Luxury with Selam

Directions

Luxury with Selam Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Luxury with Selam, Estate agent, Addis Ababa.

05/06/2026

ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ሰርቶ በማስረከብ የሚታወቀዉ ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት የሚያስገነባው አዲሱ የመኖሪያ አፓርታማ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሽያጭ ተጀምሯል::

በመሀል ቀበና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክት!
📍 ቀበና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክት ።
የመኖሪያ አፓርትመንቶች

👉🏼 አፓርታማው
👉🏼 2B+G+24
ከ 2 ቤዝመንት ፓርኪንግ
የመጀመሪያ ወለል ሱፐር ማርኬት
1ተኛ እና 2ተኛ ወለል ፓርኪንግ

3ኛ ወለል ጂም እና እስፓ በነፃ ያገኛሉ

🛏 1 መኝታ ቤት:
ስፋት: 75ካሬ, 85ካሬ, 88ካሬ, 89ካሬ ,ካሬ ሜትር

🛏 2 መኝታ ቤት:
ስፋት: 127ካሬ ,121ካሬ, 151ካሬ,140ካሬ,181 ካሬ ሜትር 186ካሬ

🛏 3 መኝታ ቤት:
ስፋት: ,181ካሬ,186 ካሬ ሜትር

🛏 4 መኝታ ቤት:
ስፋት: ,308 ካሬ ሜትር

አፓርታማው የሚያካታቸው:-

👉 ጂም እና እስፓ በነፃ ያገኛሉ
👉 4 ዘመናዊ አሳንስሮች
👉 አውቶማቲክ ጀነሬተር
👉 የከርሰምድር ውሃ
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ (Garbage shooter)
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ትልቅ ቴራስ

በ 15% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ።

ለበለጠ መረጃ
📞 096 491 5577

26/02/2026

📍ከቦሌ አየር መንገድ በ 5 ደቂቃ ርቀት በምትገኘዉ በቦሌ ቡልቡላ

🔰በወለል 1 አባወራ የሚኖርበት
🔰በ1 አመት የሚረከቡት

🔰ባለ 2 መኝታ
👉🏼14.8 ሚልየን ብር
👉🏼30% ቅድመ ክፍያ 4.4 ሚልየን ብር

🔰ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ
👉🏼16.6 ሚልየን ብር
👉🏼30% ቅድመ ክፍያ 4.9 ሚልየን
ብር

🔰 50% ሲከፍሉ 3% ቅናሽ ይደረግሎታል
🔰 100% ሲከፍሉ 6% ቅናሽ ይደረግሎታል

👮‍♂️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል

👉🏼ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ።

☎️ +251 96 491 5577

10/01/2026

0964915577

24/12/2025

💥በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል።
✅ ባለ 2 መኝታ 110 ካሬ
💰ዋጋው 13 ሚሊየን
💰ቅድመ ክፍያው 30%
💰3.9 ሚሊየን ብር

✅ ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ
💰ዋጋው 16ሚሊየን
💰ቅድመ ክፍያው 30%
💰4.7 ሚሊየን ብር

የሚረከቡት በሰሚ ፊኒሽድ(Semi Finished) ከሆነ
👉የክፍያ ግዜው 6ወር ሲሆን
👉ማስረከቢያ ግዜ 6ወር ነው።

የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ(Fully Finished) ከሆነ
👉የክፍያ ግዜው 1አመት ሲሆን
👉ማስረከቢያ ግዜ 1አመት ነው።

👮‍♂️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል
💥ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ።

👤ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው።

☎️0964915577
☎️0712695564 ይደውሉ

19/12/2025

💥በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል።
✅ ባለ 2 መኝታ 110 ካሬ
💰ዋጋው 13.8 ሚሊየን
💰ቅድመ ክፍያው 30%
💰3.9 ሚሊየን ብር

✅ ባለ 3 መኝታ 133 ካሬ
💰ዋጋው 16.7 ሚሊየን
💰ቅድመ ክፍያው 30%
💰5 ሚሊየን ብር

የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ ሲሆን ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አያካትትም
👉የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን
👉ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው።

በሰሚ ፊኒሽድ መረከብ ለምትፈልጉ
👉የክፍያ ግዜው 6ወር ሲሆን
👉ማስረከቢያ ግዜ 6ወር ነው።

👮‍♂️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል
💥ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ።

👤ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው።

17/12/2025

💥በቦሌ ቡልቡላ G+3 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል።
✅ ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ
💰ዋጋው 13 ሚሊየን
💰ቅድመ ክፍያው 30%
💰3.9 ሚሊየን ብር
✅ ባለ 3 መኝታ 123 ካሬ
💰ዋጋው 15.4 ሚሊየን
💰ቅድመ ክፍያው 30%
💰4.6 ሚሊየን ብር
የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ(Fully Finished) ሲሆን
👉የክፍያ ጊዜው 1አመት ሲሆን
👉ማስረከቢያ ጊዜ 1አመት ነው።

ይደውሉ
☎️0964915577
☎️0712695564

16/12/2025

14/12/2025

📍ከቦሌ በ10 ደቂቃ ርቀት በምትገኘው በቦሌ ቡልቡላ ኮምፖውንድ
🔱በወለል 1 አባወራ ብቻ
🔱 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ ኮምፖውንድ
🔱 የ24 ሰዐት ጥበቃ
🔱 በካሬ 100ሺህ ብቻ
🔱 በ6 ወር ውስጥ የምትረከቡት
☎️ ለበለጠ መረጃ በ0964915577 ይደውሉልን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Luxury with Selam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share