉100. 5ካሬ 2መኝታ
👉 111.7ካሬ 2መኝታ
👉121.5ካሬ 2መኝታ
👉127ካሬ 2መኝታ
👉134.3ካሬ 2መኝታ
👉149.9ካሬ 2መኝታ
👉155.4ካሬ 2መኝታ

✴️ባለ ሶስት መኝታ
👉196.9 ካሬ 3መኝታ
👉193.7ካሬ 3 መኝታ
👉185.3ካሬ 3 መኝታ

✴️ያሉት ፋሲሊቲ
👉የስብሰባ አዳራሽ
👉የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 ሰገነት(ቴራስ)
👉የከርሰ ምድር ውሃ
👉ስታንድባይ ጄኔሬተር
👉ካርጐ ሊፍት

0️⃣9️⃣8️⃣0️⃣8️⃣0️⃣7️⃣0️⃣4️⃣3️⃣

15/07/2026

ፍለጋዎ እዚህ ያበቃል — አልቲማ የህልምዎ መድረሻ ነው! 👁🏢

ለነገው ታላቅ ህልምዎ እና ለቤተሰብዎ ሰላማዊ ህይወት የተዘጋጀው እውነተኛው መፍትሄ እጅዎ ላይ ደርሷል! የቤት ፍለጋ ድካምዎን በአልቲማ ሪል እስቴት ላይ ያሳርፉ።

✨ ያሰቡት ሰላማዊ ህይወት ዛሬ በተግባር ይጀምራል!

እርስዎ ምን ይጠብቃሉ? ፍለጋዎን ዛሬውኑ አቁመው የዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

📞 ስልክ፦ +251 980807043

🏠 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ!

#አልቲማሪልእስቴት

13/07/2026

ገንዘብዎ እንዲባክን አይፍቀዱ—ወደማይበላሽ ንብረት ይለውጡት! 💰🛡

ገንዘብን ያለምንም ኢንቨስትመንት ማስቀመጥ የዋጋ ግሽበት እንዲበላው መፍቀድ ነው። አልቲማ ሪል እስቴት ገንዘብዎ ሳይበላሽ እሴቱ በየቀኑ እየጨመረ እንዲሄድ የሚያደርግ ታላቅ የፋይናንስ ጋሻዎ ነው!

ሀብትዎን ከብክነት ይጠብቁ፣ ዛሬውኑ በአልቲማ ላይ ይወስኑ!

✴️የንግድ ሱቆችን 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ 8ካሬ እስከ 205.6 ካሬ ድረስ

❇️የመኖርያ ቤቶች 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ

👉በሰሚ ፊንሽድ
👉በፉል ፊንሽድ

✴️ባለ ሁለት መኝታ
👉100. 5ካሬ 2መኝታ
👉 111.7ካሬ 2መኝታ
👉121.5ካሬ 2መኝታ
👉127ካሬ 2መኝታ
👉134.3ካሬ 2መኝታ
👉149.9ካሬ 2መኝታ
👉155.4ካሬ 2መኝታ

✴️ባለ ሶስት መኝታ
👉196.9 ካሬ 3መኝታ
👉193.7ካሬ 3 መኝታ
👉185.3ካሬ 3 መኝታ

✴️ያሉት ፋሲሊቲ
👉የስብሰባ አዳራሽ
👉የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 ሰገነት(ቴራስ)
👉የከርሰ ምድር ውሃ
👉ስታንድባይ ጄኔሬተር
👉ካርጐ ሊፍት

📞 ስልክ፦ +251 980807043

🏠 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ!

#አልቲማሪልእስቴት #ሱቅ

10/07/2026

የነገው አስተማማኝ ህይወትዎ በዛሬ ይወሰናል! 🏢🔗

ከተማዋ ስትተኛ፣ የአልቲማ ሪል እስቴት የግንባታ ቡድን ለስራ አይተኛም! የእርስዎን የህልም ቤት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ለመገንባት ሌሊቱን ሙሉ በትጋት እየሰራን እንገኛለን።

ዛሬ የምንጥለው ፅኑ መሰረት፣ ነገ የሚያገኙትን ዘመናዊና አስተማማኝ ህይወት ይወስናል። የወደፊት ኢንቨስትመንትዎን ዛሬውኑ በአልቲማ ላይ ያሳርፉ!

📍መስቀል ፍላወር
✴️የንግድ ሱቆችን 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ 8ካሬ እስከ 205.6 ካሬ ድረስ

❇️የመኖርያ ቤቶች 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ

👉በሰሚ ፊንሽድ
👉በፉል ፊንሽድ

✴️ባለ ሁለት መኝታ
👉100. 5ካሬ 2መኝታ
👉 111.7ካሬ 2መኝታ
👉121.5ካሬ 2መኝታ
👉127ካሬ 2መኝታ
👉134.3ካሬ 2መኝታ
👉149.9ካሬ 2መኝታ
👉155.4ካሬ 2መኝታ

✴️ባለ ሶስት መኝታ
👉196.9 ካሬ 3መኝታ
👉193.7ካሬ 3 መኝታ
👉185.3ካሬ 3 መኝታ

✴️ያሉት ፋሲሊቲ
👉የስብሰባ አዳራሽ
👉የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 ሰገነት(ቴራስ)
👉የከርሰ ምድር ውሃ
👉ስታንድባይ ጄኔሬተር
👉ካርጐ ሊፍት

💬 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን።
📞 ስልክ፦ +251 980807043


#አልቲማሪልእስቴት #አዲስአበባ #የምሽትግንባታ #የፅኑመሰረት #ጥራትበየቀኑ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያ

08/07/2026

ምሽትም ቢሆን ግንባታችን አይተኛም! ✨🔨

የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን በፍጥነት እውን ለማድረግ የአልቲማ የግንባታ ሰራተኞች የ24 ሰዓት ሙሉ ፈረቃ ስራቸውን በሳይታችን ላይ በትጋት እያከናወኑ ይገኛሉ።

📍መስቀል ፍላወር

✴️የንግድ ሱቆችን 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ 8ካሬ እስከ 205.6 ካሬ ድረስ

❇️የመኖርያ ቤቶች 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ

👉በሰሚ ፊንሽድ
👉በፉል ፊንሽድ

✴️ባለ ሁለት መኝታ
👉100. 5ካሬ 2መኝታ
👉 111.7ካሬ 2መኝታ
👉121.5ካሬ 2መኝታ
👉127ካሬ 2መኝታ
👉134.3ካሬ 2መኝታ
👉149.9ካሬ 2መኝታ
👉155.4ካሬ 2መኝታ

✴️ባለ ሶስት መኝታ
👉196.9 ካሬ 3መኝታ
👉193.7ካሬ 3 መኝታ
👉185.3ካሬ 3 መኝታ

✴️ያሉት ፋሲሊቲ
👉የስብሰባ አዳራሽ
👉የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 ሰገነት(ቴራስ)
👉የከርሰ ምድር ውሃ
👉ስታንድባይ ጄኔሬተር
👉ካርጐ ሊፍት

ለነገው አስተማማኝ ህይወትዎ ዛሬውኑ ወደ እኛ ይምጡ! በስልክ መስመሮቻችን ይደውሉ።

📞 ስልክ፦ +251 098 080 7043
🏠 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ኑሩት!

#አልቲማሪልእስቴት #አዲስአበባ #ፈጣንግንባታ #የቤትባለቤት #ኢንቨስትመንት #ኢትዮጵያ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Redi property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category